Computeck
49 subscribers
6 photos
6 links
Download Telegram
የሞባይል ስልክን #operating_System አፕዴት የማድረግ ጠቀሜታው ....
🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼
@Computersalesjava
🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼

#1.በፊት ከነበረው ሶፍትዌር በተጨማሪ #አዳዲስ ሶፍትዌሮችና መገልገያዋችን ያመጣል

#2. ሞባይሉ አንዳንድ የሶፍትዌር ችግሮች ካሉበት 'አፕዴት' አድርጎ ሲጨርስ የነበሩበትን ችግሮች #ያስተካክለዋል

#3 . ሞባይሉ በፊት ከነበረው ይዘት በተለያዪ ነገሮች ለውጥን ያመጣል

ማስጠንቀቂያ
ሞባይል ስልክ 'አፕዴት' ከማድረጋችን በፊት ሊደረጉ የሚገባቸው ጥንቃቄዋች
- ሞባይሉ ትክክለኛ(Original ) መሆኑን ማረጋገጥ
-ሞባይሉ Root ያልተደረገ መሆን ይኖርበታል
- ሞባይሉ አፕዴት እያደረገ ባትሪ መነቀል የለበትም
- ባትሪ ከ50% በላይ ቻርጅ ሊኖረው ይገባል
በተጨማሪም ሞባይሉን እራሳችን አፕዴት ማድረግ ከፈለግን ጥሩ ፍጥነት ያለው
WiFi internet ብንጠቀም ጥሩ ነው
ሞባይሉ በ WiFi internet አፕዴት ለማድረግ
1. ከ WiFi internet ማገናኘት
2. Settings የሚለውን መክፈት
3. ወደ ታች በመውረድ About መንካት
4. Check for Updates መንካት
5. Update
በዳታ አፕዴት ማድረግ ብዙ ብር ይበላል።ስለዚህ በWiFi update አድርጉ።
@Computersalesjava
@Computersalesjava
ኮምፒውተር ስንገዛ ምን ምን ነገሮችን መጠየቅ አለብን???
@Computersalesjava
1, የ computer brand ይህን ስንመርጥ የኮምፒውተር አይነቱ accessories የማያስቸግር መሆን አለበት።
2, computer generation
3, processor speed most of time expreseed in MHz
#, አንዳንድ Computers ((turboboost))) yibalalu.so care full.
5, RAM(random access memory)ምን ያክል ነው,, 4Gb, 8Gb . etc
6, HD ((its Hard Drive)) Some computer have SSD more fast
7, Screen size 14inch,. 15.6inch, 17 inch.
For more info join us and invite friends.
@Computersalesjava
@Computersalesjava
በጣም_ጠቃሚ_ሶፍትዌር_ልጠቁማችሁ
@Computersalesjava
@Computersalesjava

Undelete 360 ይባላል፡፡

ይህ ሶፍትዌር ኮምፒውተራችሁ ላይ በስህተት ያጠፋችሁትን (DELETE) ያረጋችሁትን ፋይል ፈልጎ ያመጣል፡፡

Undelete 360 በጣም ፈጣን አልጎሪዝም በመጠቀም በስህተት የጠፉ ፋይሎች ከኮምፒውተራችን ላይ ፈልጎ ፋይሎቹ እንደ ነበሩ አድርጎ መልሶ ያመጣልናል፡፡

Undelete 360 ሶፍትዌር ፋይሎችን ብቻ ሳይሆን ፎልደሮችንም ከጠፉበት አፈላልጎ ያመጣል፡፡

ብትጠቀሙበት ደስ ይለኛል፡፡

ሶፍትዌሪን ዳውንሎድ ለማድረግ ይህንን ሊንክ ተጠቀሙ፦
https://www.undelete360.com
For more info join and invite your friends
@Computersalesjava
@Computersalesjava
@Computersalesjava
@Computersalesjava
ስልኬ_ሊጠለፍ_ይችላል_የሚል_ስጋት_አለብዎ

የሚያዋሩበት ሞባይል ስልክዎ በተለያዩ ምክንያቶች ሊጠለፍብኝ ይችላል የሚል ስጋት ካለብዎ የሚከተሉትን ቁልፎች ተጭነው ይደውሉና መጠለፍ አለመጠለፋን ያረጋግጡ።

*#21# ብለው ሲደውሉ ፦

➊. Not forwarding የሚል ምላሽ ከሰጠዎ ስልክዎ አልተጠለፈም ከስጋት ነጻ ነው ማለት ነው።

ወይም *#21# ብለው ሲደውሉ ፦

👌VOICE: Not Forwarded
👌DATA: Not Forwarded
👌SMS:... Not Forwarded
👌SYNC: Not Forwarded
👌ASYNC:Not Forwarded
👌PACKET:Not Forwarded
👌PAD :Not Forwarded
የሚል መልዕክት ከመጣሎት ስልኮ አልተጠለፈም ማለት ነው።

