የድርጅታችን ኮምፓስ ፕሮፐርቲስ የጀርባ አጥንት ከሆኑት የሽያጭ አማካሪዎቻችን ጋር በፍሬንድሽፕ ፖርክ የነበረን የመዝናኛና የአንድነት ፕሮግራም በታላቅ ድምቀት ተጠናቋል። በዕለቱ፦
📌የውስጥ ተነሳሽነትን የሚጨምር
📌አንድነታችንን ያጠናከሩ አዝናኝ ጌሞችና የሽያጭ ሽልማቶች
📌በቀጣይ ለደንበኞቻችን ስለሚለቀቁ የአትላስ፣ የቴድሮስ አደባባይና የሳሪስ ሳይቶቻችን የመሪዎች ገለጻ
📌እንዲሁም በህብረት የቁርስና የምሳ ፕሮግራም ነበረን።
ፕሮግራሙ በቀጣይ ለደንበኞቻችን የተሻለ አገልግሎት ለመስጠት አዲስ ጉልበትና ራዕይ የሰነቅንበት ነበር።
ጠንካራ ቡድን ለተሻለ ስኬት!
#compassproperties #RealEstate #TeamBuilding #SalesTeam #Unity
📌የውስጥ ተነሳሽነትን የሚጨምር
የማነቃቂያ ስልጠና፤📌አንድነታችንን ያጠናከሩ አዝናኝ ጌሞችና የሽያጭ ሽልማቶች
📌በቀጣይ ለደንበኞቻችን ስለሚለቀቁ የአትላስ፣ የቴድሮስ አደባባይና የሳሪስ ሳይቶቻችን የመሪዎች ገለጻ
📌እንዲሁም በህብረት የቁርስና የምሳ ፕሮግራም ነበረን።
ፕሮግራሙ በቀጣይ ለደንበኞቻችን የተሻለ አገልግሎት ለመስጠት አዲስ ጉልበትና ራዕይ የሰነቅንበት ነበር።
ጠንካራ ቡድን ለተሻለ ስኬት!
#compassproperties #RealEstate #TeamBuilding #SalesTeam #Unity
❤2
"የወደፊት መኖሪያዎን ዛሬውኑ ያረጋግጡ።"
✨🎁 ካሳንቺስ በታላቅ ቅናሽ
እስከ 25% ቅናሽ የተደረገባቸውን በካሳንቺስ ሳይት የሚገኙ አፖርታማ ቤቶችን ቀድመው የግልዎ ያድርጉ! 📢🏗
🗓 ቅናሹ የሚቆየው ለውስን ቀናት ብቻ ነው
ስላሉን የመኖሪያ ቤቶችና የንግድ ሱቆች መረጃ ለማግኘት በ0997888888 / 0998808080 ይደውሉልን 📞
🧭ኮምፖስ ፕሮፐርቲስ🧭
#Compassproperties #realestateinAddisAbaba #Apartment #Houseforsale

❤2👍1🔥1
እንኳን ለ1447ኛው የኢድ አል-ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ ድርጅታችን ኮምፓስ ፕሮፐርቲ በዓሉ የሰላም፣ የፍቅርና የአንድነት እንዲሆንላችሁ ይመኛል።
የበዓሉ ደስታ ይበልጥ እንዲደመቅላችሁ የምስራች ይዘንላችሁ መጥተናል። በቄራና በመስቀል ፍላወር ከገነባናቸው ቤቶች በተጨማሪ በካሳንቺስ፣ በአትላስ፣ በፒያሳ (ቴድሮስ አደባባይ) እንዲሁም በጎተራ የተለያዩ የካሬ አማራጭ ያላቸውን የንግድ ስራዎትን የሚያሳልጡበትና ለቤተሰብዎ ምቹ መጠለያ የሚሆኑ፣ በከተማዋ እምብርት ላይ የሚገኙ ድንቅ አማራጮች ወደክቡራን ደንኞች ለማድረስ ዝግጅት ጨርሰናል።
በዓሉን ከቤተሰብዎ ጋር በደስታ ያሳልፉ፤ ለነገው ህይወትዎ ደግሞ ዛሬውኑ ከእኛ ጋር ቀጠሮ ይያዙ።
ስላሉን የመኖሪያ ቤቶችና የንግድ ሱቆች መረጃ ለማግኘት በ አጭር የስልክ ቁጥራችን 6267 ወይንም በ0997888888 / 0998808080 ይደውሉልን 📞

❤2👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እንኳን ለ1447ኛው የኢድ አል-ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ ድርጅታችን ኮምፓስ ፕሮፐርቲ በዓሉ የሰላም፣ የፍቅርና የአንድነት እንዲሆንላችሁ ይመኛል።
#compassproperties
#compassproperties
👍1🥰1
ከኪራይ ወደ ባለቤትነት—አንድ እርምጃ ብቻ!"
