መጪውን የገና በዓል ምክንያት በማድረግ፣ በከተማችን በሚገኙ ክፍለ ከተሞችና ወረዳዎች ለሚኖሩ ከ300 ሺህ በላይ ምንም የገቢ ምንጭ ለሌላቸው፣ ለማህበራዊ ችግር ለተጋለጡ፣ ዝቅተኛ ገቢ ላላቸውና አቅመ ደካማ ወገኖቻችን የማዕድ ማጋራት መርሐ-ግብር አካሂደናል።
የገና በዓል የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓልና የፍቅር መገለጫ በመሆኑ፣ በማዕድ ማጋራት ለተቸገሩ ወገኖቻችን ያለንን ፍቅር በተግባር የምንገልጽበት ነው። ይህ የበጎነት ተግባር የከተማችንን ጥልቅ የመረዳዳትና የአብሮነት እሴት ይበልጥ የሚያጸና ሲሆን፤ ዛሬም ጊዜያዊ ችግርን ለማለፍ እጅ ለአጅ ተያይዘን የምንቆም እና ለዘላቂ ልማት የምንተጋ ታላቅ ሕዝቦች መሆናችንን በተግባር ያረጋገጥንበት ነው።
በሁሉም በዓላት ካላቸው ላይ ለወገኖቻቸው በማካፈል፣ ለዚህ በጎ ተግባር መሳካት ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ አብረውን ለቆሙ ልበ-ቀና ባለሀብቶች፣ በትጋት ላስተባበሩ ወጣቶችና አመራሮች በራሴ፣ በከተማ አስተዳደሩ እንዲሁም በተጠቃሚ ወገኖቻችን ስም ከልብ የመነጨ ምስጋናዬን አቀርባለሁ።
በዓሉ የፍቅር፣ የሰላምና የደስታ እንዲሆንላችሁ ከወዲሁ ከልብ እመኛለሁ!
ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ሕዝቦቿን ይባርክ!
መልካም በዓል!
ከንቲባ አዳነች አቤቤ

❤3
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ከንቲባ አዳነች አቤቤ የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ ለ300 ሺህ 185 ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው ነዋሪዎች ማዕድ አጋሩ!
የቲክቶክ አድራሻችን👇👇👇
https://vt.tiktok.com/ZS5PpnAJ5/
#በጎ_ልቦች
#addisababa
የቲክቶክ አድራሻችን👇👇👇
https://vt.tiktok.com/ZS5PpnAJ5/
#በጎ_ልቦች
#addisababa
❤3
Follow the የኅብረተሰብ ተሳትፎና በጎ ፈቃድ ማስተባበሪያ ኮሚሽን channel on WhatsApp: https://whatsapp.com/channel/0029VbBAQRrGOj9kUsLU7A0Z
👆👆👆ዋትስአፕ ቻናላችንን በመቀላቀል ወቅታዊ መረጃዎችን እናደርስዎታለን!

የገናን በዓል ምክንያት በማድረግ፣ ዛሬ በዋዜማው 381 ቤቶችን ከሙሉ የቤት ዕቃና ከበዓል ማሳለፊያ ጋር በስጦታ አስረክበናል።
ከእነዚህ ቤቶች መካከል፦ 273ቱ ቀደም ሲል የወዳደቁ የቀበሌ ቤቶች የነበሩ ሲሆኑ፣ ሙሉ በሙሉ ፈርሰው እንደገና በመገንባት ለቀድሞ ለነዋሪዎች የተላለፉ ናቸው።
108ቱን ደግሞ ለአቅመ ደካሞችና ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው ወገኖች፤ ለሀገር የአካል ዋጋ ለከፈሉ የጀግናው የመከላከያ ሰራዊትና የፌደራል ፖሊስ አባላት፤ ለኪነ ጥበብ ባለሙያዎች እንዲሁም ለሀገር ባለውለታዎች አስተላልፈናል።
ቤቶቹ የሕፃናት መጫወቻን ጨምሮ ሌሎች ማህበራዊ አገልግሎቶች የተሟሉላቸው፣ አዲስ የተገነቡ ዘመናዊ መንደሮች ናቸው።
ከተማችንን ውብ አበባ ስናደርግ፣ የነዋሪዎቻችንን የኑሮ ዘይቤ በማዘመን እና የኑሮ ጫናዎችን እያቃለልን ጭምር ነው ።
በከተማችን ከለውጡ ወዲህ በሰው ተኮር እሳቤ እየተመራን የበጎ ፍቃድ ተሳትፎ ባህል እየሆነ በመምጣቱ 45 ሺህ ቤቶችን በበጎ ፍቃድ ተሳትፎ በመገንባት ለማህበራዊ ችግር ለተጋለጡ ወገኖችና ለሀገር ባለውለታዎች በማድረስ እምባቸውን ማበስ ተችሏል።
“ሃምሳ ሎሚ ለሃምሳ ሰው ጌጡ ነው” እንደሚባለው፤ ሁላችንም እየተባበርን ጊዜያዊ ችግሮችን በጋራ በመሻገር ለዘላቂ ልማት እንተጋለን።
ለበጎ ፍቃደኞችና ለአስተባባሪዎች በሙሉ በተለይም የኤን .ኤ ቢዝነስ ቬንቸርስ እና ምርጦቹ 7000 ቤተክርስቲያንን በተጠቃሚዎቹ፣ በከተማው አስተዳደሩ እና በራሴ ስም ከልብ አመሰግለሁ።
መልካም በዓል!
ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይበርክ!

