በ2017 በጀት ዓመት ከ230 ቢሊዮን ብር በላይ ግብር ለመሰብሰብ የተያዘውን እቅድ በጋራ ለማሳካት የሚያስችል የንቅናቄ መርሃ ግብር ተካሂዷል።
በመርሃ ግብሩ በ2016 ገቢ አሰባሰብ የተሳተፉ እና ለውጤታማነቱ ጉልህ አስተዋፅዖ ያበረከቱ አካላት እውቅና ተሰጥቷቸዋል።
በ2016 በጀት ዓመት 146 ቢሊዮን ብር በመሰብሰብ የህዝቡን የኑሮ ጫና የሚያቃልሉ እና የከተማዋን ገጽታ የቀየሩ 18,091 ፕሮጀክቶች ተሰርተው ለአገልግሎት ክፍት ተደርገዋል።
ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለገቢ ቤተሰቦች ከተማችን አዲስ አበባ የምታመነጨው የገቢ አቅም ከዚህ በላይ መሰብሰብ እንደምንችል የሚያሳይ በመሆኑ ከብክነት፣ ከብልሹ አሰራር እና ከሙስና በጸዳ መንገድ በ2017 ያቀድነውን 230 ቢሊዮን ብር በመሰብሰብ በጋራ እናሳካ ሲሉ ጥሪ አቅርበዋል።
ከንቲባዋ እንደገለፁት በዚህ ዓመት ለተገልጋዮቻችን ክብር ስንል የአገልግሎት መስጫዎቻችን እና የአሰራር ስርዓታችን ላይ ማሻሻያዎችን ለማድረግ ስራዎች ትኩረት ሰጥተን የምንሰራ ይሆናል ብለዋል።

የኀብረተሰብ ተሳትፎና በጎ ፈቃድ ማስተባበሪያ ኮሚሽን - አዲስ አበባ
ኢትዮጵያ ወደተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ትግበራ ገባች።
#መግለጫ
ኢትዮጵያ ወደ ተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፓሊሲ ትግበራ ገብታለች፡፡
የ2010 ዓ.ም የፖለቲካ ለውጥን ተከትሎ መንግሥት አያሌ የኢኮኖሚ ማሻሻያ ተግባራትን አከናውኗል። ባለፉት ጊዜያት የተከማቹ የኢኮኖሚ መዋቅራዊ ችግሮችን ለመፍታት ላለፉት ስድስት ዓመታት ማሻሻያዎችን ሲያደርግ እንደቆየ ይታወቃል። የዕዳ ጫና፣ ገና ብዙ ሥራ የሚፈልገው የዋጋ ንረት፣ ሥራ አጥነት፣ አዝጋሚ የኢኮኖሚ መዋቅራዊ ለውጥ፣ ዝቅተኛ የዘርፎች ምርታማነት፣ ዝቅተኛ የልማት ፕሮጀከቶች አፈጻጸምና የሀብት ብክነት፤ የተረከባቸው ዋና ዋና የኢኮኖሚ ዕዳዎች ናቸው።
የፖሊሲና የሕግ ማሻሻያ ሂደቶቹ ኢኮኖሚው ወደ የተረጋጋ የማክሮ ኢኮኖሚ ሁኔታ አንዲሸጋገር አዲስ ተስፋን እምጥተዋል። በ2011በጀት ዓመት ወደ ትገበራ የገባው የመጀመሪያው ምዕራፍ የሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራም ብዙ የፖሊሲ ሐሳቦችን በውስጡ ያካተተ እና መጠነ ሰፊ የኢኮኖሚ ዓላማዎችንና ግቦችን ያሳካ ነበር። ቀሪ ሥራዎች ቢኖሩም፤ የማከሮ ኢኮኖሚ ሚዛን መዛባትን ለማረም፣ የዕዳ ጫናን ለማቃለል፣ የሀገር ውስጥ የማምረት ዐቅምን ለማሳደግ፣ የኢኮኖሚ ዕድገት ምንጮችን ለማስፋፋት፣ የሥራ ዕድሎችን ለመፍጠር እና መዋቅራዊ ማነቆዎችን ለማረም በተደረገው ጥረት ውጤቶች ተገኝተዋል።
ኢትዮጵያ ባለፉት ስድስት ዓመታት ቀጣይነት ያለው የኢኮኖሚ ዕድገት በማስመዝገብ በዓለም ፈጣን የኢኮኖሚ ዕድገት እያሳዩ ካሉ ሀገራት አንዷ ሆናለች። ከ2010 እስከ 2015 ባሉት በጀት ዓመታት በአማካይ የሀገር ውስጥ ምርት ዕድገት 7.1 በመቶ ደርሷል። በዚህም ሀገራችን በአፍሪካ ኢኮኖሚ ምኅዳር ጉልህ ሚና ያላት ሀገር ለመሆን በቅታለች። ዘላቂ የልማት ግቦችን ለማሳካት ያላትን ቁርጠኝነትም አሳይታለች። ኢትዮጵያ ከምሥራቅ አፍሪካ ትልቁን ኢኮኖሚ ገንብታለች። ከሰሐራ በታች ካሉ አፍሪካ ሀገራት የሦስተኛው ትልቁ ኢኮኖሚ ባለቤትም ሆናለች። መንግሥት የግብር ገቢ የመሰብሰብ ዐቅሙ ተሻሽሏል።
