á‹ŗዕዋ 𝙩đ™Ē𝙗𝙚
3.34K subscribers
125 photos
83 videos
148 links
በáˆļáˆģል ሚዲá‹Ģ ቆይá‰ŗá‰Ŋን ላይ

➡ī¸áˆąáŠ“ ህá‹Ģው ማá‹ĩረግ áŠĢልá‰ģልን✅
➡ī¸áˆ›áˆ…á‰ áˆ¨áˆ°á‰ĄáŠ• በመልáŠĢም
መáŒĨቀም áŠĢልá‰ģልን✅
➡ī¸á‹ˆá‹­áˆ ሰዎá‰Ŋ ወደ አላህ áŠĨንዲመለሱ
áŠĢላáˆĩá‰ŗወáˆĩን ✅

👌áŠĨሹ ላይ ጊዜ መግደላá‰Ŋን ምንም
ኸይር የለውም đŸšĢ
á‰ģናሉን ለወá‹ŗጅ ዘመá‹ĩዎ በመላክ የመልáŠĢም áˆĩáˆĢ ተቋá‹ŗáˆŊ ይሁኑ ለአáˆĩተá‹Ģየá‰ĩ @Ibnu_Ahmed12
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ØĨŲŲ†Ų‘ŲŽ اŲ„Ų„Ų‘ŲŽŲ‡ŲŽ ŲˆŲŽŲ…ŲŽŲ„ŲŽØ§ØĻŲŲƒŲŽØĒŲŽŲ‡Ų ŲŠŲØĩŲŽŲ„Ų‘ŲŲˆŲ†ŲŽ ØšŲŽŲ„ŲŽŲ‰ اŲ„Ų†Ų‘ŲŽØ¨ŲŲŠŲ‘Ų ۚ ŲŠŲŽØ§ ØŖŲŽŲŠŲ‘ŲŲ‡ŲŽØ§ اŲ„Ų‘ŲŽØ°ŲŲŠŲ†ŲŽ ØĸŲ…ŲŽŲ†ŲŲˆØ§ ØĩŲŽŲ„Ų‘ŲŲˆØ§ ØšŲŽŲ„ŲŽŲŠŲ’Ų‡Ų ŲˆŲŽØŗŲŽŲ„Ų‘ŲŲ…ŲŲˆØ§ ØĒŲŽØŗŲ’Ų„ŲŲŠŲ…Ų‹Ø§ī´ž
[ اŲ„ØŖØ­Ø˛Ø§Ø¨: 56]
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
اŲ„Ø°ŲƒØ§ØĄ ØēŲ„ب اŲ„Ų‚ŲˆØŠ

ከጉልበá‰ĩህ በላይ ጭንቅላá‰ĩህን ተጠቀምáĸ የግá‹ĩ ጉልበá‰ĩ áŠĢላወáŒŖህ á‹ĢልሠáˆĢህ አይምሰልህáĸ

https://t.me/DAEWA_TUBE
ይህ ወንá‹ĩም በተወለደበá‰ĩ አáŠĢá‰Ŗá‰ĸ áŠĨáˆĩልምናን አáˆĩተማርክ ተá‰Ĩሎ በሴáˆĢ á‰ŗሰረáĸ
áŠĨዛው በá‰ŗሰረበá‰ĩ áŠĨáˆĩር ቤá‰ĩ á‰Ŗደረገው á‹ŗዕዋ ከ30 በላይ ሰዎá‰Ŋ áŠĨáˆĩልምናን መወፈቃቸውን ሰማንáĸ አላህ áŒŊናቱን ይáˆĩáŒŖቸውና!
áŠĨንዲህ አይነቱ á‰ĸá‹Ģáˆĩሊá‰ĩም á‰ĸፈቱá‰ĩም áŠĨáˆĩልምናን አáˆĩተማáˆĒ ሰው አላህ á‹Ģá‰Ĩዛልንáĸ
በአላህ ፈቃá‹ĩ ቀáŒŖይ ሰኞ á‹Ģለ አግá‰Ŗá‰Ĩ ከá‰ŗሰሩበá‰ĩ áŠĨáˆĩር ቤá‰ĩ áŠĨንደሚፈቱ ሰምተናልáĸ አላህ ሙáˆĩሊሞá‰Ŋን በየá‰Ļá‰ŗው ነáˆĩሩን ይወፍቃቸውáĸ

||
https://t.me/DAEWA_TUBE
اŲ„Ų„ŲŽŲ‘Ų‡ŲŲ€Ų€Ų…ŲŽŲ‘ ØĩŲŽŲ„ŲŲ‘ ŲˆŲŽØŗŲŽŲ€Ų€Ų€Ų„ŲŲ‘Ų…Ų’ ŲˆŲŽØ¨ŲŽØ§ØąŲŲƒŲ’ ØšŲ„Ų‰ Ų†ŲŽØ¨ŲŲŠŲŲ‘Ų†ŲŽŲ€Ų€Ų€Ø§ Ų…ŲØ­Ų…ŲŽŲ‘د īˇē

