ሳምንታችንን በመልካም ዜና ብንጀምርስ?
ኮምፓስ ፕሮፐርቲስ በአዲስ አበባ ያለውን የመኖሪያ ቤት እጥረት ለመቅረፍ አየሰራ እንደሚገኝ አሳወቀ
#Ethiopia | ኮምፓስ ኮንስትራክሽን በአሁኑ ወቅት ወደ ሪል እስቴት አልሚነት በመሸጋገር በአዲስ አበባ ከተማ የሚታየውን ከፍተኛ የመኖሪያ ቤት እጥረት በዘላቂነት ለመቅረፍ የሚያስችሉ መጠነ ሰፊ ተግባራትን እያከናወነ እንደሚገኝ አስታወቀ።
ድርጅቱ ቀደም ሲል በመስቀል ፍላወር እና በቄራ አካባቢዎች የጀመራቸውን ዘመናዊ አፓርትመንቶች አጠናቆ ለቤት ባለቤቶች ያስረከበ ሲሆን፣ በዛሬው እለት ደግሞ በቦሌ አትላስ አካባቢ በ1,496 ካሬ ሜትር መሬት ላይ ያስገነባውን ባለ 15 ወለል ዘመናዊ አፓርትመንት በይፋ ለሽያጭ ማቅረቡን አሳውቋል።
በቦሌ አትላስ ፕሮጀክት ከመካከለኛ እስከ ከፍተኛ ስፋት ያላቸውንና ከ80 ካሬ ሜትር እስከ 165 ካሬ ሜትር የሚደርሱ ባለ አንድ እና ባለ ሶስት መኝታ ቤቶችን በማካተት የከተማዋን ነዋሪዎች የመኖሪያ ፍላጎት ከግምት ውስጥ ያስገባ ስራ መሆኑ በሽያጭ መርሐግብሩ ላይ ተገልጿል።
ከዚህም በተጨማሪ ድርጅቱ በካዛንቺስ አካባቢ ለንግድና ለመኖሪያ የሚውል ባለ 19 ወለል ህንፃ ግንባታን እያከናወነ እንደሚገኝና በአደይ አበባ-ሳሪስ አካባቢ ደግሞ የጎህ ፕሮፐርቲ ኮርፖሬሽንን 80 በመቶ የባለቤትነት ድርሻ በመያዝ ሰፊ የመኖሪያ መንደር ለመገንባት የቅድመ ዝግጅት ስራዎቹን ማጠናቀቁን አስታውቋል።
እነዚህ ተከታታይ ፕሮጀክቶች ድርጅቱ በኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው ያለውን አቅም ወደ ቤት ልማት በማዞር የዜጎችን የቤት ባለቤትነት ህልም ለማሳካትና በከተማዋ ያለውን የቤት አቅርቦትና ፍላጎት አለመመጣጠን ለመቀነስ ትልቅ ሚና እንደሚጫወት በመድረኩ ላይ ተገልጿል።
#CompassProperties

❤2🔥1🥰1
Forwarded from Event Addis Media
📌ኮምፓስ ፕሮፐርቲስ በቦሌ አትላስ
ኮምፓስ ፕሮፐርቲስ በቦሌ አትላስ ባለ 15 ወለል የመኖሪያ አፓርትመንቶችን በዛሬው እለት ለተጠቀሚዎች ለሽያጭ ማቅረቡን አስታወቀ።
የኮምፓስ ፕሮፐርቲስ ማርኬቲንግ ማናጀር ማርታ ወርቁ በቦሌ አትላስ መሸጥ የሚጀምረው የመኖሪያ ቤት ከ800 ሺህ ብር ቅድመ ክፍያ ወይም ከ8 ሚሊየን ብር ጀምሮ አጠቃላይ ክፍያ ለቤት ገዢዎች ሽያጮችን እያቀረበ እንደሚገኝ ተናግረዋል።
ቤቶቹ ከባለ አንድ መኝታ እክስ ባለ ሶስት መኝታ የያዙ መሆኑን ነው አራዳ የሰማው።
ለሽያጭ የቀረቡት መኖሪያ አፓርትመንቶች ከ80 ካሬ ጀምሮ እስከ 160 ካሬ መሆናቸውን ማርኬቲንግ ማናጀሯ ገልፀዋል።
ድርጅቱ የራሱን ሪልስቴቶች ገንብቶ ከማቅረብ በተጨማሪ እንደ ጊፍት እና አያት ሪል ስቴት ያሉ ድርጅትች ላይ ስራዎችን በተቋራጭ ኮንስትራክሽን በመረከብ እየገባ ይገኛል ተብሏል።
