የኪነ-ጥበብ ዘርፍን በተመለከተ
በኪነ-ጥበብ የዘርፉን አቅምና የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት ሊያሳድጉ የሚችሉ 380 የሥነ ጽሁፍ ሥራዎችን ተደራሽ ለማድረግ ታቅዶ መፈፀም ተችሏል፡፡በዚህም እጅግ ዘመናዊ የትያትርና ፊልም ማእከላትን በመገንባት ለአገልግሎት ክፍት ተደርገዋል፡፡
25 የሚሆኑ የዕይታዊ ጥበባትና ክውን መልቲ-ሚዲያ ሥራዎች የስዕል ኤግዚቢሽኖች፣ ቶክ-ሾውና ስልጠናዎችን ተካሄደዋል፡፡
እንዲሁም በከተማዋ መንግስታዊ ኩነቶችን ተከትሎ 245 የሚሆኑ የኪነ-ጥበብ መድረኮችና ኩነቶችን ማዘጋጀትና ማስተባበር ታቅዶ 100% መፈፀም ተችሏል፡፡
ከንቲባ አዳነች አቤቤ

❤1
ትራንስፖርት ዘርፍ በተመለከተ፤-
ባለፉት 6ወራት 14,133 ተሸከርካሪዎችን በማሰማራት በቀን በአማካይ 3.98 ሚሊየን ህዝብ በማጓጓዝ የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ማሳለጥ ተችሏል፡፡
የብዙኃን ትራንስፖርት ድርሻ ከነበረበት 36 በመቶ ወደ 42 በመቶ ማሳደግ ተችሏል፤
የትራንስፖርት መሰረተ ልማት ከማስፋፋት አኳያ የከተማውን የትራንስፖርት ችግር በወሳኝነት ሊቀርፍ የሚችል የፈጣን አውቶብስ ትራንዚት የBRT B2 ፕሮጀክት የ15.6 ኪ.ሜ የመንገድና የዴፖ ግንባታ ስራም ተጀምሯል፡፡
የሞተር አልባ ትራንስፖርትን ከማስፋፋት አኳያ በኮሪደር ልማት የተገነቡትን 241 ኪ/ሜትር የብስክሌት ኦፕሬሽን ስራ ለማስጀመር 10 ኦፕሬተሮች የምዝገባ ፍቃድ ወስደው ሶስቱ ብስክሌቶችን ከውጪ የማስገባት ስራ እየተሰራ ነዉ፡፡
ባልተገባ የመንገድ አጠቃቀም የሚከተሉ አሽከርካሪዎችና እግረኛ የመንገድ ተጠቃሚዎችን የመቆጣጠርና አስተማሪ እርምጃዎችን የመዉሰድ ስራዎች ተሰርተዋል፡፡
የትራፊክ ቁጥጥር እና የፓርኪንግ አስተዳደር ክፍያ ስራዎችን በቴክኖሎጂ በማስደገፍ አገልግሎቱን ማዘመንና ማሻሻል ተችሏል፡፡

👍1
የሥራ ዕድል ፈጠራ እና ክህሎት በተመለከተ
👉ቋሚ ሥራ፦ ለ 195,112 ዜጎች ቋሚ የሥራ ዕድል ተፈጥሯል ::
👉ጊዜያዊ ሥራ፦ በኮሪደር እና በቤት ግንባታ ፕሮጀክቶች 250,000 በላይ ሰዎች ጊዜያዊ ሥራ አግኝተዋል።
👉የዘርፍ ድርሻ፦ የአገልግሎት ዘርፍ (71%) ትልቁን ድርሻ ሲይዝ፣ ኢንዱስትሪ (21%) እና ግብርና (8%) ይከተላሉ።
👉ስልጠና፦ 266,962 ሰልጣኞች በክህሎት መር አጫጭር ስልጠናዎች ሰልጥነዋል።
👉ተጠቃሚዎች፦ ሴቶች 53.7%፣ ወጣቶች 49.25%