➋. Forwarding የሚል ምላሽ ከሰጠዎ ግን በእርግጠኛነት ተጠልፎብዎታል ማለት ነው።

ከላይ በተቀመጠው መሰረት ስልኮ ከተጠለፈና ጠለፋውን ለማቆም ፦
የተጠለፈበዎትን ስልክ ለማስቆም እንዲሁም ወደፊት እንዳይጠለፍ ለማድረግ ##002#ብለው ሲደውሉ call forwarding all erased successful ይልዎታል።

አሁን ከስጋት ነፃ ወጡ ማለት ነው።
ነገር ግን ይህ ኮድ ሁሉም ስልኮች ላይ ይሰራል ማለት ላይሆን ይችላል ። ብቻ ይሞክሩት።
Share and join this channal for ur friends .
@Computersalesjava
@Computersalesjava
#ለኮምፒውተራችሁ_የሚሆኑ_ሁለት_አንታይ_ቫይረ_ሶፍትዌሮች_ልጠቁማችሁ
@Computersalesjava

የኮምፒውተራችሁ ኦፐሬቲንግ ሲስተም የቱንም ያህል ጠንካራ(SECURE) ቢሆንም ኢንተርኔት ስትጠቀሙ በብራውዘራችሁ አማካኝነት የተለያዩ ቫይረሶች( Malwares) ወደ ኮምፒውተራችሁ መግባታቸው እና የቫይረሶቹ ተጠቂ መሆናችሁ አይቀሬ ነው፡፡

ስለዚህ እነዚህን ቫይረሶች ቀድሞ ለመከላከል የሚከተሉትን ማልዌር ማጥፍያ ሶፍትዌሮችን እንድትጠቀሙዋችው እመክራለሁ፡፡አነዚህ ሶፍትዌሮች ለWindows 10 የተሰሩ ናቸው።

1ኛ፡-Addware Anti-Virus free edition
This one is a little bit different compared to all others listed in the article. It follows the IP based filtering system to block spam traffic. That means it scans the root file of the downloads and tells you beforehand whether the file has malware or not.
ዳውንሎድ ለማድረግ ሊንኩ ይሄው፡-
www.adaware.com

2ኛ፡-Malwarebytes anti-malware tool

For those who don’t know, Malwarebytes is right now the leading Anti-malware tool available out there for computers/laptops. Millions of users use the malware removal tool to safeguard their computers against potential threats like malware, virus, spyware, adware, etc.
ዳውንሎድ ለማድረግ ሊንኩ ይሄው፡-
www.malwarebytes.com
@Computersalesjava
@Computersalesjava
#ሞባይል_ስልካችሁ_እየተንቀራፈፈ_ተቸግራችኋል

አንድሮይድ ሞባይል ስልኮች ላይ የተለያዩ አላስፈላጊ ፋይሎች፤ካሼ(Cache Files) ፋይሎች እየተከማቹ ሲመጡ እና በቫይረስ ሲጠቁ ፍጥነታቸውን በጣም በመቀነስ እየተንቀራፈፉ አጠቃቀማችንን ይገድቡታል፡፡

ፕሌይ ስቶር ላይ ሞባይል ስልኮችን ፈጣን እናደርጋለን የሚሉ በጣም ብዙ አፕሊኬሽኖች አሉ፡፡ አብዛኛዎቹ የውሸት ናቸው፡፡ እንደውም እነዚህን አፕሊኬሽኖች ዳውንሎድ ስታደርጉ ከአፕሊኬሽኖቹ ጋር ቫይረስ(Adware and Malware) ወደ ስልካችሁ እንዲገባ እድል ይሰጣል፡፡
ስለዚህ ሞባይል ስልካችሁ በጣም እየተንቀራፈፈ ከተቸገራችሁ ስልካችሁ ፈጣን እንዲሆን የሚያደርግ የተረጋገጠለት እውነተኛ አፕሊኬሽን ላስተዋውቃችሁ፡፡

ይህ አፕሊኬሽን Droid Optimizer ይባላል
ይህ አፕሊኬሽን ስልካችሁ ፈጣን እንዲሆን ማድረግ የሚችሉ የተለያዩ ዓይነት አገልግሎቶች አለው፡፡