ድርጅቱ ከዚህ በፊት በቄራ እና በመስቀል ፍላወር መኖሪያ ቤቶችን በመገንባት የቤት ባለቤት ማድረጉን አስታውቋል።
አሁን ላይ ለሽያጭ ከቀረበው የቦሌ አትላስ ግንባታ በተጨማሪ በካዛንችስ የንግድና የመኖሪያ ቤቶችን በአንድ ላይ የያዘ ባለ 19 ወለል ህንፃ እየገነባ እና ለሽያጭ እያቀረበ እንደሚገኝ ተገልጿል።
ለተጨማሪው: https://t.me/EventAddis1

👍1
አትላስ በኮምፓስ ቤቶች ልትደምቅ ነው
ቦሌ አትላስ ሳይት 🏙️
📌 B+Semi-basement+G+15 ወለሎችን የያዘ
🚐 ሁለቱ ቤዝመንት 1ኛና 2ኛ ፎቅ የመኪና ማቆሚያ 🚗
🏠 -ከ3ኛ ፎቅ ጀምሮ እስከ 15 የመኖሪያ ቤቶች 🏡
📌 ከባለ 1 እስከ ባለ 3 መኝታ አማራጮች ያሉት 🛏️
🏗ባለ 1 መኝታ*(በ 80 ወይንም በ 85 ካሬ)
🏗ባለ 2 መኝታ*(በ110 ፣115 ወይም በ125ካሬ)
🏗ባለ 3 መኝታ (በ160 ወይም 165ካሬ)
📌ዘመናዊ አፓርትመንት ህንፃችን በዉስጡ ✨
🏗2 ሰፋፊ ደረጃዎች 🛤️
🏗 3 ደረጃቸዉን የጠበቁ አሳንሰሮች 🛗
🏗ባለ 4 ወለል በቂ የመኪና ማቆሚያ 🚙
🏗የዉሀ ማጠራቀሚያ ታንከሮች 💧
🏗 ዘመናዊ ካሜራዎች 📹
🏗የቆሻሻ ማስወገጃ 🗑️
🏗ደረጃዉን የጠበቀ ጀነሬተር እና ሌሎችንም ይይዛል⚡
📍ግንባታዉ በ27 ወራት የሚጠናቀቅ ሲሆን የግንባታ ሂደትን እና ጊዜን መሰረት ያደረገ የአከፋፈል ስርዓት ይኖረዋል⏳
በካሬ ከ 105,000 ጀምሮ የማስታወቂያው ቅናሽ ተጠቃሚ ይሁኑ 💰🎉
መረጃ ለማግኘትና ሳይት ለመጎብኘት በ0997888888 / 0998808080 በአጭር ቁጥር 6267 ይደውሉልን 📞
🧭ኮምፖስ ፕሮፐርቲስ🧭
#Compassproperties #realestateinAddisAbaba #Apartment #Houseforsale

አትራፊና ለኢንቨስትመንት የሚሆኑ ቤቶችን መግዛት አሁን ነው።

🔥2
አትራፊና ለኢንቨስትመንት የሚሆኑ ቤቶችን መግዛት አሁን ነው።
በቦሌ አትላስ በካሬ ከ 105,000 ጀምሮ የማስታወቂያው ቅናሽ ተጠቃሚ ይሁኑ 💰🎉
መረጃ ለማግኘትና ሳይት ለመጎብኘት በ0997888888 / 0998808080 በአጭር ቁጥር 6267 ይደውሉልን 📞
🧭ኮምፖስ ፕሮፐርቲስ🧭
#Compassproperties #realestateinAddisAbaba #Apartment #Houseforsale
👍2🔥2❤1
🎁🎊🎉🎁
ለክቡራን ደንበኞቻችንና ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም የትንሳኤ በዓል እንዲሆንላችሁ እንመኛለን።
We sincerely wish all our esteemed customers and all followers of the Christian faith a joyful and blessed Easter.