አገልግሎት አሰጣጥን በተመለከተ:-
የአገልግሎት አሰጣጥ ስርዓቱን ዲጂታላይዝ ለማድረግ በተሰራው ስራ 23 አዳዲስ አገልግሎቶች በቴክኖሎጂ በማስደገፍ 370 አገልግሎቶች በቴክኖሎጂ ታግዘው እንዲሰጡ ማድረግ ተችሏል።
በ"መሶብ" የአንድ ማዕከል ዲጂታል የመንግስት አገልግሎት ደረጃቸውን ጠብቀው እንዲለሙ በማድረግ፤ ጊዜንና ወጪን በመቀነስ ጥራት ያለው አገልግሎት በመስጠት የተገልጋይን እርካታ 94.2% ማድረስ ተችሏል።
በአገልጋዩ የቴሌቪዥን ፕሮግራም ከተነሱ የተገልጋይ ጥያቄዎች መካከል 86% የሚሆኑት ችግሮች መፈታታቸውን በመስክ ምልከታ ማረጋገጥ ተችሏል።
በተቋማት ምቹ የስራ አካባቢን በመፍጠር 183 የህጻናት ማቆያ፣ 1ዐዐ የሰራተኞች ካፊቴሪያ እና 166 የሸማቾች ሱቆች አገልግሎት እንዲሰጡ ተደርጓል፡፡
ተጠያቂነት ከማስፈን አንፃር በ61 አመራሮች፤ በ126 ዳይሬክተር፤ ቡድን መሪዎችና ከ3ሺ በላይ ሰራተኞች በአገልግሎት አሰጣጥ በፈፀሙት ጥፋት ተጠያቂ ተደርገዋል፡፡

👍2
የገቢ ግብር አሰባሰብን በተመለከተ
95% የግብር ከፋዮች ግብራቸውን በወቅቱ እንዲከፍሉ የተደረገ ሲሆን በ6 ወራት ለመሰብሰብ ከታቀደው 176.03 ቢሊዮን ብር ውስጥ 162.72 ቢሊዮን ብር በመሰብሰብ የእቅዱን 92.4% መፈፀም ተችሏል፡፡ ይህም ከ2017 ጋር ሲነፃፀር 51.12 ቢሊዮን ብር ( 45.8%) የገቢ ጭማሪ አሳይቷል ::
የግማሽ ዓመት ወጪ አፈጻጸም በተመለከተ ከጠቅላላ ወጪ፡ 148.9 ቢሊዮን ብር የካፒታል ወጪ ድርሻ 70.14% ፤ በማህበራዊ ድጋፍ ቀጥታ ድጎማ 18.72 ቢሊዮን ብር ፤ እንዲሁም ለተማሪ ምገባ ፣ ለዩኒፎርም፣ ለጤና መድህንና ለትራንስፖርት 55.7 ቢሊዮን ብር ወጪ በማድረግ 59.7% የእድገት መጠን ማሳየት ተችሏል፡፡
የቅሬታ አያያዝና አገልግሎት ክትትል በተመለከተ ከከንቲባ ጽ/ቤት ጀምሮ ግልፅ የቅሬታ ስርዓት በመዘርጋት፤ በብልሹ አሰራርና ሌብነት የተሳተፉ 282 ሰራተኞች ላይ አስተዳደራዊና ህጋዊ እርምጃ ተወሰዷል፡፡
በቴክኖሎጂ በተደገፈ የቁጥጥር ስራ በ7,678 ግብር የሚሰውሩ ነጋዴዎችና በ2,261 የጭነት መኪናዎች ያለ ደረሰኝ ምርት ሲያጓጉዙ በመገኘታቸው ህጋዊ እርምጃ ተወስዷል፡፡
ከተማዋ በገቢ አሰባሰብና በጀትን በአግባቡ ከመጠቀም አንፃር ከአፍሪካ ከተሞች ጋር በተካሄደ ጥናት ምዘና መሰረት ከተማችን ቀዳሚ በመሆን ልምዷን አካፍላለች፡፡

