Ermi dev
379 subscribers
259 photos
24 videos
7 files
70 links
Download Telegram
Hey #Mondayers

Remember
Your week starts at sunday afternoon.
Make sure to do these things this afternoon :
• prepare for tomorrow
• have little usage of digital devices
• organize your materials for the week
• reflect on the past week and try not to repeat your mistakes
• don't procrastinate your sleeping time
• stay positive
🤩2👏1
Ermi
Photo
እና የበርድያን አህያ (burdian's ass) ኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ እና የኛ ሕይወት ምን አገናኘው?

የበርድያን አህያ
ይህ ሁኔታ የሚፈጠረው ከላይ እንዳየነው አንድ እኩል የተራበ እና የተጠማ አህያ በጭድ እና ውሃ መሐከል ቢቆም እና ጭዱ እና ውሃው በእኩል ርቀት ቢሆኑ....አህያው ወደ የት መሄድ እንዳለበት ለመምረጥ  ተቸግሮ ውሃውን ሲወስን ጭዱ...ጭዱን ሲወስን ውሃው እየመጣበት ሲያማትር ቆይቶ እዛው ይሞታል።
በ14ተኛው ክፍለ ዘመን የነበረ paradox ነው።

ኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ
ይገርማችኋል ይህ ችግር የመጀመርያዎቹ ኮምፒውተሮች ላይም የተከሰተ ችግር ነበር።
እንዴት?
ከኤሌክትሪካል ሰርኪውት አካላት ውስጥ ሎጂክ ጌቶች ይጠቀሳሉ። የሎጂክ ጌቶቹ ሥራ የሚመጣላቸውን የኤሌክትሪክ ከረንት ወደ አንድ ወይም ወደ ዜሮ ይቀይራሉ። / እዚህ ጋር ነው  የኤሌክትሪክ እና ዲጂታል መሳርያዎች ግንኙነት/
ታዲያ እነዚህ ወደ 1 ወይም 0 የሚቀየሩ ከረንቶች በባይናሪ መልኩ ይቀመጣሉ። ወደ ሃርድ ዌር ቋንቋነት ይቀየራሉ። ምሳሌ:- 1101 111 001 ምናምን ነገር።

ግንኙነት??
የበርድያን አህያ የሚባለው paradox የሚፈጠረው ሎጂክ ጌቱ ሥራውን ሲሠራ በሆነ አጋጣሚ ውሳኔው ወደ 1ም ወደ 0ም ሳይሆን ይቀራል። መሐል ሰፋሪ ይሆናል። ስለዚህ በሑለቱ መሐል ለመምረጥ ሲታገል እዛው ይቀራል። በዚህም ምክንያት የተሳሳተ ዳታ ወይም የሚንቀራፈፍ ኮምፒውተር ይኖራችኋል።

መፍትሔ??
ክብር ለሳይንቲስቶች...ምን አደረጉት መሰላችሁ...ሎጂክ ጌቱ ለመምረጥ እያማተረ ሲውል ...የምናባክ መሐል ሰፋሪ መሆን ነው?...ብለው የኤሌክትሪክ ሲግናል ይለቁበታል...ሲግናሉ ምንም ዳታ አይዝም ..noise ብቻ ነው።.....ከዚያም ሎጂክ ጌቱ ዝም ብሎ ወይ 1 ወይ 0ን ይመርጣል..ሥራውን ይቀጥላል።
ይህ የሚላከው ሲግናል ዋና ሥራው በጣም በአጭር ሰከንድ ውስጥ ሎጂክ ጌቱ ወይ 1 ወይ 0 እንዲመርጥ ነው።

የኛ ሕይወት?
እኛም በቀናቶቻችን ውስጥ ለምርጫ እኩል የሆኑ እኩል priority ያላቸው ታስኮች ያጋጥሙናል።....ምን እናርግ?....እንደ አህያው አንዱን ስንመርጥ አንዱ ትዝ እያለን ከምንሞት....እንደ ሎጂክ ጌቱ randomly አንዱን መርጠን መቆስቆስ ነው። የታባቱ 😁
❤1
Midnight thought.

እየውላችሁ
አንድ አውሮፕላን እየበረረ ነው። እናንተ መሬት ላይ ሆናችሁ እያያችሁት ነው። በናንተ እና በሱ መካከል የ2 ኪሎ ሜትር ርቀት አለ። እንደምናውቀው አውሮፕላኖች ትንሽ ሆነው ነው የሚታዩን ...እና ያ አውሮፕላን ከ2 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ለዓይናችሁ ትልቀቱ 3 ስኩዌር ሴንቲ ሜትር ሆነ እንበል።

የአውሮፕላኑን ትክክለኛ ሳይዝ ገምቱ😀...... 75,000 ስኩዌር ሜትር .....በጣም ትልቅ ነው አይደል????

