Compass Properties
123 subscribers
217 photos
7 videos
68 links
ለተጨማሪ መረጃ ይደውሉልን
0997888888 |0998808080 | 0907717273

🧭 ደንበኞቻችንን በቅልጥፍና ለማስተናገድ ዘወትር ዝግጁዎች ነን 🧭

You can also find us on other platforms https://linktr.ee/compassproperties
Download Telegram
🎁 ካሳንቺስ በታላቅ ቅናሽ

እስከ 25% ቅናሽ የተደረገባቸውን በካሳንቺስ ሳይት የሚገኙ አፖርታማ ቤቶችን ቀድመው የግልዎ ያድርጉ! 📢🏗

🗓 ቅናሹ የሚቆየው ለውስን ቀናት ብቻ ነው

ስላሉን የመኖሪያ ቤቶችና የንግድ ሱቆች መረጃ ለማግኘት በ0997888888 / 0998808080 ይደውሉልን 📞

🧭ኮምፖስ ፕሮፐርቲስ🧭
#Compassproperties #realestateinAddisAbaba  #Apartment #Houseforsale
🔥2👍1
ስላሉን የመኖሪያ ቤቶችና የንግድ ሱቆች መረጃ ለማግኘት በ0997888888 / 0998808080 ይደውሉልን 📞

🧭ኮምፖስ ፕሮፐርቲስ🧭
#Compassproperties #realestateinAddisAbaba  #Apartment #Houseforsale
1
"ትላልቅ ህልሞች በትጋት ይጀመራሉ። የዛሬው ጥረትዎ ለነገው የህልም ቤትዎ መሰረት ነው። ስኬታማ እና ፍሬያማ ሳምንት ይሁንልዎ!"

0997888888/ 0998808080 / 0907717273 በመደወል ስለ ቤቶቻችን ሙሉ መረጃ ማግኘት ይችላሉ።


🧭 Compass Properties🧭

🔗የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ

📌TikTok: https://www.tiktok.com/@compass_properties

📌Instagram & Thread: https://www.instagram.com/compassproperties.et

📌Facebook: https://www.facebook.com/Compasspropertieset

📌Telegram Page: t.me/Compass_properties

📌YouTube : https://youtube.com/@compass_properties

📌X (Twitter): https://x.com/CompassProp

📌Linkedin: https://www.linkedin.com/in/compassproperties
የድርጅታችን ኮምፓስ ፕሮፐርቲስ የጀርባ አጥንት ከሆኑት የሽያጭ አማካሪዎቻችን ጋር በፍሬንድሽፕ ፖርክ የነበረን የመዝናኛና የአንድነት ፕሮግራም በታላቅ ድምቀት ተጠናቋል። በዕለቱ፦

📌የውስጥ ተነሳሽነትን የሚጨምር የማነቃቂያ ስልጠና
📌አንድነታችንን ያጠናከሩ አዝናኝ ጌሞችና የሽያጭ ሽልማቶች
📌በቀጣይ ለደንበኞቻችን ስለሚለቀቁ የአትላስ፣ የቴድሮስ አደባባይና የሳሪስ ሳይቶቻችን የመሪዎች ገለጻ
📌እንዲሁም በህብረት የቁርስና የምሳ ፕሮግራም ነበረን።

ፕሮግራሙ በቀጣይ ለደንበኞቻችን የተሻለ አገልግሎት ለመስጠት አዲስ ጉልበትና ራዕይ የሰነቅንበት ነበር።
ጠንካራ ቡድን ለተሻለ ስኬት!
#compassproperties #RealEstate #TeamBuilding #SalesTeam #Unity
1