በቅርቡ የጸደቀው ሁለተኛው ምዕራፍ የሀገር በቀል ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራም ቀሪ የማክሮ ኢኖኮሚ ማሻሻያ ሥራዎችን ለማጠናቀቅ መንግሥት ያለውን ቁርጠኝነት የሚያረጋግጥ ነው።
ይህ ፕሮግራም በአራት ምሦሦዎች ላይ የተገነባ ነው፡-
(1) የማክሮ ኢኮኖሚ መረጋጋትን እና ዘላቂነትን የሚደግፍ ዘመናዊ እና ጤናማ የማከሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲ ማሕቀፍ መመሥረት፤
(2) ፈጠራን የሚያበረታታ ምቹ የኢንቨስትመንትና የንግድ ዘርፍ ከባቢ እና ተወዳዳሪነትን ማሳደግ፣
(3) የሀገር ውስጥ ምርትና ምርታማነት ዐቅምን ማጠናከር፣ እና
(4) ጥራት ያለው አገልግሎትን በብቃት ለማቅረብ የመንግሥትን ዐቅም ማሳደግ ናቸው።
የኢኮኖሚ ማሻሻያ አጀንዳችን ለጠንካራ፣ በግሉ ዘርፍ ለሚመራ፣ ሁሉን አቀፍ የኢኮኖሚ ዕድገት እና የሥራ ዕድል ፈጠራ መሠረት ይሆናል። ፕሮግራሙ በሚተገበርበት ወቅት ከፍተኛ እና የተረጋጋ የኢኮኖሚ ዕድገት እና ነጠላ አሐዝ የዋጋ ግሽበት ይኖራል ተብሎ ግብ ተጥሏል። የውጭ ምንዛሪ መዛባትን በማስተካከል፣ የፋይናንስ ዘርፉን ይበልጥ በማጠናከር ፣ የዋጋ ንረትን በመቆጣጠር፣ የታከስ ገቢን በማሳደግ፣ የመንግሥትን ኢንቨስትመንት ውጤማነት በማሻሻል፣ የመንግሥት ዕዳ ዛላቂነትን በማረጋገጥ፣ የባንክ ዘርፍን ተወዳዳሪነትና ጤናማነት በማጎልበት እና የንግድና ኢንቨስትመንት ከባቢን በማሻሻል፣ በዓለም አቀፍ ደረጃ ዘመናዊና ተወዳዳሪ የኢኮኖሚ ሥርዓትን ለመገንባት ትልቅ ሀገራዊ ግብ ተጥሏል።
ባለፉት ዓመታት፣ ለሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራማችን ትግበራ ከፍተኛ የፋይናንስ ድጋፍ ማሰባሰቢያ ጥረቶችና ድርድሮች ሲደረጉ ቆይተዋል። ድርድሮቹ የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም የሚያስጠብቁ እና የዜጎቻችንን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ መሆኑን ለማረጋገጥ በዕውቀትና በብስለት እንዲመሩ ተደርገዋል። በዚህም መንግሥት ባስቀመጣቸው ዋና ዋና የማከሮ ኢኮኖሚ ዓላማዎችና የፖሊሲ ማሻሻያዎች ቅደም ተከተል መሠረት ስምምነት ላይ ለመድረስ ተችሏል።
ይህ የማከሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ በዓለም አቀፍ የገንዘብ ድርጅት፣ በዓለም ባንከ እና በሌሎች ወሳኝ የልማት አጋሮቻችን የሚደገፍ ነው። የተመሠረተውም በሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራማችን እና በመካከለኛው ዘመን የኢንቨስትመንትና የልማት ዕቅዳችን ላይ ነው።
የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራሙ ቁልፍ ዓላማዎችና ግቦች፡-
(1) የውጭ ምንዛሪ መዛባትን ማስተካከል እና የረጅም ጊዜ የውጭ ከፍያ ሚዛን ጉድለት ችግሮችን መፍታት፣
(2) የገንዘብ ፖሊሲ ማሕቀፉን በማዘመን የዋጋ ንረትን መቀነስ፣
(3) የዕዳ ተጋላጭነትን በመፍታት እና የሀገር ውስጥ ገቢን በማሳደግ ሀገራዊ የልማት ፍላጎቶቻችንን በሀገር ውስጥ ዐቅም ለማሳካት ምቹ መደላድል መፍጠር፣
(4) የፋይናንስ ዘርፉን አካታችነት፣ ተወዳዳሪነትና ጤናማነት ማጠናከር፣ እና