ለምሳሌ፡
· RAMን በደንብ ያፀዳል(የውሸት ዓይደለም)
· የሞባይል ስፔስ ያፀዳል
· ከጀርባ የሚሮጡ አፕሊኬሽኖችን ያግዳል…ወዘተ
ተጠቀሙበት፡፡ትወዱታላችሁ፡፡
@Computersalesjava
@Computersalesjava
#አሪፍ_አፕሊኬሽን_ልጠቁማችሁ

ይህ አፕሊኬሽን PDF Cam Scanner ይባላል፡፡
ይህ አፕሊኬሽን በሞባይል ስልካችሁ ካሜራ አማካኝነት የተለያዩ በጣም ጠቃሚ ዶክመንቶቻችሁን ስካን አድርጎ ሶፍት ኮፒ ወደ PDF ፎርማት ለውጦ ያስቀምጥላችኋል፡፡

PDF Cam Scanner አፕሊኬሽን ተጠቃሚ ከሆናችሁ የተለያዩ ጠቃሚ ዶክመንቶቻችሁን በPDF ፎርማት ስልካችሁ ላይ በማስቀመጥ ቤትኛውም ቦታና ሰዓት ዶክመንቶቻችሁን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡

የተለያዩ ከስራ ጋር የተያያዘ ወይም የግል ጠቃሚ ዶክመንቶች ይኖራችኋል፡፡
ለምሳሌ፡-

ተማሪዎች፡-
· ሲቪ
· የትምህርት ማስረጃዎች ይኖራችኋል

ሌሎቻችሁ ደሞ፡-
· መንጃ ፍቃድ
· ፓስፖርትና የቀበሌ መታወቂያ
· ንግድ ፍቃድ
· ግብር የከፈላቸችሁበት ደረሰኞች
· ውሎች
· የፍርድ ቤት ዶክመንቶች….ወዘተ ይኖራችኋል

እነዚህ በጣም ጠቃሚ ዶክመንቶች በወረቀት መልክ ቤታችን እናስቀምጣለን፡፡

ጉዳያችንን ለማስፈፀም የተለያዩ መ/ቤቶች ስንሄድ የነዚህ ዶክመንቶች ፎቶ ኮፒ እንጠየቃለን፡፡ስለዚህ ምንድ ነው የምናደርገው- እነዚህን በጣም ጠቃሚ ዶክመንቶች በፎልደር ይዘን እንዞራለን ማት ነው፡፡

ነገር ግን ይህ ሁኔታ ብዙ ችግሮችን ይፈጥራል፡፡

ለምሳሌ እነዚህ ዶክመንቶች ይዘን ስንዞር ዶክመንቶቹ ቢጠፉስ፤ከነ ፋይል መያዣው ቢጠፋስ፤፤፤፤ከፍተኛ ችግር ውስጥ ነው የምንገባወ፡፡

ነገር ግን በPDF Cam Scanner አፕሊኬሽን ዶክመንቶቻችሁን በሙሉ ስካን እያደረጋችሁ ሞባይል ስልካችሁ ላይ ብታስቀምጡ፡-

1ኛ፡- ዶክመንታችሁ በፎልደር ይዞ ከመዞር ትገላገላላችሁ

2ኛ፡- ዶክመንቶቹ ቢጠፉ ስልካችሁ ላይ ስለተቀመጡ ከመጨነቅ ትድናላችሁ

3ኛ፡- አንድ ቢሮ ሄዳችሁ ድንገት አንድ ዶክመንት ብትጠየቁ…አይ አልያዝኩትም ወይም ረስቼው መጣሁ…ነገ አመጣለሁ አትሉም፡፡ እዚያው ሞባይላችሁ ላይ ገብታችሁ የተፈለገው ዶክመንት ፕሪንት አድርጋችሁ መስጠት ትችላላችሁ፡፡ ግዜ ይቆጥባል፡፡

ለምሳሌ፡- ስራ ፈላጊ አዲስ ተመራቂዎች መንገድ ላይ ስትሄዱ ድንገት ለናንተ የሚሆን ስራ ማስታወቂያ ብታገኙ እና የማመልከቻው የመጨረሻ ቀን ዛሬ ቢሆን አመለጣችሁ ማለት ነው፡፡

ምክንያቱም ሲቪያችሁ ቤት ኮምፒውተር ላይ ፤ወይም ፍላሽዲስክ ላይ ነው ያለው፡፡ እና ኮምፒውተራችሁም፤ፍላሽ ዲሰካችሁንም አልያዛችሁም፤ ቤታችሁ ሄዳችሁ ለማምጣት ደሞ ግዜ አይበቃችሁም፡፡ ስለዚህ ቀለጣችሁ ማለት ነው፡፡