❤6
የኀብረተሰብ ተሳትፎና በጎ ፈቃድ ማስተባበሪያ ኮሚሽን - አዲስ አበባ
Photo
የሀገር ባለውለታዎችና አንጋፋዎች የሕይወት ልምድ ሽግግር መርሀ ግብር ተካሄደ።
የኅብረተሰብ ተሳትፎና በጎ ፈቃድ ማስተባበሪያ ኮሚሽን በበ ጎ ፋቃድ አገልግሎት ልምድ ያላቸው የሀገር ባለውለታዎችና አንጋፋዎች የሕይወት ልምድ ሽግግር መርሀ ግብር አካሄደ::
በመርሀ ግብሩ የበጎ ፈቃድ ማኅበራት ጥምረት አመራሮች በጎ ፈቃደኞች የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎችና የአዲስ አበባ ቦይ ስካውት አባላት ተገኝተው ከአንጋፋዎቹ ልምድ ቀስመዋል::
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አዲስ አበባ ከተማን ምቹ የመኖሪያና ዓለም አቀፍ የስበት ማዕከል ለማድረግ ከሚሰራቸው ስራዎች በተጨማሪ ለሰው ልጅ ቅድሚያ በመስጠት የበርካቶችን ችግር በመቅረፍ የመኖር ተስፋ ያለመለሙ ሰው ተኮር ስራዎችን መስራቱን የገለጹት ኮሚሽነር ይመር በጎ ፈቃደኝነት የአዲስ አበባ ከተማ ተጨማሪ መገለጫ ሆኗል ብለዋል::
በጎ ፈቃደኝነት የነዋሪው ባህል ለማድረግ እየተሰሩ ያሉ ስራዎች ፍሬ ማፍራት መጀመራቸውን የገለጹት ኮሚሽነር ይመር ወጣት በጎ ፈቃደኞች ከአንጋፋዎቹ ልምድ በመቅሰም አልቆ በመስርራት ከማህበረሰቡ ጋር መተዋወቅና ጠንካራ የስራ ባህል መገንባት ይገባቸዋል ብለዋል::
በልምድ ሽግግር መድረኩ ተገኝተው ልምዳቸውን ያካፈሉት ሲስተር ዘብይደር ዘውዴ ወጣቶች እውቀታቸውን ተጠቅመው ለሀገር ሰላምና ዕድገት መስራት ይገባቸዋል ብለዋል:: የማይቻሉ የመሰሉ ትልልቅ ስራዎችን በጋራ በመስራት ለብዙዎች መትረፍ እንደሚቻል እኛ ያለፍንበት የሕይውት መስመር ማሳያ ነው ያሉት ሲስተር ዘብይደር በጎ ፈቃደኝነት ትርጉም ያለው ሕይወት መምራት የሚያችል የሕይወት ዘይቤ ነው ብለዋል::
አቶ ወንድወሰን ከበደ የኩሶ ኢንተርናሽናል ካንትሪ ቤዝ ዳይሬክተር በበኩላቸው በጎ ፈቃደኝነት ጠንካራየስራ ባህል ለመገንባት ከአዳዲስ ባህልና ዕውቀት ጋር ለመተዋወቅ ፋይዳው የላቀ መሆኑን ገልጸው ወጣቶች በበጎ ፈቃድ አገልግሎቶች በንቃት መሳተፍ አለባቸው ብለዋል::
ወይዘሮ አስራት ንጉሴ የኅብረተሰብ ተሳትፎና በጎ ፈቃድ ማስተባበሪያ ምክትል ኮሚሽነር በበጎ ፈቃድ አገልግሎቶች አቅመ ደካሞችና የሀገር ባለውለታዎች ችግሮቻቸውን የሚጋራ አለኝታ በማግኘታቸው የመኖር ተስፋቸውን በማለምለም ትውልዱን በምርቃታቸው የሚባርኩ ሆነዋል ብለውል :: በጎ ፈቃደኝነት ትውልድ የሚገነባበት በመሆኑ ክአንጋፎቹ ወጣቶች መማርና ልምድ መቅሰም ለላቀ ስራ መሰረት መሆኑን ምክትል ኮሚሽነር ወይዘሩ አስራት አክለው ገልጸዋል ::
የመድረኩ ተሳታፊዎች በበኩላቸው አንጋፋዎቹ ያለፉበት የሕይወት ውጣ ውረድ በበጎ ፈቃድ አገልግሎት የሚያጋጥማቸውን ችግር ለመፍታትና ለላቀ ስራ እንዲተጉ እንዳነሳሳቸው ገልጸዋል::