#Compassproperties

👍2
✨🎁 ለቤተሰብዎ የሚገባውን ምርጡን ኑሮ ዛሬውኑ ይምረጡ
🏗 የማስታወቂያ ቅናሽ የተደረገባቸው
🏗በቦሌ አትላስ የሚገኙ
🏗ከባለ 1 እስከ 3 መኝታ ቤቶች
🏗ጥንቅቅ ያሉና ወሳኝ መሠረተ ልማቶች የተዘረጉላቸው
ዛሬውኑ የግልዎ ያድርጉ! 📢
መረጃ ለማግኘትና ሳይት ለመጎብኘት በ0997888888 / 0998808080 ይደውሉልን 📞
🧭ኮምፖስ ፕሮፐርቲስ🧭
#Compassproperties #realestateinAddisAbaba #Apartment #Houseforsale
ውብ መኖሪያ ለውብ ሕይወት በቦሌ አትላስ ሳይት 🏙️
📌 ከባለ 1 እስከ ባለ 3 መኝታ አማራጮች ያሉት 🛏️
🏗ባለ 1 መኝታ*(በ 80 ወይንም በ 85 ካሬ)
🏗ባለ 2 መኝታ*(በ110 ፣115 ወይም በ125ካሬ)
🏗ባለ 3 መኝታ (በ160 ወይም 165ካሬ)
በካሬ ከ 105,000 ጀምሮ የማስታወቂያው ቅናሽ ተጠቃሚ ይሁኑ 💰🎉
መረጃ ለማግኘትና ሳይት ለመጎብኘት በ0997888888 / 0998808080 በአጭር ቁጥር 6267 ይደውሉልን 📞
🧭ኮምፖስ ፕሮፐርቲስ🧭
#Compassproperties #realestateinAddisAbaba #Apartment #Houseforsale
📌 ከባለ 1 እስከ ባለ 3 መኝታ አማራጮች ያሉት 🛏️
🏗ባለ 1 መኝታ*(በ 80 ወይንም በ 85 ካሬ)
🏗ባለ 2 መኝታ*(በ110 ፣115 ወይም በ125ካሬ)
🏗ባለ 3 መኝታ (በ160 ወይም 165ካሬ)
በካሬ ከ 105,000 ጀምሮ የማስታወቂያው ቅናሽ ተጠቃሚ ይሁኑ 💰🎉
አትራፊና ለኢንቨስትመንት የሚሆኑ ቤቶችን መግዛት አሁን ነው።
መረጃ ለማግኘትና ሳይት ለመጎብኘት በ0997888888 / 0998808080 በአጭር ቁጥር 6267 ይደውሉልን 📞
🧭ኮምፖስ ፕሮፐርቲስ🧭
#Compassproperties #realestateinAddisAbaba #Apartment #Houseforsale
ቅንጡ ቤቶችን በቦሌ አትላስ ሳይት ይዘን መተናል 🏙️
በካሬ ከ 105,000 ጀምሮ የማስታወቂያው ቅናሽ ተጠቃሚ ይሁኑ 💰🎉
📌ዘመናዊ አፓርትመንት ህንፃችን በዉስጡ ✨
🏗2 ሰፋፊ ደረጃዎች 🛤️
🏗 3 ደረጃቸዉን የጠበቁ አሳንሰሮች 🛗
🏗ባለ 4 ወለል በቂ የመኪና ማቆሚያ 🚙
🏗የዉሀ ማጠራቀሚያ ታንከሮች 💧
🏗 ዘመናዊ ካሜራዎች 📹
🏗የቆሻሻ ማስወገጃ 🗑️
🏗ደረጃዉን የጠበቀ ጀነሬተር እና ሌሎችንም ይይዛል⚡
መረጃ ለማግኘትና ሳይት ለመጎብኘት በ0997888888 / 0998808080 በአጭር ቁጥር 6267 ይደውሉልን 📞
🧭ኮምፖስ ፕሮፐርቲስ🧭
#Compassproperties #realestateinAddisAbaba #Apartment #Houseforsale
በካሬ ከ 105,000 ጀምሮ የማስታወቂያው ቅናሽ ተጠቃሚ ይሁኑ 💰🎉
📌ዘመናዊ አፓርትመንት ህንፃችን በዉስጡ ✨
🏗2 ሰፋፊ ደረጃዎች 🛤️
🏗 3 ደረጃቸዉን የጠበቁ አሳንሰሮች 🛗