እስከ 25% ቅናሽ የተደረገባቸውን በካሳንቺስ ሳይት የሚገኙ አፖርታማ ቤቶችን ቀድመው የግልዎ ያድርጉ! 📢🏗
🗓 ቅናሹ የሚቆየው ለውስን ቀናት ብቻ ነው
መረጃ ለማግኘት በ0997888888 / 0998808080 ይደውሉልን 📞
🧭ኮምፖስ ፕሮፐርቲስ🧭
#Compassproperties #realestateinAddisAbaba #Apartment #Houseforsale
🔥1
✨🎁 ካሳንቺስ በታላቅ ቅናሽ
እስከ 25% ቅናሽ የተደረገባቸውን በካሳንቺስ ሳይት የሚገኙ አፖርታማ ቤቶችንና የንግድ ሱቆችን ቀድመው የግልዎ ያድርጉ! 📢🏗
ስላሉን የመኖሪያ ቤቶችና የንግድ ሱቆች መረጃ ለማግኘት በ0997888888 / 0998808080 ይደውሉልን 📞
🧭ኮምፖስ ፕሮፐርቲስ🧭
#Compassproperties #realestateinAddisAbaba #Apartment #Houseforsale
👍2
✨🎁 የተሟላ ኑሮን ዛሬውኑ ይቀላቀሉ
ካሳንቺስ በ የኛ ካዛ ሲቲ ሴንተር አየደመቀች ነው። እስከ 25% ቅናሽ የተደረገባቸውን ቤቶች የግልዎ ያድርጉ! 📢🏗
መረጃ ለማግኘትና ሳይት ለመጎብኘት በ0997888888 / 0998808080 ይደውሉልን 📞
🧭ኮምፖስ ፕሮፐርቲስ🧭
#Compassproperties #realestateinAddisAbaba #Apartment #Houseforsale
✨🎁 ለቤተሰብዎ የሚገባውን ምርጡን ኑሮ ዛሬውኑ ይምረጡ
🏗 እስከ 25% ቅናሽ የተደረገባቸው
🏗በመሀል ካዛንቺስ የሚገኙ
🏗ከስቱዲዮ እስከ 3 መኝታ ቤቶች
🏗ጥንቅቅ ያሉና ወሳኝ መሠረተ ልማቶች የተዘረጉላቸው
ዛሬውኑ የግልዎ ያድርጉ! 📢
መረጃ ለማግኘትና ሳይት ለመጎብኘት በ0997888888 / 0998808080 ይደውሉልን 📞
🧭ኮምፖስ ፕሮፐርቲስ🧭
#Compassproperties #realestateinAddisAbaba #Apartment #Houseforsale
✨🎁 በከፍተኛ የግንባታ ፍጥነት እየተገነቡ ያሉ ዘመናዊ ቤቶችን ቀድመው የግልዎ ያርጉ!
መረጃ ለማግኘትና ሳይት ለመጎብኘት በ0997888888 / 0998808080 ይደውሉልን 📞
🧭ኮምፖስ ፕሮፐርቲስ🧭
#Compassproperties #realestateinAddisAbaba #Apartment #Houseforsale
👍2
"የዛሬው ጥረትዎ ለነገው የህልም ቤትዎ መሰረት ነው። ስኬታማ እና ፍሬያማ ሳምንት ይሁንልዎ!"