اŲ„Ų„Ų‡Ų… ØĩŲ„Ų‘Ų ØšŲ„Ų‰ Ų…Ø­Ų…د ŲˆØšŲ„Ų‰ ØĸŲ„ Ų…Ø­Ų…د ŲƒŲ…ا ØĩŲ„ŲŠØĒ ØšŲ„Ų‰ Ø§Ø¨ØąØ§Ų‡ŲŠŲ… ŲˆØšŲ„Ų‰ ØĸŲ„ Ø§Ø¨ØąØ§Ų‡ŲŠŲ… اŲ†Ųƒ Ø­Ų…ŲŠØ¯ Ų…ØŦŲŠØ¯ØŒ اŲ„Ų„Ų‡Ų… Ø¨Ø§ØąŲƒ ØšŲ„Ų‰ Ų…Ø­Ų…د ŲˆØšŲ„Ų‰ ØĸŲ„ Ų…Ø­Ų…د ŲƒŲ…ا Ø¨Ø§ØąŲƒØĒ ØšŲ„Ų‰ Ø§Ø¨ØąØ§Ų‡ŲŠŲ… ŲˆØšŲ„Ų‰ ØĸŲ„ Ø§Ø¨ØąØ§Ų‡ŲŠŲ… اŲ†Ųƒ Ø­Ų…ŲŠØ¯ Ų…ØŦŲŠØ¯.
â€ĸâ€ĸâ€ĸ
"
ከዕá‰Ĩ áŠĸá‰Ĩነ ማሊክ መልክተኛው īˇē ሲáˆĩቁ ጊዜ በፊá‰ŗቸው ላይ የቀመር ክፋይ á‹Ģለ በሚመáˆĩል ልክ ፊá‰ŗቸው á‹ĢበáˆĢ ነበር ይላልáĸ

በዚህ ልዩ ነá‰Ĩይ ሰለዋá‰ĩ áŠĨናውርá‹ĩ Ų‡...

اŲ„Ų„Ų‡Ų…ŲŽŲ‘ ØĩŲŽŲ„ŲŲ‘ ŲˆŲŽØŗŲŽŲ€Ų€Ų€Ų„ŲŲ‘Ų…Ų’ ŲˆŲŽØ¨ŲŽØ§ØąŲŲƒ ØšŲ„Ų‰ Ų†Ø¨ŲŠŲ†Ø§ Ų…ŲØ­Ų…ŲŽŲ‘د ŲˆØšŲ„Ų‰ ØĸŲ„Ų‡ ŲˆØĩحبŲ‡ ØŖØŦŲ…ØšŲŠŲ† .
Ų„ŲŽŲ‚ŲŽØ¯Ų’ ŲƒŲŽØ§Ų†ŲŽ ŲŲŲŠ ŲŠŲŲˆØŗŲŲŲŽ ŲˆŲŽØĨŲØŽŲ’ŲˆŲŽØĒŲŲ‡Ų ØĸŲŠŲŽØ§ØĒŲŒ Ų„ŲŲ„ØŗŲ‘ŲŽØ§ØĻŲŲ„ŲŲŠŲ†ŲŽ!
áŠĨጅግ በáŒŖም በላጩ áˆļደቃ ውሃ ማጠáŒŖá‰ĩ ነውáĸ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በሂጅáˆĒá‹Ģ áŠĢላንደር የመጨረáˆģው ወር ሲጠናቀቅ የሚደረግ ምንም ልዩ ነገር የለምáĸ
ከረመá‹ŋን ቀáŒĨሎ áŠĨጅግ በáŒŖም በላጩ ጾም በሚጾምበá‰ĩ ወር ላይ áŠĨንገኛለንáĸ
🌙የሙሐረም ወር ፆም đŸĨŖ