🏗ባለ 4 ወለል በቂ የመኪና ማቆሚያ 🚙
🏗የዉሀ ማጠራቀሚያ ታንከሮች 💧
🏗 ዘመናዊ ካሜራዎች 📹
🏗የቆሻሻ ማስወገጃ 🗑️
🏗ደረጃዉን የጠበቀ ጀነሬተር እና ሌሎችንም ይይዛል⚡
መረጃ ለማግኘትና ሳይት ለመጎብኘት በ0997888888 / 0998808080 በአጭር ቁጥር 6267 ይደውሉልን 📞
🧭ኮምፖስ ፕሮፐርቲስ🧭
#Compassproperties #realestateinAddisAbaba #Apartment #Houseforsale
ስኬታማ እና ፍሬያማ ሳምንት ይሁንልዎ!"
መረጃ ለማግኘትና ሳይት ለመጎብኘት በ0997888888 / 0998808080 በአጭር ቁጥር 6267 ይደውሉልን 📞
🔗የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ
📌TikTok: https://www.tiktok.com/@compass_properties
📌Instagram & Thread: https://www.instagram.com/compassproperties.et
📌Facebook: https://www.facebook.com/Compasspropertieset
📌Telegram Page: t.me/Compass_properties
🧭ኮምፖስ ፕሮፐርቲስ🧭
#Compassproperties #realestateinAddisAbaba #Apartment #Houseforsale
❤2
የቤት ባለቤት የመሆን ጉዞዎን ከእኛ ጋር ይጀምሩ።
📌ቦሌ አትላስ ማዶ ሆቴል
መረጃ ለማግኘትና ሳይት ለመጎብኘት በ0997888888 / 0998808080 ወይም በአጭር ቁጥር 6267 ይደውሉልን 📞
🧭ኮምፖስ ፕሮፐርቲስ🧭
#Compassproperties #realestateinAddisAbaba #Apartment #Houseforsale
👍2❤1
የታማኝነትና የጥራት ምልክት።
📌ኑ በቦሌ አትላስ ማዶ ሆቴል ጀርባ የህልምዎን ቤት በተመጣጣኝ ዋጋ አብረውን ይገንቡ
መረጃ ለማግኘትና ሳይት ለመጎብኘት በ0997888888 / 0998808080 ወይም በአጭር ቁጥር 6267 ይደውሉልን 📞
🧭ኮምፖስ ፕሮፐርቲስ🧭
#Compassproperties #realestateinAddisAbaba #Apartment #Houseforsale
❤1
አዲስ ሳምንት፣ አዲስ ዕድል! 🏗️
"ምቾት፣ ደህንነት እና ጥራት በአንድ ላይ - ኮምፖስ ፕሮፐርቲስ"
መልካም የስራ ሳምንት!
🧭 Compass Properties🧭
🔗የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ
📌Facebook: https://www.facebook.com/Compasspropertieset
📌TikTok: https://www.tiktok.com/@compass_properties
📌Telegram Page: t.me/Compass_properties
"ምቾት፣ ደህንነት እና ጥራት በአንድ ላይ - ኮምፖስ ፕሮፐርቲስ"
መልካም የስራ ሳምንት!