👍7❤3
ወጣቶችን ለነገ ውድድር የማዘጋጀት ስራ
ወጣቶችን ለነገ ውድድር ከወዲሁ ማዘጋጀት ያስፈልጋል። ከዚህ አንጻር ከኢትዮጵያ አምስቱ የእደገት ምሶሶዎች አንደኛው ቴክኖሎጂ እንዲሆን በማደርግ ለትውልድ ሲሰራ ቆይቷል። ኤአይ በዚህ ረገድ ተጠቃሽ ነው። በኢትዮጵያ በዓለም ሁለተኛ የሆነውን የኤአይ ዩኒቨርሲቲ ለመገንባት እየተሰራ ነው። ዩኒቨርሲቲው በሚቀጥሉት አንድ ዓመት ውስጥ ስራ ይጀምራል። ይህ ዩኒቨርሲቲ አባቶቻችን የኢትዮጵያ አየር መንገድን ገንብተው ስመጥር እንዳደረጉት ሁሉ ለልጆቻችን ለነገ የተሻለ ዘመን ይዞ ይመጣል።
#የጠሚሩምላሾች
#PMOEthiopia

ኢኮኖሚ ጉዳዮችን በሚመለከት
የኢትዮጵያ ኢኮኖሚክ ሪፎርም ከያዛቸው ዋነኛ ዓላማዎች መካከል አንደኛው የማክሮ ኢኮኖሚ ስብራትን ማረጋጋት ነው። ሁለተኛው የኢኮኖሚ አቅጣጫዎችን ከግብርና መር ወደ ብዝሃ ዘርፍና ብዝሃ ተዋናይ በማሸጋገር ጥራት ያላው እድገት ማስመዝገብ ሲሆን ሌላኛው የኢትዮጵያን የእዳ ጫና ማቃለል ነው። በዚህ ረገድ በሁሉም መመዘኛ በኢትዮጵያ አመርቂ የኢኮኖሚ ስኬት ተመዝግቧል።

ነገን መገንባት
በቴክኖሎጂ ፣ በህጻናት ትምህርት፣ ከተማ ልማት እና አረንጓዴ ዐሻራ የሰራናቸው ስራዎች የእኛ መንግስት የትናንትና እዳ ለመቀነስ እና ዛሬን እድገት ማስመዝገብ ብቻ ሳይሆን ልጆቻችን ነገ ቀና ብለው ከስደት ተቆጥበው በሀገራችን ሀብት ማፍራት እንዲችሉ በእውቅት እየተመራ መሆኑን ያሳያል።