(5) የመንግሥት አገልግሎት አሰጣጥን በማሻሻል፣ የአየር ንብረት ለውጥን በመቋቋም እና የምግብ ሉዓላዊነትን በማረጋገጥ፤ ጠንካራ፣ አካታች እና ዘላቂ የኢኮኖሚ ሥርዓትን መገንባት ናቸው።
ከላይ የተዘረዘሩትን ግቦች ለማሳካት የሀገር ውስጥ ተቋማትን ማጠናከር እና የሀገር ውስጥና ዓለም አቀፍ ባለ ድርሻ አካላትን በፖሊሲ ማሻሻያ አተገባባሩ ላይ በማሳተፍና ግልጽነት ለመፍጠር ተችሏል። ይሄም ሀገራችን ከፖሊሲ ማሻሻያ ፕሮግራሙ ጋር ተያይዘው የሚመጡት አዳዲስ የልማት ፋይናንስ፣ የንግድ እና የኢንቨስትመንት ዕድሎችን በአግባቡ እንድትጠቀም ያስችላታል። እንዲህ ያለ የትብብር አጋርነትና ቅንጅት ሀገራዊ የግሉ ዘርፍ የሚመራው የዕድገት አቅጣጫ እንዲሳካ ለማድረግ ለግሉ ዘርፍ መጠነ ሰፊ ዕድሎችን ይፈጥራል።
የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያዎቹ ዋና ዋና ርምጃዎችና የሚጠበቁ ሀገራዊ ፋይዳዎችን በተመለከተ፣ በዓለም አቀፍ የገንዘብ ድርጅት፣ በዓለም ባንክ እና በሌሎች ወሳኝ የልማት አጋሮቻችን የሚደገፈው የኢኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራማችን ለሀገራችን ኢኮኖሚ በርካታ ጥቅሞችን እና ውጤቶችን እንደሚያስገኝ ይጠበቃል።
የማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲ ማሻሻያዎቹ ዋና ዋና የፖሊሲ ርምጃዎችና የሚጠበቁ ሀገራዊ ፋይዳዎች የሚከተሉት ናቸው:-
በገበያ ላይ የተመሠረተ የውጭ ምንዛሪ ተመን ሥርዓት፦ የውጭ ምንዛሬ ግብይት በገበያው አማካኝነት እንዲበየን የማድረግ ሂደት ነው። በገበያ ላይ የተመሠረተ የውጭ ምንዛሪ ተመንን ማረጋገጥ በአቅርቦት እና በፍላጎት መካከል ያለውን የውጭ ምንዛሪ መዛባት ለማስተካከል ይረዳል፣ የገቢ እና የወጪ ሸቀጦችንና አገልግሎቶችን ዋጋ ከገበያ እውነታዎች ጋር እንዲጣጣም ያስችላል። በከፍያ ሚዛን ላይ ያለውን አለመመጣጠንም ለማስተካከል ይረዳል። ሌሎችም ጥቅሞች አሉት።
በወለድ ተመን ላይ የተመሠረተ የገንዘብ ፖሊሲ ሥርዓት፦ ሌላኛው ቁልፍ የማከሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲ የማሻሻያ ርምጃ የገንዘብ ፖሊሲ ማሕቀፉን ማዘመን ነው። የሦስት ዓመት የብሔራዊ ባንከ ስትራቴጂክ ዕቅድ ዝቅተኛ እና የተረጋጋ የዋጋ ንረት መኖሩን ማረጋገጥ እንደመሆኑ መጠን፣ ባንኩ ከንግድ ባንኮች ጋር በሚያደርገው የንግድ ግብይት በወለድ ተመን ላይ የተመሠረተ የገንዘብ ፖሊሲ ሥርዓት እንዲፈጠር ቅድሚያ ይሰጣል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ይህንን የፖሊሲ ማሻሻያ ትግበራ ጀምሯል።

የፊስካል ፖሊሲ ማሻሻያ፦ የፊስካል ፖሊሲ ማሻሻያችን የመንግሥት ፋይናንስ ጫናዎችን እንዲቀንሱ ያደርጋል። ከላይ ከተጠቀሱ የገንዘብ ፖሊሲ ማሻሻያ ጋር ትክክለኛ የፖሊሲ መስተጋብር በመፍጠር ማከሮ ኢኮኖሚው እንዲረጋጋ ያደርገዋል። የፊስካል ፖሊሲ ማሻሻያው ዋና ትኩረቱ የመንግሥት ገቢን ማሳደግ፤ የመንግሥት ወጪንና የድጎማ ሥርዓትን ውጤታማ ማድረግ፣ በጡረታ ፈንድ ሥርዓቶች ላይ መዋቅራዊ ማሻሻያዎችን መተግበር፤ የመንግሥት የልማት ድርጅቶችን ውጤታማና ተወዳዳሪ ማድረግ እና የመንግሥት ብድር አስተዳደር ውጤታማና አዛላቂ እንዲሆን ማረጋገጥ ናቸው። እነዚህ ርምጃዎች የበጀት አስተዳደር ውጤታማነትን እና የመንግሥት ዕዳ ተጋላጭነትን ያሻሽላሉ። በዚህ የተነሣ የልማት ፋይናንስ አማራጮቻችን ይሰፋሉ። እንዲሁም ሀገራዊ የልማት ፍላጎቶቻችንን በሀገር ውስጥ ዐቅም ለማሳካት ምቹ መደላድል ይፈጥራሉ።