❤1👍1
የኀብረተሰብ ተሳትፎና በጎ ፈቃድ ማስተባበሪያ ኮሚሽን - አዲስ አበባ
Photo
የመሬት ልማት እና አስተዳደርን በተመለከተ፡-
የኦንላይን አገልግሎትን ለማሳለጥ ባለፉት ስድስት ወራት በተሻሻለው ሲስተም 10,528 ካርታዎች ታትመው ተሰራጭተዋል፡፡
የለማ መሬት ዝግጅትና ማስተላለፍ ሥርዓትን ከማሻሻል አንፃር ለተለያዩ አገልግሎቶች 341 ሄክታር መሬት ለማዘጋጀት ታቅዶ 465 ሄ/ር መሬት ማዘጋጀት ተችሏል፡፡
ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውል የከተማዋን ፍላጎት መሠረት ያደረገ 294 ሄክታር መሬት ለማስተላለፍ ታቅዶ 483 ሄ/ር ማስተላለፍ ተችሏል፡፡
የቅድመ ማልማት ጥያቄ ላቀረቡ 54 ባለይዞታዎች በይዞታቸው ላይ ማልማት እንዲችሉ ውሳኔ ተሰጥቷል፡፡
በግማሽ ዓመቱ ለልማት ተነሺዎች 7.4 ቢሊዮን ብር በላይ ካሣ መክፈል የተቻለ ሲሆን ከዚህ ውስጥ በልማት ምክንያት ለተነሱት ልማት ተነሺዎቻችን ለመሠረተ ልማት ዝርጋታ (ለመብራት) አገልግሎት ከ 400 ሚሊዮን ብር በላይ ከፍያ ተፈጽማል፡፡
የአርሶ አደር መብት ፈጠራ አፈፃፀምን በሚመለከት 6,122 ካርታዎች የታተሙ ሲሆን እስካሁን ድረስ 10,873 ካርታዎች ታትመው አርሶ አደሩ እጅ እንዲደርሱ ተደርጓል፡፡
ለ50 አርሶ አደሮች በይዞታቸዉ ላይ እንዲያለሙ ዉሳኔ ተሰጥቶ ወደ ልማት እንዲገቡ ማድረግ ተችሏል፡፡
ባለፉት ስድስት ወራት 41,454 ይዞታዎች ለመመዝገብ ዕቅድ ተይዞ 34,802 ማከናወን ተችሏል፡፡ እንዲሁም ለሚቀርቡ የመብት ምዝገባና የመስክ አገልግሎት ጥያቄዎች ለ84,996 ተገልጋዮች ምላሽ ለመስጠት ታቅዶ ለ94,927 በላይ ማሳካት ተችሏል፡፡
ለ7,310 ተገልጋዮች አዲስ እና አዝ ቢዊልት የግንባታ ፈቃድ ለመስጠት ታቅዶ ለ7,150 ገንቢዎች ፈቃድ ተሰጥቷል፡፡
ለ1,990 ተገልጋዮች የግንባታ ማሻሻያ፤ ማራዘሚያ እና ማፍረሻ ፈቃድ ለመስጠት ታቅዶ ለ2,477 ገንቢዎች ፈቃድ መስጠት ተችሏል፡፡
ለ12,634 ተገልጋዮች የእድሳት እና ጊዜያዊ የግንባታ ፈቃድ ፣ ለ13,451 ገንቢዎች ፈቃድ በመስጠት በርካታ ሕንፃዎች ታድሰዋል፡፡

የወጣቶችና ስፖርት ዘርፍ በተመለከተ
ወጣቶችን በልማትና በጤናማ የአኗኗር ዘይቤ ለማሳተፍ የተመዘገቡ ውጤቶች፦
👉በጎ ፈቃድ አገልግሎት፦ 1,445,745 ወጣቶች በተለያዩ የበጎ ፈቃድ ስራዎች (አረንጓዴ አሻራ፣ ደም መለገስ፣ ፅዳት...) ተሳትፈዋል። ይህም በገንዘብ ሲተመን 217.7 ሚሊዮን ብር ያወጣል።
👉ግንዛቤ መፍጠር፦ ለ 874,460 ወጣቶች በሀገራዊ ጉዳዮችና በሰላም እሴት ግንባታ ዙሪያ ግንዛቤ ተፈጥሯል።
👉 ስፖርትና ማዘውተሪያ፦
👉32 አዳዲስ የስፖርት ሜዳዎችና ማዘውተሪያዎች ተገንብተዋል።
👉84,683 ታዳጊዎች በ723 ጣቢያዎች ስልጠና እየወሰዱ ይገኛሉ።
👉17 ታዳጊዎች ለአገርቱ ብሔራዊ ቡድን እንዲመረጡ ተደርጓል።
👉በማህበረሰብ አቀፍ ስፖርት 3.7 ሚሊዮን ነዋሪዎች ተሳታፊ ሆነዋል።