ረሱል (â–Ģī¸) áŠĨንዲህ á‰ĨለዋልáĻ

ī´ŋØŖŲØļŲ„Ų اŲ„ØĩŲ‘ŲŲŠØ§Ų…Ų Ø¨ØšØ¯ŲŽ ØąŲ…ØļاŲ†ŲŽ Ø´ŲŽŲ‡Ų’ØąŲ اŲ„Ų„Ų‘ŲŽŲ‡Ų اŲ„Ų…ŲØ­ØąŲ‘ŲŽŲ…Ųī´ž

“ከረመá‹ŗን በመቀጠል በላጩ ፆም የአላህ ወር የሆነው የሙሐረም ወር ፆም ነውáĸ”

📚 ሙáˆĩሊም ዘግበውá‰ŗል: 1123

➡ī¸áˆ›áˆĩá‰ŗወáˆģáĻ የሙሀረም ወር ፆም በáŠĸá‰ĩዮáŒĩá‹Ģየቀን አቆáŒŖጠር ማክሰኞ ሐምሌ 9 ላይ ይሆናልáĸ ከበፊቱ ወይም ከበáˆĩተኋላው á‹Ģለውን አንá‹ĩ ቀን ጨምሮ መፆም መዘንጋá‰ĩ የለበá‰ĩምáĸ

https://t.me/DAEWA_TUBE
Audio
ለተፈá‰ŗኞá‰Ŋ የሚደረግ ዱአ
---------------------------
ሁሉም ሰው ሊá‹Ģደርግ የሚገá‰Ŗው ከፈተና በፊá‰ĩáŖ በኋላáŖ ወደ ፈተና ክፍል የገá‰Ŗ ግዜና የረáˆŗው ነገር áŠĢለ የሚደረጉ ዱዓáŠĻá‰Ŋና አዝáŠĢሎá‰Ŋ! 

Strong iman á‰ģናል ለተፈá‰ŗኞá‰Ŋ መልáŠĢም ፈተና! አላህ ከáŠĨናንተ ጋር ይሁን ከላይ á‹Ģለው ማለá‰ĩ አይዘጉ!

#ሌሎá‰Ŋም_ይወቁ_áŠĨáˆĩáŠĒ_share_አá‹ĩርጉ

      ᴊᴏÉĒÉ´ & sʜᴀʀᴇ
@DAEWA_TUBE
@DAEWA_TUBE
ÂĢአላህ ለኛ የáŒģፈልን (áŒĨቅም) áŠĨንጂ ሌላ አይነáŠĢንም፡፡ áŠĨርሹ ረá‹ŗá‰ŗá‰Ŋን ነው፡፡ በአላህ ላይም ምáŠĨመናን ይመኩ!Âģ በላቸው፡፡
[አል-ተውá‰Ŗህ: 51]

አላህ ላንተ ከፃፈልህ ውጭ የሚá‹Ģገኝህም ሆነ የምá‰ŗገኘው ነገር የለምáĸ áŠĨናም ሰበá‰Ļá‰Ŋን በሚገá‰Ŗ አá‹ĩርáˆĩáĸ ከዛ በኋላ አል-ሐምዱ ሊላህ áŠĨá‹Ģልክ የጌá‰ŗህን ውáˆŗኔ ወደህ ተቀበልáĸ
‏īˇŊ اŲ„Ø­Ų…دŲ„Ų„Ų‡ ØąØ¨ اŲ„ØšŲ„Ų…ŲŠŲ† ŲˆØĩŲ„ا؊ ŲˆØ§Ų„ØŗŲ„اŲ… ØšŲ„Ų‰ ØŗŲŠØ¯Ų†Ø§ Ų…Ø­Ų…د īˇē

ŲˆŲ‚اŲ„ اŲ„Ų†Ø¨ŲŠ īˇē : ((Ų…ŲŽŲ†Ų’ Ų‚ŲŽØ§Ų„ŲŽ: ØŗŲØ¨Ų’Ø­ŲŽØ§Ų†ŲŽ اŲ„Ų„Ų‡ ŲˆŲŽØ¨ŲØ­ŲŽŲ…Ų’دŲŲ‡ŲØŒ ŲŲŠ ŲŠŲŽŲˆŲ’Ų…Ų Ų…ŲØ§ØĻŲŽØŠŲŽ Ų…ŲŽØąŲ‘ŲŽØŠŲØŒ Ø­ŲØˇŲ‘ŲŽØĒŲ’ ØŽŲŽØˇŲŽØ§ŲŠŲŽØ§Ų‡ŲØŒ ŲˆŲŽØĨŲ†Ų’ ŲƒŲŽØ§Ų†ŲŽØĒŲ’ Ų…ŲØĢŲ’Ų„ŲŽ Ø˛ŲŽØ¨ŲŽØ¯Ų اŲ„بŲŽØ­Ų’ØąŲ)).