የልማት ፋይናንስ ዕድሎች እና የመንግሥት ዕዳ አስታዳደር ማሻሻያ፦ ከዓለም አቀፍ የገንዘብ ድርጅት ጋር በተደረገው የመግባቢያ ስምምነት መሠረት ከተለያዩ አበዳሪዎቻችን ጋር በመነጋገር ከፍተኛ የዕዳ ማሻሻያ ርምጃዎችን ለመውሰድ እየተሠራ ነው። በሌላ በኩል ይህ የፖሊሲ ማሻሻያ ፕሮግራም ኢትዮጵያ አዳዲስ የልማት ፋይናንስ አቅርቦት በተለይም ከዓለም ባንክ፣ ከሌሎች የልማት ፋይናንስ አቅራቢ ባንኮች እና ከሁለትዮሽ አበዳሪ ድርጅቶች እንድታገኝ መንገድ ይከፍታል። በዚህም መሠረት ሀገራችን በአጠቃላይ በማከሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራሙ ትግበራ መሠረት በቀጥታናበተዘዋዋሪ መንገድ ብዙ ቢልዮን ዶላር ታገኛለች። ይሄም የማከሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያውን እየጠበቁ ካሉ ከሌሎች የልማት አጋሮቻችን ተጨማሪ የፋይናንስ ድጋፍን ለማሰባሰብም ያግዛል።
በመጨረሻም የማከሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራሙን በብቃት እና በውጤታማነት ለመተማበር መንግሥት ቁልፍ ስትራቴጂካዊ አቅጣጫዎችን አስቀምጧል። ከላይ የተዘርዘሩት ዋና ዋና የፖሊሲ ርምጃዎች ከአጠቃላይ ሀገራዊ የረጅምና የመካከለኛ ዘመን የልማት ዕቅዶቻችን ጋር ተጣጥመው ይከናወናሉ። እንዲሁም የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም በሚያስጠብቅ እና የዜጎቻችንን ተጠቃሚነት በሚያረጋግጥ መልኩ እንዲተገበሩ መንግሥት ከፍተኛ የከትትልና የድጋፍ ማሕቀፎችን ይዘረጋል። ለዚህም በሁሉም በሚመለከታቸው የሚኒስቴር መሥሪያ ቤቶች እና በመንግሥታዊ ተቋማት በኩል አስፈላጊ ከትትልና ድጋፍ ይደረጋል። በሁሉም በሚመለከታቸው ተቋማት በኩል የፖሊሲ ትግበራ አፈጻጸም ወጥነት እንዲኖር መንግሥት ጠንካራ የፖሊሲ ማሻሻያ አመራር መኖሩን ያረጋግጣል።
በሌላ በኩል መንግሥት እንደ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ፣ የገንዘብ ሚኒስቴር እና የፕላንና ልማት ሚኒስቴር ላሉ ቁልፍ የማከሮ ኢኮኖሚ ተቋማት ድጋፍ በማድረግ ተቋማዊ ዐቅምን ያጠናከራል። እነዚህ ተቋማት የማከሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲዎችን በማውጣት፣ በመተግበር እንዲሁም ተጽዕኗቸውን በመከታተልና በመገምገም ወሳኝ ሚና ይጫወታሉ። በተመሳሳይ መልኩ መንግሥት ለማከሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራሙ ድጋፍን ለማሰባሰብ ከሁሉም ባለ ድርሻ አካላት ጋር ግልጽነት ያለው ግንኙነት ይፈጥራል።
በተጨማሪም ተጋላጭ የኅብረተሰብ ከፍሎችን ለመደገፍ የሚያስችሉ ተግባራት ይከናወናሉ። የማኅበራዊ ሴፍቲኔት ፕሮግራሞች ድጎማ ይደረግላቸዋል። ለዝቅተኛ ደመወዝ ተከፋይ የመንግሥት ሠራተኞች የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያዎቹ ሊያስከትሉ ከሚችሉት የአጭር ጊዜ አሉታዊ ተጽዕኖዎች ለመጠበቅ አስፈላጊ የደሞዝ ድጎማና ማሻሻያዎች ለተወሰኑ ጊዜያት ይደረጋሉ። የነዳጅ ዋጋ ጭማሪውን መንግስት በከፈል የሚደጉም ይሆናል።
የማከሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ሂደት ቀጣይነት ያለው ግምገማ ይደረግለታል። መንግሥት በወቅታዊ መረጃ ላይ በመመሥረት በፕሮግራሙ ላይ ወቅታዊ፣ አስፈላጊ እና ተገማች የፖሊሲ ማስተካከያዎችን ያደርጋል።
የማከሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያውን ሂደት ተከትሎ በኢኮኖሚው ውስጥ ሊከሠት የሚችለውን የመልካም አስተዳደር ብልሹነት እና ሕገ ወጥነት ለመከላከል መንግሥት ቁጥጥር በማድረግ ርምጃ ይወስዳል። የማከሮ ኢኮኖሚ ሪፎርሙን በተመለከተ ሌሎች ዝርዝር ጉዳዮች በገንዘብ ሚኒስቴርና በብሔራዊ ባንክ በኩል በየጊዜው የሚገለጡ ይሆናል።
ሐምሌ 2016 ዓ.ም. አዲስ አበባ

👍3
የኀብረተሰብ ተሳትፎና በጎ ፈቃድ ማስተባበሪያ ኮሚሽን - አዲስ አበባ
Photo
ኮሚሽኑ በ2016 በጀት ዓመት የላቀ አፈጻፀም ላስመዘገቡ ወረዳዎች ፣ ክፍለ ከተሞች ፣ ባለሙያዎች ፣ ቡድኖችና ዳይሬክቶሬቶች እውቅና ሰጥቷል።
በእውቅና አሰጣጥ ስነ-ስርዓቱ ላይ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት ኮሚሽነር አብርሐም ታደሰ ተቋማዊ አቅምን በመገንባት በተደረገ ጠንካራ አሰራርና ድግፍ በበጀት ዓመቱ ውጤት መመዝገቡን ገልፀው በቀጣይ በጀት ዓመትም የተመዘገበውን ውጤት ለማስቀጠል የኮሚሽኑ ከላይ እስከታች የሚገኝ አመራርና ሰራተኛ በተለመደ ትጋት እንዲሰሩ አሳስበዋል።
ከ11ዱ ክፍለ ከተሞች መካከል በተደረገ ተግባር ተኮር ምዘና ለሚኩራ ክፍለ ከተማ 1ኛ ደረጃን ሲይዝ ልደታ ክፍለ ከተማ 2ኛ ደረጃ ወጥቷል። ቂርቆስ እና ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተሞች በተመሳሳይ ነጥብ 3ኛ ደረጃን በመያዝ የዋንጫ ተሸላሚ ሆነዋል።
ከዓላማ ፈፃሚ ዳይሬክቶሬቶች በጎ ፈቃድ አገልግሎት ማስተባበሪያ ዳይሬክቶሬት ፣ የህዝብ ተሳትፎ ያልተማከለ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት እና የሀብት አሰባሰብና አቅም ማጎልበት ዳይሬክቶሬት በቅደም ተከተል ከ1-3ኛ ደረጃን ይዘዋል። የኮሙኒኬሽን ዳይሬክቶሬት ፣ የአገልግሎት አሰጣጥ ድጋፍና ክትትል ዳይሬክቶሬት እና የፋይናንስ ዳይሬክቶሬት በቅደም ተከተል ከአስተዳደር ዘርፍ ከ1ኛ-3ኛ ደረጃ በመያዝ እውቅና ተሰጥቷቸዋል።
በበጀት ዓመቱ በኀብረተሰብ ተሳትፎና በጎ ፈቃድ አገልግሎቶች ከ13 ቢሊዮን ብር በላይ በማንቀሳቀስ የነዋሪውን የኑሮ ሸክም ያቀለሉ ብሎም የልማት ፍላጎቶችን ያሟሉ ዘርፈ ብዙ ተግባራት ተከናውነዋል።
የማኀበራዊ ሚዲያ አማራጮቻችን፥
ፌስቡክ - https://www.facebook.com/cpvcc.2015
ቴሌግራም - https://t.me/CommunityPVC
ቲክቶክ - https://www.tiktok.com/@voluntarismaddis16
ዩቱዩብ - https://youtube.com/@communityparticipationvolu8714
ዌብሳይት - www.volunteeraddis.et
Instagram - https://www.instagram.com/communitypv/
Twitter - https://x.com/Volunteeraddis

Facebook
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.