በውኃ ልማት ዘርፍ በተመለከተ
👉የከተማዋን የውኃ አቅርቦት ሽፋን በበጀት ዓመቱ መጨረሻ በቀን በ60ሺህ ሜ.ኩብ የሚያሳድጉ የተለያዩ የውሃ ልማት ሥራዎች ተቀርጸው ተግባራዊ በመደረግ ላይ የሚገኙ ሲሆን ከዚህ አንጻር ፤-
👉ባለፉት 6 ወራት በቀን 37,996 ሜ.ኩብ ውሃ መስጠት የሚያስችሉ የ21 ጥልቅ ጉድጓዶች ቁፋሮ ሥራ በማጠናቀቅ በቀን 3,996 ሜ.ኩብ ውሃ መስጠት የሚያስችሉ 3 ጉድጓዶች ወደ ስርጭት ሲስተም እንዲገቡ ተደርጓል፡፡
👉በቀን 100ሺህ ሜ.ኩብ ውኃ ማምረት ከሚያስችለው የጭቋላ ዌል ፊልድ የውሃ ልማት ፕሮጀክት ጋር ተያይዞ የ20 ጉድጓዶች ቁፋሮ ሥራ ሙሉ በሙሉ ተጠናቅቆ ወደ ስርጭት ሲስተም ለማስገባት እየተሰራ ይገኛል፡፡
👉የዘመናዊ ፍሳሽ አገልግሎት ተደራሽነትን ለማሳደግ የሚያስችሉ 8 ፕሮጀክቶች በቀን 20ሺህ ሜ.ኩብ ፍሳሽ የማጣራት አቅም በመፍጠር እስከ 235ሺህ የሚደርስ የህብረተሰብ ክፍል የዘመናዊ ፍሳሽ አገልግሎት ተጠቃሚ ማድረግ ተችሏል፡፡
👉የኮዬ ፈጬ የፍሳሽ ማጣሪያ ጣቢያ ግንባታ ፕሮጀክት 75% ፤በቀን 106ሺህ ሜ.ኩብ ፍሳሽ የማጣራት አቅም የሚኖረው የምሰራቅ ተፋሰስ ፍሳሽ ማጣሪያ ጣቢያ ግንባታ 30% ማድረስ ተችሏል፡፡
👉በሌላ በኩል 20.02 ሚሊዮን ሜትር ኪዩብ ከመኖርያ ቤቶች የሚፈጠረውን ፍሳሽ ቆሻሻ በመስመር እና በተሸከርካሪ በማሰባሰብ 19.73 ሚሊዮን ሜትር ኪዩብ ፍሳሽ ቆሻሻ ማስወገድ ተችሏል፡፡
ከብቲባ አዳነች አቤቤ

👍4
የኀብረተሰብ ተሳትፎና በጎ ፈቃድ ማስተባበሪያ ኮሚሽን - አዲስ አበባ
Photo
የቤት ልማት አቅርቦትን በተመለከተ
በመንግስት በጀት እና በበጎ አድራጎት 11,550 መኖሪያ እና 707 ንግድ ቤቶች በድምሩ 12,257 መኖሪያ እና ንግድ ቤቶችን ለልማት ተነሺዎች፣ ለአገር ባለውለታዎች፣በጨረታና በመልካም አስተዳደር ማስተላለፍ ተችሏል፡፡
በመንግስትና የግል አጋርነት እና በከተማው በጀት ሊገነቡ ከታቀዱ 100 ሺ ቤቶች ላይ 97,000 ቤቶች ወደ ግንባታ ሂደት የገቡ ሲሆን ሁሉንም በተያዘላቸው ጊዜ ውስጥ ለማጠናቀቅ እየሰራን ነው፡፡
በግል እና ሪል ስቴት የተገነቡ ቤቶች 13,517 ሲሆን በኮሪደር የለሙ 810 የንግድ ቤቶችን በልማት ለተነሱ አነስተኛ ነጋዴዎች ተላልፏል፡፡
በመንግስት እና በግል አጋርነት በተሰራው ዘርፈ ብዙ ስራ ከ70 በላይ ፕሮጀክቶችን ወደ ሥራ ማስገባት ተችሏል፡፡ በዚህም ከብር 1.3 ትሪሊዮን በላይ ካፒታል ኢንቨስትመንት መሳብ ተችሏል፡፡
በ65 ህብረት ሥራ ማህበራት ለተደራጁ 5,110 ቤት ገንቢዎች ጠንካራ ድጋፍ በመደረጉ 42 ማህበራት ወደ ግንባታ ምዕራፍ ተሸጋግረዋል::
ከለውጡ ወዲህ 45,566 ቤቶች የተገነቡ ሲሆን በዚህ 6 ወር ደግሞ 4,990 ቤቶች ተገንብተዋል፡፡
ባለፉት 6 ወራት ብቻ 1.5 ቢሊየን ብር በመሰብሰብ ለባንክ ተመላሽ በማድረግ የቦንድ ብድር ጫናን መቀነስ የተቻለ ሲሆን በአጠቃላይ ከለውጡ በፊት ለጋራ መኖሪያ ቤቶች መገንቢያ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከተወሰደው የቦንድ ብድር ከወለዱ ብር 61.2 ቢሊየን ከለውጡ ወዲህ መክፈል ተችሏል፡፡