በቅርቡ ኮምፓስ ፕሮፐርቲስ አዲስ ሳይት ይዞ ወደናንተ እየመጣ ይገኛል።
0997888888/ 0998808080 / 0907717273 በመደወል ስለ ቤቶቻችን ሙሉ መረጃ ማግኘት ይችላሉ።
🧭 Compass Properties🧭
🔗የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ
📌TikTok: https://www.tiktok.com/@compass_properties
📌Instagram & Thread: https://www.instagram.com/compassproperties.et
📌Facebook: https://www.facebook.com/Compasspropertieset
📌Telegram Page: t.me/Compass_properties
📌YouTube : https://youtube.com/@compass_properties
📌X (Twitter): https://x.com/CompassProp
📌Linkedin: https://www.linkedin.com/in/compassproperties

🔥2👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የድርጅታችን ኮምፓስ ፕሮፐርቲስ የጀርባ አጥንት ከሆኑት የሽያጭ አማካሪዎቻችን ጋር በፍሬንድሽፕ ፖርክ የነበረን የመዝናኛና የአንድነት ፕሮግራም።
t.me/compass_properties
t.me/compass_properties
🔥1🥰1
ቀጣይ መዳረሻችንን አትላስ አርገናል
ህንጻዎችን በፍጥነት በታማኝነት እየገነባ የሚገኘው ድርጅታችን ኮምፓስ ፕሮፐርቲስ አሁን ደግሞ በአትላስ ቅንጡ መኖሪያ ቤቶችን ይዞ ወደናንተ መቷል።
ስለ ቤቶቻችን ሙሉ መረጃ ማግኘት በአጭር የስልክ መስመራችን 6267 ወይንም በ0997888888/ 0998808080 በመደወል ይችላሉ።
Our Next Destination? Atlas!
Compass Properties, known for building quality structures with speed and integrity, is proud to announce our newest luxury residential project in the heart of Atlas. Your dream home is officially here.
Get the full details today:
📞 Call us at our short code: 6267
📱 Or reach us at: 0997888888 / 0998808080
🧭 Compass Properties🧭
🔥2🥰1
አትራፊና ለኢንቨስትመንት የሚሆኑ ቤቶችን መግዛት አሁን ነው።
መረጃ ለማግኘትና ሳይት ለመጎብኘት በ0997888888 / 0998808080 ይደውሉልን 📞
🧭ኮምፖስ ፕሮፐርቲስ🧭
#Compassproperties #realestateinAddisAbaba #Apartment #Houseforsale
🔥3
ሳምንታችንን በመልካም ዜና ብንጀምርስ?
ኮምፓስ ፕሮፐርቲስ በአዲስ አበባ ያለውን የመኖሪያ ቤት እጥረት ለመቅረፍ አየሰራ እንደሚገኝ አሳወቀ
#Ethiopia | ኮምፓስ ኮንስትራክሽን በአሁኑ ወቅት ወደ ሪል እስቴት አልሚነት በመሸጋገር በአዲስ አበባ ከተማ የሚታየውን ከፍተኛ የመኖሪያ ቤት እጥረት በዘላቂነት ለመቅረፍ የሚያስችሉ መጠነ ሰፊ ተግባራትን እያከናወነ እንደሚገኝ አስታወቀ።
ድርጅቱ ቀደም ሲል በመስቀል ፍላወር እና በቄራ አካባቢዎች የጀመራቸውን ዘመናዊ አፓርትመንቶች አጠናቆ ለቤት ባለቤቶች ያስረከበ ሲሆን፣ በዛሬው እለት ደግሞ በቦሌ አትላስ አካባቢ በ1,496 ካሬ ሜትር መሬት ላይ ያስገነባውን ባለ 15 ወለል ዘመናዊ አፓርትመንት በይፋ ለሽያጭ ማቅረቡን አሳውቋል።