#ደም_ሕይወት_አድን_ስጦታ
የፋኖስ ኮሚዩኒቲ ቤተሰቦች በክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት የሚተካ ደማቸውን ለማይተካው የሰው ልጅ ሕይወት ለግሰዋል።
ፋኖስ ኮሚዩኒቲ በቴክኖሎጂ ዙሪያ የጋራ አስተሳሰብ ያላቸው ወጣቶች የተሰባሰቡበት የማህበራዊ ሚዲያ ፕላትፎርም ሲሆን ማህበራዊ ሚዲያውን ለበጎ ዓላማ በመጠቀም በዛሬው ዕለት በብሔራዊ ደምና ህብረ ህዋስ ባንክ በመገኘት ለመጀመሪያ ጊዜ የደም ልገሳ አካሂዷል።
የፋኖስ ኮሚዩኒቲ አባላት ከደም ልገሳ ባሻገር በሌሎች የበጎነት ተግባራት ለመሳተፍ ፍላጎት እንዳላቸውና የበጎ ፈቃድ አገልግሎታቸውን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ገልፀዋል።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኅብረተሰብ ተሳትፎና በጎ ፈቃድ ማስተባበሪያ ኮሚሽን በማህበራዊ ሚዲያ ላይ የሚሰሩ ሌሎች ወጣቶች የፋኖስ ኮሚዩኒቲን አርዓያነት በመከተል በበጎ ፈቃድ ተግባራት ላይ እንዲሳተፉ ጥሪውን ያስተላልፋል።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2016 በጀት ዓመት የስራ አፈጻጸም ግምገማ ተጠናቋል።
የከተማ አስተዳደሩ የበጀት ዓመቱ ገቢ የመሰብሰብ አቅም 44 % ማደጉ ፣ በኮሪደር ልማት ስራዎች ከተማዋን በማጽዳት እንደ ስሟ ውብ አበባ ማድረግ መቻሉ ፣ የነዋሪውን የኑሮ ጫና አቅልለው ተስፋ ያለመለሙ የበርካቶችን ሸክም ያቀለሉ ሰው ተኮር ስራዎች መከናወናቸው ፣ የአቅመ ደካሞችንና የሀገር ባለውለታዎችን እምባ አብሰው ማህበራዊ ፍትህን ያነገሱ ስራዎች መሰራታቸው እና በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ የሚገኙ የህብረተሰብ ክፍሎችን ለመደጎም ከ11 ቢሊዮን ብር በላይ ስራ ላይ መዋሉ ተመላክቷል።
የከተማዋን በጀት 63% ለልማት በማዋል የህዝብን ሀብት ከምዝበራ መታደግ መቻሉ ፤ ለህዝብ ግልጋሎት ክፍት የተደረጉት ከ18 ሺሕ በላይ ፕሮጀክቶች ማንንም ወደኋላ ያልተው ፣ አካታች ልማት ሲሆኑ በመንግስት እና ህዝብ ተሳትፎ በተሰራው የአረንጓዴ አሻራ ንቅናቄም 17.5 ሚሊዮን ችግኞችን በመትከል የከተማዋን የአረንጓዴ ሽፋን ማሳደግ ተችሏል።
ፍትሃዊና ቀልጣፋ አገልግሎት መስጠት የሚያስችሉ በ10 ተቋማት ጠንካራ ሪፎርሞች እና አሰራሮችን መዘርጋት መቻሉ እንዲሁም አቅመ ደካሞችን እና የሀገር ባለውለታዎችን የመደገፍ ስራ ተከናውኗል።
ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማኅበራዊ ሚዲያ ገፃቸው እንዳሰፈሩት "ከህዝብ ጋር ባደረግናቸው በርካታ ውይይቶች የተለዩ ችግሮችን በተለይም ሌብነት፣ ጉቦኝነት፣ ብልሹ አሰራርን እንዲሁም በአገልግሎት አሰጣጥ ዙሪያ ያለውን ውስንነት በቁርጠኝነት በማስተካከል ለህዝባችን በገባነው ቃል መሰረት የምንሰራ ይሆናል።" ሲሉ ተናግረዋል።
ባመጣናቸው አመርቂ ውጤቶች እና ለውጦች ሳንወሰድ ውስንነቶች ላይ አፋጣኝ እርማት እየወሰድን ፣ ጥንካሬዎቻችንን በማስቀጠል አሁንም አዳዲስ አሰራሮችን በመተግበር ለነዋሪዎች ምቹ የሆነች ከተማ መገንባታችንን እንቀጥላለን ብለዋል ከንቲባ አዳነች አቤቤ።

👍6
የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ከተጀመረ ወዲህ 73 ሺህ 350 ከፍለው መታከም የማይችሉ ነዋሪዎች ነፃ የህክምና አገልግሎት አግኝተዋል።
በአዲስ አበባ ነፃ ህክምና የመስጠት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት በርካታ ከፍለው መታከም የማይችሉ ነዋሪዎች ተጠቃሚ እያደረገ ይገኛል።
በክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ከፍለው መታከም የማይችሉ የአዲስ አበባ ነዋሪዎችን ነፃ ህክምና እያገኙ ሲሆን ጤናማ ማኅበረሰብ ለመፍጠር የሚደረገውን ጥረት ከማገዙም ባሻገር የነዋሪዎችን ተጠቃሚነት አሳድጓል።
በዛሬው ዕለት ብቻ በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ለሦስት ሺህ ነዋሪዎች ነጻ የህክምና አገልግሎት ተሰጥቷል። የህክምና አገልግሎቱን ጤና ቢሮን ጨምሮ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን ያስተባበሩት ሲሆን የኢትዮጵያ የሀኪሞች ማህበር እና አለርት ሆስፒታል የህክምና ባለሙያዎችን በማሰማራት ተሳትፈዋል።
በከተማችን አዲስ አበባ የክረምቱ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ከተጀመረ ግንቦታ 18 ወዲህ 73 ሺህ 350 ዜጎች ነፃ የህክምና አገልግሎት አግኝተዋል።
"

በጎ ፈቃደኝነት ፤ ለማኅበረሰብ ለውጥ!"👍3
#3_ቀን ቀረው!