የህብረተሰቡ ተሳትፎና በበጎ ፈቃድ አገልግሎት በተመለከተ
👉ከህብረተሰቡና ከባለድርሻ አካላት ለአከባቢ ልማትና ለማህበራዊ ሀላፊነትን በመወጣት ረገድ አገልግሎት የሚውል በጥሬ ገንዘብ ፣ በአይነትና በጉልበት በተደረገ አስተዋፅኦ፤-
• 4,99ዐ የአቅመ ደካማ ቤቶችን፣
• 81 ኪ.ሜ ኮብል ስቶን ጥገና፣
• 30 አነስተኛ ድልድይ ግንባታ ፣
• 28 የኮሚኒቲ ፖሊስ ግንባታ ፣
• 35 የውስጥ ለውስጥ መንገድ መብራት ዝርጋታ ፣
• 68 የጋራ መጸዳጃ ቤቶች ግንባታ ፣
• 36 ኪ.ሜ ጠጠር መንገድ ግንባታ እና
• 60 ኪ.ሜ የቴራዞ መንገድ ግንባታ ተከናውኖ ለአገልግሎት በቅቷል፡፡
👉ብሎኮችን ለነዋሪው ምቹ ከማድረግ አንፃር 648 ብሎኮችን ሞዴል ማድረግ ተችሏል፡፡
👉በ6ወራት ውስጥ ለ881,559 የህብረተሰብ ክፍሎች ማዕድ ማጋራት ተችሏል፡፡
👉በአጠቃላይ ባለፉት ስድስት ወራት በበጎ ፈቃድ አገልግሎት 13,136,434,921 ብር እና በህብረተሰብ ተሳትፎ የአከባቢ ልማት ስራዎች 2,200,466,477.74 በድምሩ 15,336,901,398 ብር በማሰባሰብ ለህዝብ ጥቅም ማዋል ተችሏል፡፡

👍5
በኮሚሽኑ ባለፉት 7 ወራት የኅብረተሰቡን አቅም በማስተባበር ከ13 ዓይነት በላይ የአካባቢ መሠረተ ልማት ሥራዎችን አከናውኗል።
የቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 12 እና የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 13 ነዋሪዎች የተገነቡ መሠረተ ልማቶች አካባቢዎቻቸው ሰላም እና ምቹ መኖሪያ እንዲሆን ማስቻሉን የተናገሩ ሲሆን የመልካም አስተዳደር ችግሮች መቀነሳቸውንም አስረድተዋል።
የኮሚሽኑ የህዝብ ተሳትፎና ንቅናቄ ያልተማከለ አስተዳደር ዳይሬክተር አቶ ሔኖክ ዘውዴ በተጠቀሱት ወራት በርካታ የአካባቢ መሠረተ ልማት ሥራዎች በኅብረተሰቡ ንቁ ተሳትፎ በስፋት መከናወናቸውን ነው ያስረዱት።
ከተገነቡት መካከል፦
✔️ ከ105 ኪ.ሜ በላይ የሰብ ቤዝ ሥራ
✔️ ከ86 ኪ.ሜ በላይ የኮብልስቶን ጥገና
✔️ 31 አነስተኛ ድልድዮች
✔️ 32 ማኅበረሰብ አቀፍ ፖሊስ ማዕከላት
✔️ 74 የጋራ መፀዳጃ ቤቶች ይገኙበታል።
ለእነዚህ ፕሮጀክቶች ከ2 ቢሊዮን ብር በላይ ሀብት ተሰብስቦ ሥራ ላይ መዋሉ የተገለፀ ሲሆን 648 ሞዴል ብሎኮችን መፍጠር ተችሏል። ከ1,000 በላይ ለሚሆኑ ዜጎችም ጊዜያዊ የሥራ ዕድል ተፈጥሯል።
እነዚህ መሰረተ ልማቶች በሁሉም ክፍለ ከተሞችና ወረዳዎች ሰላማዊ፣ ንፁህና ምቹ የመኖሪያ አካባቢ ለመፍጠር በሚደረገው ርብርብ ውስጥ ጉልህ አስተዋፅኦ እያበረከቱ ነው።
#ኅብረተሰብ_ተሳትፎ
#ከተማ_ልማት
#በጎፈቃድ