🧭 Compass Properties🧭
🔗የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ
📌Facebook: https://www.facebook.com/Compasspropertieset
📌TikTok: https://www.tiktok.com/@compass_properties
📌Telegram Page: t.me/Compass_properties
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ኮምፓስ ፕሮፐርቲስ
#በካዛንቺስ
#በመስቀልፍላወር
#በቦሌአትላስ
#በቄራ
📌 ለክብራን ደንበኞቻችን የመኖሪያ ቤቶችንና የንግድ ሱቆችን በማስተዋወቂያ ዋጋ እየሸጥን እንገኛለን።
መረጃ ለማግኘትና ሳይት ለመጎብኘት በ0997888888 / 0998808080 ወይም በአጭር ቁጥር 6267 ይደውሉልን 📞
🧭ኮምፖስ ፕሮፐርቲስ🧭
#Compassproperties #realestateinAddisAbaba #Apartment #Houseforsale
#በካዛንቺስ
#በመስቀልፍላወር
#በቦሌአትላስ
#በቄራ
📌 ለክብራን ደንበኞቻችን የመኖሪያ ቤቶችንና የንግድ ሱቆችን በማስተዋወቂያ ዋጋ እየሸጥን እንገኛለን።
መረጃ ለማግኘትና ሳይት ለመጎብኘት በ0997888888 / 0998808080 ወይም በአጭር ቁጥር 6267 ይደውሉልን 📞
🧭ኮምፖስ ፕሮፐርቲስ🧭
#Compassproperties #realestateinAddisAbaba #Apartment #Houseforsale
👍1🔥1
"ትላልቅ ህልሞች በትጋት ይጀመራሉ። የዛሬው ጥረትዎ ለነገው የህልም ቤትዎ መሰረት ነው። ስኬታማ እና ፍሬያማ ሳምንት ይሁንልዎ!"
0997888888/ 0998808080 በመደወል ስለ ቤቶቻችን ሙሉ መረጃ ማግኘት ይችላሉ።
🧭 Compass Properties🧭
🔗የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ
📌TikTok: https://www.tiktok.com/@compass_properties
📌Instagram & Thread: https://www.instagram.com/compassproperties.et
📌Facebook: https://www.facebook.com/Compasspropertieset
📌Telegram Page: t.me/Compass_properties
📌YouTube : https://youtube.com/@compass_properties
📌X (Twitter): https://x.com/CompassProp
📌Linkedin: https://www.linkedin.com/in/compassproperties

አባቶቻችን በአንድነት ቆመው ነፃነታችንን እንዳስከበሩ ሁሉ፣ እኛም በኮምፓስ ፕሮፐርቲስ ለእናንተ አስተማማኝ መጠለያን ለመገንባት በፅናት እንቆማለን። እንኳን ለአርበኞች ድል መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
መረጃ ለማግኘትና ሳይት ለመጎብኘት በ0997888888 / 0998808080 ወይም በአጭር ቁጥር 6267 ይደውሉልን 📞
🧭ኮምፖስ ፕሮፐርቲስ🧭
#Compassproperties #realestateinAddisAbaba #Apartment #Houseforsale
መረጃ ለማግኘትና ሳይት ለመጎብኘት በ0997888888 / 0998808080 ወይም በአጭር ቁጥር 6267 ይደውሉልን 📞
🧭ኮምፖስ ፕሮፐርቲስ🧭
#Compassproperties #realestateinAddisAbaba #Apartment #Houseforsale
❤2👍1
የህልም ቤትዎን ለመረከብ የ9 ወር ቀጠሮ!
ግንባታው በመጠናቀቅ ላይ ያለውን የመስቀል ፍላወር ሳይታችንን 30% ቅድመ ክፍያ ብቻ በመክፈል የቤት ባለቤት ይሁኑ። የቀረን ጥቂት ቤቶች ስለሆነ ፈጥነው ይወሰኑ!"
መረጃ ለማግኘትና ሳይት ለመጎብኘት በ0997888888 / 0998808080 ወይም በአጭር ቁጥር 6267 ይደውሉልን 📞
🧭ኮምፖስ ፕሮፐርቲስ🧭
#Compassproperties #realestateinAddisAbaba #Apartment #Houseforsale
ግንባታው በመጠናቀቅ ላይ ያለውን የመስቀል ፍላወር ሳይታችንን 30% ቅድመ ክፍያ ብቻ በመክፈል የቤት ባለቤት ይሁኑ። የቀረን ጥቂት ቤቶች ስለሆነ ፈጥነው ይወሰኑ!"