"የምትተክል ሀገር ፤ የሚያፀና ትውልድ!" 6ኛው ሀገር አቀፍ በአንድ ጀምበር 600 ሚሊዮን ችግኞችን የመትከል ንቅናቄ 3 ቀናት ቀሩት!
በአንድነት መንፈስ አረንጓዴ አሻራችንን ለትውልድ ለማስቀመጥ እንዘጋጅ!
#GreenLegacy
#Ethiopia
#worlrecord

አገልጋይ መሪነትን የተላበሰ ባለሙያ በመፍጠር ተቋማዊ ውጤታማነትን ማሳደግ እንደሚገባ ተገለፀ።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኅብረተሰብ ተሳትፎና በጎ ፈቃድ ማስተባበሪያ ኮሚሽን ከማዕከል እስከ ክፍለ ከተማ ለሚገኙ ባለሙያዎች አገልጋይ መሪነት ( Servant Leadership) እና የቡድን ግንባታ (Team Building) በሚሉ ርዕሰ ጉዳዮች ስልጠና ሰጥቷል።
መሪነት ወደፊት መራመድን ፣ ከምቾት ቀጠና መውጣትን ፣ ኃላፊነት መውሰድን ፣ ተግዳሮቶችን መጋፈጥን እና ቡድን በመገንባት ውጤት ማምጣትን የሚጠይቅ ሳይንስ መሆኑ በስልጠናው ተመላክቷል።
አገልጋይ መሪነትን መላበስና የቡድን ግንባታ ብቃትን ማሳደግ ተቋማዊ ውጤታማነትን ለማረጋገጥ ያግዛል ተብሏል።
የስልጠናው ተሳታፊዎች የተናጠል ስራ ለውጥ የማያመጣ መሆንና በቡድን መሥራት የተሻለ ውጤት ለማምጣት እንደሚያግዝ ከስልጠናውም መረዳታቸውን በመግለፅ ለተቋማዊ ለውጥ እንደሚሰሩ ተናግረዋል።
የማኀበራዊ ሚዲያ አማራጮቻችን፥
ፌስቡክ - https://www.facebook.com/cpvcc.2015
ቴሌግራም - https://t.me/CommunityPVC
ቲክቶክ - https://www.tiktok.com/@voluntarismaddis16
ዩቱዩብ - https://youtube.com/@communityparticipationvolu8714
ዌብሳይት - www.volunteeraddis.et
Instagram - https://www.instagram.com/communitypv/
Twitter - https://x.com/Volunteeraddis
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኅብረተሰብ ተሳትፎና በጎ ፈቃድ ማስተባበሪያ ኮሚሽን ከማዕከል እስከ ክፍለ ከተማ ለሚገኙ ባለሙያዎች አገልጋይ መሪነት ( Servant Leadership) እና የቡድን ግንባታ (Team Building) በሚሉ ርዕሰ ጉዳዮች ስልጠና ሰጥቷል።
መሪነት ወደፊት መራመድን ፣ ከምቾት ቀጠና መውጣትን ፣ ኃላፊነት መውሰድን ፣ ተግዳሮቶችን መጋፈጥን እና ቡድን በመገንባት ውጤት ማምጣትን የሚጠይቅ ሳይንስ መሆኑ በስልጠናው ተመላክቷል።
አገልጋይ መሪነትን መላበስና የቡድን ግንባታ ብቃትን ማሳደግ ተቋማዊ ውጤታማነትን ለማረጋገጥ ያግዛል ተብሏል።
የስልጠናው ተሳታፊዎች የተናጠል ስራ ለውጥ የማያመጣ መሆንና በቡድን መሥራት የተሻለ ውጤት ለማምጣት እንደሚያግዝ ከስልጠናውም መረዳታቸውን በመግለፅ ለተቋማዊ ለውጥ እንደሚሰሩ ተናግረዋል።
የማኀበራዊ ሚዲያ አማራጮቻችን፥
ፌስቡክ - https://www.facebook.com/cpvcc.2015
ቴሌግራም - https://t.me/CommunityPVC
ቲክቶክ - https://www.tiktok.com/@voluntarismaddis16
ዩቱዩብ - https://youtube.com/@communityparticipationvolu8714