ነá‰Ĩዩ ሰዐወ በቀን ውáˆĩáŒĨ ሹá‰Ĩሀነላህ ወá‰ĸሀምዲሂ መá‰ļ ጊዜ á‹Ģለ ወንጀሉ የá‰Ŗህር አረፋ áŠĨንáŠŗን á‰ĸሆን አላህ ይምረዋል

á‰ŗዲá‹Ģ ምን á‰ĩጠá‰Ĩቃለህ 5 ደቂቃ በማይሞላ áˆĩáˆĢ ወንጀልህ ሊማር ነው áĸ

👉👉ሀá‹Ģ ዘክር ለሌሎá‰Ŋ áˆŧር አርግ

https://t.me/DAEWA_TUBE
√ የበደለህን ይቅር በልáŖ
√ ዝምá‹ĩናህን የቆረጠውን ቀáŒĨልáŖ
√ መáŒĨፎ ለዋለልህ መልáŠĢም ዋልáŖ
√ በነፍáˆĩህ ላይ á‰ĸሆንም ሐቅን ተናገርâ€Ļ

á‰Ĩለው á‰Ŗáˆĩተማሩን የáˆĩá‰Ĩዕና ሊቅ ውዱ ነá‰ĸይ ላይ áˆļለዋá‰ĩ áŠĨናውርá‹ĩáĸ

áˆļለዋቱ ረá‰ĸ ዐለይሂ ሰላሙ!

#ጁሙዓህ

@DAEWA_TUBE
ÂĢاŲ„Ų„Ų‘ŲŽŲ‡Ų…Ų‘ŲŽ ØĩŲŽŲ„Ų‘Ų ØšŲŽŲ„ŲŽŲ‰ Ų…ŲØ­ŲŽŲ…Ų‘ŲŽØ¯Ų ŲˆŲŽØšŲŽŲ„ŲŽŲ‰ ØĸŲ„Ų Ų…ŲØ­ŲŽŲ…Ų‘ŲŽØ¯ŲØŒ ŲƒŲŽŲ…ŲŽØ§ ØĩŲŽŲ„Ų‘ŲŽŲŠŲ’ØĒŲŽ ØšŲŽŲ„ŲŽŲ‰ ØĨŲØ¨Ų’ØąŲŽØ§Ų‡ŲŲŠŲ…ŲŽØŒ ŲˆŲŽØšŲŽŲ„ŲŽŲ‰ ØĸŲ„Ų ØĨŲØ¨Ų’ØąŲŽØ§Ų‡ŲŲŠŲ…ŲŽØŒ ØĨŲŲ†Ų‘ŲŽŲƒŲŽ Ø­ŲŽŲ…ŲŲŠØ¯ŲŒ Ų…ŲŽØŦŲŲŠØ¯ŲŒØŒ اŲ„Ų„Ų‘ŲŽŲ‡Ų…Ų‘ŲŽ بŲŽØ§ØąŲŲƒŲ’ ØšŲŽŲ„ŲŽŲ‰ Ų…ŲØ­ŲŽŲ…Ų‘ŲŽØ¯Ų ŲˆŲŽØšŲŽŲ„ŲŽŲ‰ ØĸŲ„Ų Ų…ŲØ­ŲŽŲ…Ų‘ŲŽØ¯ŲØŒ ŲƒŲŽŲ…ŲŽØ§ بŲŽØ§ØąŲŽŲƒŲ’ØĒŲŽ ØšŲŽŲ„ŲŽŲ‰ ØĨŲØ¨Ų’ØąŲŽØ§Ų‡ŲŲŠŲ…ŲŽ ŲˆŲŽØšŲŽŲ„ŲŽŲ‰ ØĸŲ„Ų ØĨŲØ¨Ų’ØąŲŽØ§Ų‡ŲŲŠŲ…ŲŽØŒ ØĨŲŲ†Ų‘ŲŽŲƒŲŽ Ø­ŲŽŲ…ŲŲŠØ¯ŲŒ Ų…ŲŽØŦŲŲŠØ¯ŲŒÂģ. Ų…ØĒŲŲ‚ ØšŲ„ŲŠŲ‡.
ሰዒá‹ĩ áŠĸá‰Ĩኑ ዐá‰Ĩዱልዓዚዝ የጀማዓህ áˆļላá‰ĩ ሲá‹Ģመልጠው á‹Ģለቅáˆĩ ነበርáĸ

