Compass Properties
123 subscribers
217 photos
7 videos
68 links
ለተጨማሪ መረጃ ይደውሉልን
0997888888 |0998808080 | 0907717273

🧭 ደንበኞቻችንን በቅልጥፍና ለማስተናገድ ዘወትር ዝግጁዎች ነን 🧭

You can also find us on other platforms https://linktr.ee/compassproperties
Download Telegram
የድርጅታችን ኮምፓስ ፕሮፐርቲስ የጀርባ አጥንት ከሆኑት የሽያጭ አማካሪዎቻችን ጋር በፍሬንድሽፕ ፖርክ የነበረን የመዝናኛና የአንድነት ፕሮግራም በታላቅ ድምቀት ተጠናቋል። በዕለቱ፦

📌የውስጥ ተነሳሽነትን የሚጨምር የማነቃቂያ ስልጠና
📌አንድነታችንን ያጠናከሩ አዝናኝ ጌሞችና የሽያጭ ሽልማቶች
📌በቀጣይ ለደንበኞቻችን ስለሚለቀቁ የአትላስ፣ የቴድሮስ አደባባይና የሳሪስ ሳይቶቻችን የመሪዎች ገለጻ
📌እንዲሁም በህብረት የቁርስና የምሳ ፕሮግራም ነበረን።

ፕሮግራሙ በቀጣይ ለደንበኞቻችን የተሻለ አገልግሎት ለመስጠት አዲስ ጉልበትና ራዕይ የሰነቅንበት ነበር።
ጠንካራ ቡድን ለተሻለ ስኬት!
#compassproperties #RealEstate #TeamBuilding #SalesTeam #Unity
1

2