DBU INSIDER
5.57K subscribers
1.81K photos
124 videos
89 files
1.34K links
Voice and ear of deberberhan university community.
a channel where you can get fast and reliable information about deberberhan university.
Download Telegram
ለጥንቃቄ‼️

በደ/ብርሃን ጠባሴ ክፍለ ከተማ የተሰራው አዲስ ኮሪደር ላይ ያለውን ሳር የረገጠ ወይም ያበላሸ ግለሰብ ከተማ አስተዳደሩ 1000 ብር እየቀጣ ይገኛል ።እናንተም ይህን በመገንዘብ በእግረኛ መንገድ ላይ ብቻ እንድትጓዙ እናሳስባለን።


@DBUINSIDER
@DBUINSIDER
😁247😭2👌1
በደብረ ብርሃን ዩኒቨርስቲ መገዘዝ ኢንተርፕራይዝ በ62 ሄክታር ላይ ያለማው የቢራ ገብስና የሰንዴ ሰብል የአርሶ አደር በአል ተካሄደበት፣

ደብረ ብርሃን፤ጥቅምት 15/2018(ደብመኮ)፡-በደብረ ብርሃን ዩኒቨርስቲ የመገዘዝ ንግድና የማማከር ስራዎች ኢንተርፕራይዝ በጠባሴ ክፍለ ከተማ አንጎለላ ቀበሌ በ62 ሄክታር ላይ ያለማው የቢራ ገብስና የስንዴ ሰብል ከደብረ ብርሃን ከተማ ግብርና መምሪያ ጋር በመተባበር የአርሶ አደር በአል አካሄደ፡፡

የመገዘዝ ንግድና የማማከር ስራዎች ኢንተርፕራይዝ ምክትል ስራ አስኪያጅ አቶ አለምነው መልካሙ እንደገለጹት ዩኒቨርስቲው ለቴክኖሎጂ ኮሌጅ በተረከበው ቦታ ላይ በ62 ሄክታር ላይ ያለማው የቢራ ገብስና የስንዴ ሰብል ልምድ ለመለዋወጥ የመስክ ምልከታ መደረጉን አስረድተዋል፡፡

105 ኩንታል ምርጥ ዘር፣230 ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ጥቅም ላይ መዋሉን፣ቦይ በትራክተር መውጣቱንና የባለሙያ የቅርብ ክትትል የተደረገለት በመኾኑ ሰብሉ በጥሩ ቁመና ላይ እንደሚገኝ አብራርተዋል፡፡

@DBUINSIDER
@DBUINSIDER
10👍1👏1
Freshman students lists and trainig rooms 2018.xlsx
112.1 KB
Freshman Student list and training rooms

@DBUINSIDER
@DBUINSIDER
4
👍2🔥1
Call for papers

@DBUINSIDER
@DBUINSIDER
👍3
DBU INSIDER
Freshman students lists and trainig rooms 2018.xlsx
በጠየቃቹን መሰረት የኦረንቴሸ‍ን እና ስልጠና ሰዓት
👍31
የRemedial ፕሮግራም ምደባ‼️
በ2017 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች የ Remedial ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች የተቋም ምደባ ከአሁን ሰዓት ጀምሮ ከታች በተዘረዘሩት አማራጮች ማየት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ተቋማት በሚያስተላልፉት ጥሪ መሰረት የ Remedial ፕሮግራሙን መከታተል ትችላላችሁ።
የተመደባችሁበትን ተቋም ለማየት የቀረቡ አማራጮች
1. Website:  https://student.ethernet.edu.et
2. Telegram bot: @moestudentbot

@DBUINSIDER
5👍4🔥1🙏1🤣1
👍32