በቦሌ አትላስ ፕሮጀክት ከመካከለኛ እስከ ከፍተኛ ስፋት ያላቸውንና ከ80 ካሬ ሜትር እስከ 165 ካሬ ሜትር የሚደርሱ ባለ አንድ እና ባለ ሶስት መኝታ ቤቶችን በማካተት የከተማዋን ነዋሪዎች የመኖሪያ ፍላጎት ከግምት ውስጥ ያስገባ ስራ መሆኑ በሽያጭ መርሐግብሩ ላይ ተገልጿል።
ከዚህም በተጨማሪ ድርጅቱ በካዛንቺስ አካባቢ ለንግድና ለመኖሪያ የሚውል ባለ 19 ወለል ህንፃ ግንባታን እያከናወነ እንደሚገኝና በአደይ አበባ-ሳሪስ አካባቢ ደግሞ የጎህ ፕሮፐርቲ ኮርፖሬሽንን 80 በመቶ የባለቤትነት ድርሻ በመያዝ ሰፊ የመኖሪያ መንደር ለመገንባት የቅድመ ዝግጅት ስራዎቹን ማጠናቀቁን አስታውቋል።
እነዚህ ተከታታይ ፕሮጀክቶች ድርጅቱ በኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው ያለውን አቅም ወደ ቤት ልማት በማዞር የዜጎችን የቤት ባለቤትነት ህልም ለማሳካትና በከተማዋ ያለውን የቤት አቅርቦትና ፍላጎት አለመመጣጠን ለመቀነስ ትልቅ ሚና እንደሚጫወት በመድረኩ ላይ ተገልጿል።
#CompassProperties

❤2🔥1🥰1
Forwarded from Event Addis Media
📌ኮምፓስ ፕሮፐርቲስ በቦሌ አትላስ
ኮምፓስ ፕሮፐርቲስ በቦሌ አትላስ ባለ 15 ወለል የመኖሪያ አፓርትመንቶችን በዛሬው እለት ለተጠቀሚዎች ለሽያጭ ማቅረቡን አስታወቀ።
የኮምፓስ ፕሮፐርቲስ ማርኬቲንግ ማናጀር ማርታ ወርቁ በቦሌ አትላስ መሸጥ የሚጀምረው የመኖሪያ ቤት ከ800 ሺህ ብር ቅድመ ክፍያ ወይም ከ8 ሚሊየን ብር ጀምሮ አጠቃላይ ክፍያ ለቤት ገዢዎች ሽያጮችን እያቀረበ እንደሚገኝ ተናግረዋል።
ቤቶቹ ከባለ አንድ መኝታ እክስ ባለ ሶስት መኝታ የያዙ መሆኑን ነው አራዳ የሰማው።
ለሽያጭ የቀረቡት መኖሪያ አፓርትመንቶች ከ80 ካሬ ጀምሮ እስከ 160 ካሬ መሆናቸውን ማርኬቲንግ ማናጀሯ ገልፀዋል።
ድርጅቱ የራሱን ሪልስቴቶች ገንብቶ ከማቅረብ በተጨማሪ እንደ ጊፍት እና አያት ሪል ስቴት ያሉ ድርጅትች ላይ ስራዎችን በተቋራጭ ኮንስትራክሽን በመረከብ እየገባ ይገኛል ተብሏል።
ድርጅቱ ከዚህ በፊት በቄራ እና በመስቀል ፍላወር መኖሪያ ቤቶችን በመገንባት የቤት ባለቤት ማድረጉን አስታውቋል።
አሁን ላይ ለሽያጭ ከቀረበው የቦሌ አትላስ ግንባታ በተጨማሪ በካዛንችስ የንግድና የመኖሪያ ቤቶችን በአንድ ላይ የያዘ ባለ 19 ወለል ህንፃ እየገነባ እና ለሽያጭ እያቀረበ እንደሚገኝ ተገልጿል።
ለተጨማሪው: https://t.me/EventAddis1

👍1
አትላስ በኮምፓስ ቤቶች ልትደምቅ ነው
ቦሌ አትላስ ሳይት 🏙️
📌 B+Semi-basement+G+15 ወለሎችን የያዘ
🚐 ሁለቱ ቤዝመንት 1ኛና 2ኛ ፎቅ የመኪና ማቆሚያ 🚗
🏠 -ከ3ኛ ፎቅ ጀምሮ እስከ 15 የመኖሪያ ቤቶች 🏡
📌 ከባለ 1 እስከ ባለ 3 መኝታ አማራጮች ያሉት 🛏️
🏗ባለ 1 መኝታ*(በ 80 ወይንም በ 85 ካሬ)
🏗ባለ 2 መኝታ*(በ110 ፣115 ወይም በ125ካሬ)
🏗ባለ 3 መኝታ (በ160 ወይም 165ካሬ)
📌ዘመናዊ አፓርትመንት ህንፃችን በዉስጡ ✨
🏗2 ሰፋፊ ደረጃዎች 🛤️
🏗 3 ደረጃቸዉን የጠበቁ አሳንሰሮች 🛗
🏗ባለ 4 ወለል በቂ የመኪና ማቆሚያ 🚙
🏗የዉሀ ማጠራቀሚያ ታንከሮች 💧
🏗 ዘመናዊ ካሜራዎች 📹
🏗የቆሻሻ ማስወገጃ 🗑️
🏗ደረጃዉን የጠበቀ ጀነሬተር እና ሌሎችንም ይይዛል⚡
📍ግንባታዉ በ27 ወራት የሚጠናቀቅ ሲሆን የግንባታ ሂደትን እና ጊዜን መሰረት ያደረገ የአከፋፈል ስርዓት ይኖረዋል⏳
በካሬ ከ 105,000 ጀምሮ የማስታወቂያው ቅናሽ ተጠቃሚ ይሁኑ 💰🎉
መረጃ ለማግኘትና ሳይት ለመጎብኘት በ0997888888 / 0998808080 በአጭር ቁጥር 6267 ይደውሉልን 📞

🔥2