áŠĨኛáˆĩ? áŠĨንáŠŗን የጀማዓህ በቤቱም የማይሰግደውáˆĩ?

https://t.me/DAEWA_TUBE
❤ī¸ã€Œ áˆĩለ ነá‰Ĩዩ â–Ģī¸ á‰ŗላቅነá‰ĩ በáŒĨቂቱ ላጋáˆĢá‰Ŋሁ 」

đŸĒˇ:አቡበክር በአዛኝነቱ ይá‰ŗወቃልáĸ ነá‰Ĩዩ ደግሞ ከአቡበክር á‹¨á‰ áˆˆáŒ  አዛኝ ነበሩáĸ

đŸĒģ:ዑመር በፍá‰ĩሃዊነቱ ቀá‹ŗሚው ተጠቃáˆŊ ነውáĸ  ነá‰Ĩዩ ደግሞ ከዑመር በላይ áá‰ĩሃዊ ነበሩáĸ

đŸĒˇ:ዑáˆĩማን በቸርነá‰ĩ ለሌሎá‰Ŋ á‰°áˆáˆŗሌá‰ĩ ነበር áĸ ነá‰Ĩዩ ደግሞ ከዑáˆĩማን በላይ á‰¸áˆ­ ናቸውáĸ

đŸĒģ:በጀግንነá‰ĩ á‹áˆŠá‹­ ነበር á‹¨áˆšáŒ áˆĢውáĸ áŠá‰Ĩá‹Ģá‰Ŋን  ደግሞ ማንም ጀግና የማይገá‹ŗደáˆĢቸው áˆĩመáŒĨር ጀግና ነበሩáĸ

đŸĒģ:ሀሰን ከዘመኑ áˆ°á‹Žá‰Ŋ ሁሉ አለቃ áˆ˛áˆ†áŠ• ነá‰Ĩዩ ደግሞ የሰው ልጆá‰Ŋ ሁሉ አለቃ ናቸውáĸ

🚨ሰሉ አለ ነá‰ĸይ!!â–Ģī¸

اŲŽŲ„Ų„Ų‘Ų°Ų‡ŲŲ…Ų‘ŲŽ ØĩŲŽŲ„Ų‘Ų ØšŲŽŲ„ŲŽŲ‰ ØŗŲŽŲŠŲ‘ŲØ¯ŲŲ†ŲŽØ§ Ų…ŲØ­ŲŽŲ…Ų‘ŲŽØ¯Ų’
. . .

https://t.me/DAEWA_TUBE
💡🌑ØŖØŗŲ’ØĒŲŽØēŲ’ŲŲØąŲ اŲ„Ų„Ų‡ŲŽ اŲ„ØšŲŽØ¸ŲŲŠŲ…ŲŽ اŲ„Ų‘ŲŽØ°ŲŲŠ Ų„اŲŽ ØĨŲ„ŲŽŲ‡ŲŽ ØĨŲ„اŲ‘ŲŽ Ų‡ŲŲˆŲŽØŒ اŲ„Ø­ŲŽŲŠŲ‘Ų اŲ„Ų‚ŲŽŲŠŲ‘ŲŲˆŲ…ŲØŒ ŲˆŲŽØŖØĒŲŲˆØ¨Ų ØĨŲ„ŲŽŲŠŲ‡Ų.x3


🌐https://t.me/DAEWA_TUBE
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አቡበክርንáŖ ዑመርንáŖ ዑáˆĨማንን áŠĨና ዓáŠĸáˆģን አላህ ይውደá‹ĩላቸው (ረዲየሁ ዐንሁ/ሃ) የሚል ሰው áŠĢፊ.ርáŖ ሙáˆŊ áˆĒክáŖ áŠĨርግማን የሚገá‰Ŗው ነው ይላል ይሄ áˆēዐáĸ በዚህ መልኩ የሚá‰Ĩጠለጠሉá‰ĩ ወላጅ አá‰Ŗá‰ĩህና áŠĨናá‰ĩህ á‰ĸሆን የማá‰ĩá‰ŗገሰውን የነá‰Ĩá‹Ģá‰Ŋን áˆļለላሁ ዐለይሂ ወሰለም áˆļሐá‰Ļá‰Ŋን ለሚá‹Ģá‰ĨጠለáŒĨሉ áŠĨርኩ . áˆļá‰Ŋ የምá‰ĩወግነው ልá‰Ĩህ የሞተ ከሆነ á‰Ĩá‰ģ ነውáĸ
=
የቴሌግáˆĢም á‰ģናል፡-
https://t.me/DAEWA_TUBE