ነገር ግን ቀደም ብላችሁ የትምህርት ማስረጃዎቻችሁን፤ሲቪያችሁን በ PDF Cam Scanner ስካን አድርጋችሁ ሞባይላችሁ ላይ ካስቀመጣችሁ እንዲህ ዓይነት አጋጣሚ ስታገኙ ከሞባይል ስልካችሁ ላይ የተፈለገውን ዶክመንት ዳውንሎድ አድርጎ ፕሪንት በማድረግ መጠቀም ትችላላችሁ፡፡

PDF Cam Scanner አፕሊኬሽን ዶክመንቶቻችሁን ብትፈልጉ በከለር ብትፈልጉ በነጭና በጥቁር በPDF ፎረማት ስካን ማድረግ ትችላላችሁ፡፡

ተጠቀሙበት፡፡ትውዱታላችሁ፡፡

አፕሊኬሽኑን ዳውንሎድ ላማድረግ ይህንን ሊነክ መጠቀም ትችላላችሁ፡-
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.cutestudio.pdf.camera.scanner

ላፕቶፓችን_ያለኛ_ፍቃድ_ፍላሽ_ዲሰክ_እንዳይቀበል_ማድረግ_እንዴት_እንደ_ሚቻል_ላሳያችሁ

ፍላሽ ዲሰክ ፋይሎችን የምናስቀምጥበትና በቀላሉ ይዘነው የምንቀሳቀሰውማሽን ነው፡፡ በስራ ምክንያትም ይሁን በሌላ ፋይሎችን ላማስተላለፍና ኮፒ ለማድረግ ሰዎች የሚጠቀሙበት ፍላሽ ዲሰኮች ላፕቶፓችን ላይ እንሰካል፡፡

ላፕቶፓችን ላይ ያገኘነውን ፍላሽ ዲሰክ የምንሰካ ከሆነ ደሞ ላፕቶፓችን አደጋ ውስጥ ይገባል፡፡
ምክንያቱም ፍለሽ ዲሰክ ፋይሎችን ብቻ ሳይሆን ቫይረሶችንም ስለሚያስቀምጥ ያገኘነውን ፍላሽ ላፕቶፓችን ላይ የምንሰካ ከሆነ በፍላሽ ዲሰኮች አማካኝነት ቫይረሶች ወደ ኮፒውተራችን በመግባት ላፕቶፓችን ላይ አደጋ ሊያደርሱ ይችላል፡፡

ከኛ ፍቃድም ውጪ ሳናውቀው አንድ ሰው ተደብቆ ላፕቶፓችን ላይ ፍለሽ ዲሰክ በመሰካት ላፕቶፓችንን ክጥቅም ውጪ ሊያደርገው ይችላል፡፡

ስለዚህ በተለይ ያለኛ ፍቃድና እውቀት ላፕቶፓችን ፍላሽ ዲሰክ እንዳይቀበል ለማድረግ የሚከተሉትን ስቴፖች መከተል ነው፡፡

1ኛ፡-መጀመሪያ Start በተንን ክሊክ እናደርግና gpedit.msc ብለን እንፅፍና ኢንተር እንጫናል፣

2ኘ፡- የተለያዩ አማራጮች የያዘ ሊስት ይመጣል፤ ሊስቱ ውስጥ “Local Group Policy Editor” የሚለውን ምረጡ፣

3ኛ፡-ከዚያ የሚከተለውን መንግድ ተከተሉ ፤ computer configuration>administrative templates>system>Removable storage access

4ኛ፡-አሁን በቀኝ በኩል ከሚመጡ አማራጮች ውስጥ “All Removable Storage Classes: Deny all access” የሚለውን ክሊክ ማድረግ፣

5ኛ፡- “Enable” የሚል አለ እሱን መምረጥ፣

6ኛ፡- “Apply”> “Ok” ሁለቱንም ተራ በተራ ክሊክ ማድረግ፡፡

አለቀ፡፡ ካሁን በኋላ ማንም ሰው ፍላሽ ዲስኩን ላፕቶፓችሁ ላይ መሰካት አይችልም፡፡

ምናልባት ይህንን የከለከላችሁትን አክሰስ መመለስ ስትፈልግ ከላይ ከ1 እስከ 4 ስቴፖችን እንዳሉ ተከተሉ እና፣

5ኛ፡- “Not Configure” የሚል አለ እሱን መምረጥ፣

6ኛ፡- “Apply”> “Ok” ሁለቱንም ተራ በተራ ክሊክ ማድረግ፡፡
@Computersalesjava
@Computersalesjava
Channel name was changed to «Computeck»