መረጃ ለማግኘትና ሳይት ለመጎብኘት በ0997888888 / 0998808080 ወይም በአጭር ቁጥር 6267 ይደውሉልን 📞
🧭ኮምፖስ ፕሮፐርቲስ🧭
#Compassproperties #realestateinAddisAbaba #Apartment #Houseforsale
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሳምንቱን በአዲስ ዕድል ይጀምሩ! 🏗️
ኮምፖስ ፕሮፐርቲስ፦ ለላቀ ጥራት፣ ለታማኝ ደህንነት እና ለፍጹም ምቾት።
መልካም የስራ ሳምንት!
🧭 Compass Properties🧭
🔗የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ
📌Facebook: https://www.facebook.com/Compasspropertieset
📌TikTok: https://www.tiktok.com/@compass_properties
📌Telegram Page: t.me/Compass_properties
ኮምፖስ ፕሮፐርቲስ፦ ለላቀ ጥራት፣ ለታማኝ ደህንነት እና ለፍጹም ምቾት።
መልካም የስራ ሳምንት!
🧭 Compass Properties🧭
🔗የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ
📌Facebook: https://www.facebook.com/Compasspropertieset
📌TikTok: https://www.tiktok.com/@compass_properties
📌Telegram Page: t.me/Compass_properties
በቦሌ አትላስ ላይ የራስዎ የሆነ አሻራ ይኑርዎት!
መረጃ ለማግኘትና ሳይት ለመጎብኘት በ0997888888 / 0998808080 ወይም በአጭር ቁጥር 6267 ይደውሉልን 📞
🧭ኮምፖስ ፕሮፐርቲስ🧭
#Compassproperties #realestateinAddisAbaba #Apartment #Houseforsale
👍2🔥1
"ትላልቅ ህልሞች በትጋት ይጀመራሉ። የዛሬው ጥረትዎ ለነገው የህልም ቤትዎ መሰረት ነው። ስኬታማ እና ፍሬያማ ሳምንት ይሁንልዎ!"
0997888888/ 0998808080 በመደወል ስለ ቤቶቻችን ሙሉ መረጃ ማግኘት ይችላሉ።
🧭 Compass Properties🧭
🔗የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ
📌TikTok: https://www.tiktok.com/@compass_properties
📌Instagram & Thread: https://www.instagram.com/compassproperties.et
📌Facebook: https://www.facebook.com/Compasspropertieset
📌Telegram Page: t.me/Compass_properties
📌YouTube : https://youtube.com/@compass_properties
📌X (Twitter): https://x.com/CompassProp
📌Linkedin: https://www.linkedin.com/in/compassproperties
0997888888/ 0998808080 በመደወል ስለ ቤቶቻችን ሙሉ መረጃ ማግኘት ይችላሉ።
🧭 Compass Properties🧭
🔗የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ
📌TikTok: https://www.tiktok.com/@compass_properties
📌Instagram & Thread: https://www.instagram.com/compassproperties.et
📌Facebook: https://www.facebook.com/Compasspropertieset
📌Telegram Page: t.me/Compass_properties
📌YouTube : https://youtube.com/@compass_properties
📌X (Twitter): https://x.com/CompassProp
📌Linkedin: https://www.linkedin.com/in/compassproperties
የ 27 ወራት የቃል ኪዳን ጉዞ
27 ወራት ለእናንተ የምናስረክበው የህይወት ዘመን ስኬት መቁጠሪያ ነው። ከዛሬ ጀምሮ ባሉት 27 ወራት ውስጥ በቦሌ አትላስ ግርማ ሞገስ ያለው G+15 ህንፃ ሰርተን እናስረክበዎታለን።
በእነዚህ ጊዜያት ውስጥ፦
📌4 ወለል ሙሉ የመኪና ማቆሚያዎች ዝግጁ ይሆናሉ!
📌3 ዘመናዊ አሳንሰሮች ስራ ይጀምራሉ!
📌ከባለ 1 እስከ ባለ 3 መኝታ ቤቶች ለእናንተ ድምቀት ይዘጋጃሉ!
በእያንዳንዱ ወር ግንባታው ሲራመድ፣ የእናንተም ባለቤትነት እውን ይሆናል።
"የ 27 ወራት የባለቤትነት ጉዞዎን ዛሬውኑ ይጀምሩ!