ዌብሳይት - www.volunteeraddis.et
Instagram - https://www.instagram.com/communitypv/
Twitter - https://x.com/Volunteeraddis
የኀብረተሰብ ተሳትፎና በጎ ፈቃድ ማስተባበሪያ ኮሚሽን - አዲስ አበባ
Photo
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ2016 ዓ. ም. ባደረገው የስራ አፈፃፀም ግምገማ የተገኙ ውጤታማ ጥንካሬዎችን በማላቅ የተለዩ ድክመቶችን በማረም ላይ ይገኛል:: የተጀመረውን የተቋማት ግንባታና የሪፎርም ስራዎችን አጠናክሮ ለማስቀጠል የከተማ አስተዳደሩ አዳዲስ ሹመቶችን ሰጥቷል ፣ ሽግሽግ አድርጏል እንዲሁም የተወሰኑትን ከኃላፊነት አንስቷል:: በዚህም መሰረት:-
1. አቶ አብርሃም ታደሰ - የከንቲባ የአደረጃጀት አማካሪ
2.. አቶ ይመር ከበደ- የመንግስት ልማት ድርጅቶች ባለስልጣን ሃላፊ
በከተማ ማዕከል ደረጃ የተሰጡ ሹመቶች:-
1. አቶ አደም ኑሪ - የፕላንና ልማት ቢሮ ሃላፊ
2. አቶ ቢኒያም ምክሩ - የገቢዎቸ ቢሮ ሃላፊ
3. ወ/ሮ ሀቢባ ሲራጅ- የንግድ ቢሮ ሃላፊ
4. ዶ/ር ዳዲ ወዳጆ - የከንቲባ ስትራቴጂክ ጉዳዮች አማካሪ
5. አቶ ተስፋዬ ደንድር - የሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ምክትል ቢሮ ሃላፊ
6. አቶ ማቆያ አለማየሁ - የግንባታና ዲዛይን ምክትል ቢሮ ሃላፊ
7. አቶ አስመሮም ብርሃኔ - የትራንስፖርት ምክትል ቢሮ ሃላፊ
8. አቶ ተስፋዬ ጫኔ - የሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ምክትል ቢሮ ሃላፊ
9. አቶ ዩኑስ አደም - የመሬት ልማትና አስተዳደር ምክትል ቢሮ ሃላፊ
10. አቶ አዳነ ሱሌ - የገቢዎች ቢሮ ፅ/ ቤት ሃላፊ
11. ወ/ሮ ወርቅነሽ ሰቦቃ - የገቢዎች ምክትል ቢሮ ሃላፊ
12. አቶ ዘገየ በላይነህ - የፀረ-ሙሰና ኮሚሽን ምክትል ሃላፊ
13. ወ/ሮ ፀሀይ ኪባሞ - የበጎ ፈቃድና ህዝብ ተሳትፎ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር
14. ኮ/ር አህመድ ሙሃመድ - የደንብ ማስከበር ባለስልጣን ምክትል ሃላፊ
15. አቶ ከፍያለው ታደሰ- የደንብ ማስከበር ባለስልጣን ምክትል ሃላፊ
16. አቶ ዘመኑ ታደሰ - የመብራት አገልግሎት ፅ/ ቤት ሃላፊ
17. ወ/ሮ ወይንሸት ብዛኔ - የከንቲባ ፕሬስ ሴክሬታሪያት ምክትል ሃላፊ
18. አቶ አሰፋ ቶላ - የዲዛይንና ግንባታ ማማከር ፅ/ቤት ሃላፊ
በክ/ ከተማ ደረጃ
1. ወ/ ሮ ካባ መብራቱ - የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ
2. ወ/ሮ አበባ እሸቴ - የልደታ ክፍለ ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ
3. አቶ ጌታሁን አበራ - የአራዳ ክፍለ ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ
4. አቶ መብራቱ ደሴ የንፋስ ስልክ ላፍቶ ፓርቲ ፅ/ ቤት ሃላፊ በመሆን ተሹመዋል::
የተጣለባችሁን ኃላፊነት በቅንነት፣ በታማኝነት እና በትጋት እንድትወጡ እናሳስባለን::
መልካም የስራ ዘመን!
ነሃሴ 2016 ዓ.ም
ከንቲባ ፅ/ቤት

👍5