ባለፉት ስድስት ወራት 999 ሚሊዮን ኩንታል የሰብል ምርት መሰብሰብ ተችሏል። ይህም ከዓመቱ እቅዳችን 78 በመቶ የሚሸፍን ነው። በተለይ በሰብል በሆረቲ ካልቸርና በጥጥ ከእቅድ አንጻር 79 በመቶ ማሳካት ተችሏል። በሚቀጥሉት ስድስት ወራት ይህን አጠናክሮ መቀጠል ከተቻለ ከእቅድ በላይ ማሳካት ይቻላል።
#የጠሚሩምላሾች
#PMOEthiopia
#የጠሚሩምላሾች
#PMOEthiopia
የገቢ እድገት
የበጀት ዓመቱ ሲጀመር መንግስት 1 ነጥብ 2 ትሪሊዮን ብር ገቢ ለመሰብሰብ እቅድ የያዘ ሲሆን፤ ባለፉስ ስድስት ወራት ብቻ 709 ቢሊዮን ብር ገቢ መሰብሰብ ተችሏል። ይህም ትልቅ አፈጻጸም ቢሆንም ከሰሃራ በታች ካሉ ሀገራት ጋር ሲነጻጸር ግን አሁንም ብዙ መስራት እንዳለብን ያሳያል። ከወጪ አንጻርም መንግስት በስድስት ወራቱ ለማውጣት ካቀደው ገንዘብ 48 ነጥብ 5 በመቶ ብቻ ወጪ አድርጓል።

የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ሲጀመር የኢትዮጵያ ኢንዱስትርዎች የማምረት አቅም ከ47 በመቶ አይበልጥም ነበር ይህን አሁን በሶስት ዓመት ብቻ 66 ነጥብ 3 በመቶ ማሳደግ ተችሏል። ባለፉት ስድስት ወራት ብቻ የኢንዱስትሪዎች የኢነርጂ አጠቃቀም 16 በመቶ አድጓል። በንቅናቄው አማካኝነትም 3 ነጥብ 4 ቢሊዮን ዶለር ያወጡ የነበሩ ገቢ ምርቶችን በሀገር ውስጥ ማምረት ተችሏል። ከኢንዱስትሪ የሚገኘው የወጪ ንግድም የበጀት ዓመቱ ሲጠናቀቅ በእጥፍ ያድጋል ተብሎ ይጠበቃል።
#የጠሚሩምላሾች
#PMOEthiopia
#የጠሚሩምላሾች
#PMOEthiopia
የማዕድን ዘርፍ በበጀት ዓመቱ ያለፉት ስድስት ወራት የ30 በመቶ የገቢ ጭማሪ አሳይቷል። የብረት ምርት 36 በመቶ እንዲሁም ሲምንቶ ምርት 28 በመቶ ጨምሯል። ይህም በተለይ የቤት ልማት እየተስፋፋ መሆኑን በተግባር የሚያሳይ ነው።
#የጠሚሩምላሾች
#PMOEthiopia
#የጠሚሩምላሾች
#PMOEthiopia
እዳ ቅነሳ
ይህ መንግስት አንዱ ክብር የሚያሰጠው ስራ እዳ ላይ የሰራው ስራ ነው። በለውጡ ጅማሪ ኢትዮጵያ በከፍተኛ እዳ ውስጥ የነበረች ሀገር ናት። ከለውጡ በኋላ ይህ መንግስት አንድ ዶላር የንግድ ብድር ስምምነት አላደርገም። ይህ ከፍተኛ ምስጋና የሚገባው ጠንካራ የፖሊሲ አቅጣጫ ነው። የንግድ ብድር ያበደሩን ወዳጆቻችን “ብድሩ ተገቢ አይደለምና ወደ ትክክለኛው የብድር ስርዓት መመለስ አለበት” በሚል ባለፉት ሁለት ሶስት ዓመታት ከፍትኛ ጥረት ስናደርግ ቆይተናል። ከሞላ ጎደል ይህ ጥረት ተሳክቶልናል።

የወጪ ንግድ አፈጻጸም
ባለፉት ስድስት ወራት ከሸቀጦች ወጪ ንግድ 5 ነጥብ 1 ቢሊዮን ዶላር ገቢ ማግኘት ተችሏል። ይህም ከእቅዱ አንጻር የ120 በመቶ አፈጻጸም ያሳያል። ከአገልግሎት ወጪ ንግድም 4 ነጥብ 5 ቢሊዮን ዶላር እንዲሆም ከሃዋላ 4 ነጥብ 6 ቢሊዮን ዶላር ገቢ ተገኝቷል። በስድስት ወራት ውስጥ 2 ነጥብ 3 ቢሊዮን ዶላር የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት በመሳብም የተሳካ የማክሮ ኢኮኖሚ ስራ ተከናውኗል።

❤1