ጨረቃ እና መሬት በመሐከላቸው  በአቬሬጅ 370,000 ኪሎ ሜትር አካባቢ ርቀት አለ።...እና ሙሉ ጨረቃን ስናይ ሳይዟ ከአውሮፕላንም ይበልጣል አይደል?...የተቀራረበ ካልኩሌሽን ስንሠራ ወደ 35 ስኩዌር ሴንቲ ሜትር እናያለን።

አስቡት አውሮፕላኑ ከ2 ኪሎ ሜትር ርቀት 3cm ሆኖ ነው የታየን ጨረቃ ከ370,000 ኪሎ ሜትር ርቀት ሆና 35cm እናያለን።....ይሄ ማለት ጨረቃ ምን ያህል ግዙፍ እንደሆነች ማየት ይቻላል።....ከላይ የተጠቀምናቸውን ቁጥሮች ብንጠቀም እንኳ የጨረቃ ሳይዝ ወደ 30,018,377,000,000,000 ስኩዌር ሜትር ይሆናል።.... ይሄ ማለት የአውሮፕላኑን 400,245,026,666 እጥፍ ማለት ነው።

ጨረቃ ትልቅ ናት አይደል?????
በጣም በጣም እጅግ በጣም ትልቅ ናት። የምሬን ነው። ምንም ሳላጋንን በጣም በጣም በጣም ትልቅ ናት።

እና?? መሬትስ??
የጨረቃን 49 እጥፍ ናት።
ይሄን ደግሞ ....የእውነት ምንም መግለጽ አልችልም...መሬት እጅግ እጅግ እጅግ በጣም ትልቅ ናት።....የሰው ልጅ ራሱ ዞሮ ይጨርሳታል እያንዳንዱን ጓዳ ጎድጓዳዋን ያውቃል ብዬ አላስብም። የእውነት መሬት ትልቅ ናት።

እና???
ፈጣሪስ??...ይሄን የፈጠረውስ?....ዝምምምምም🤐
👌2👍1🤯1
Hey #Mondayers

Remember
Your week starts at sunday afternoon.
Make sure to do these things this afternoon :
• prepare for tomorrow
• have little usage of digital devices
• organize your materials for the week
• reflect on the past week and try not to repeat your mistakes
• don't procrastinate your sleeping time
• stay positive
👍1
import time

def get_valid_input():
while True:
try:
remaining_time = int(input("enter the time in seconds: "))
return remaining_time
except ValueError:
print("invalid input")

remaining_time = get_valid_input()
while True:
remaining_time -= 1
time.sleep(1)
if remaining_time < 11:
break
print(str(remaining_time) + " seconds to blast off.")

while remaining_time <= 10 and remaining_time > 0:
print("T - " + str(remaining_time))
remaining_time -= 1
time.sleep(1)
if remaining_time == 0:
print("blast off!")


rocket_got_its_place = False
elapsed_time = 1

while rocket_got_its_place == False: #Start counting up.
print(f"T + {elapsed_time}")
time.sleep(1)
elapsed_time += 1
Ermi dev
import time def get_valid_input(): while True: try: remaining_time = int(input("enter the time in seconds: ")) return remaining_time except ValueError: print("invalid input") remaining_time = get_valid_input() while True: remaining_time…
To explain
It is very basic code that simulates a rockets launch time counter.
It asks the time to be launched
It counts down
It tells to launch at the right time
It starts counting up until the rocket gets landing place

I used 1 function (to accept the seconds  correctly)
3 conditionals
🔥1
ናሳ ሰማይን በ102 አይነት ቀለማት ለማጥናት SPHEREx የተባለ mission launch ያደርጋል።

የዚህ mission ምክንያት ተመራማሪዎች (Astronomers) ስፔስን በተለያዩ ቀለማት ቢያጠኑ በ cosmic physics እና planetary science ዙሪያ የተሻለ አረዳድ ይኖራል ተብሎ ስለታሰበ ነው።

ቀለማቱም አብዛኞቹ infrared (ከቀይ በታች frequency ያላቸው) ሲሆኑ በዐይን የማይታዩ ናቸው።
SPHEREx ማለት Spectro-Photometer for the History of the Universe, Epoch of Reionization and Ices Explorer ማለት ነው።

ተጨማሪ

•  SPHEREx = ለእንደዚህ አይነት ዓላማ የተሠራ የስፔስ ቴሌስኮፕ ነው።
•  102"ቀለማት": በእውነታው የፍሪኩዌንሲ እና wave length መለዋወጥ እንጂ ቀለም የሚባል ነገር የለም። ስለዚህ በ102 የተለያዩ wavelengths ማለቱ ይቀላል።
•  አብዛኞቹ 'ቀለማት' infrared ናቸው። infra ማለት በታች ማለት ሲሆን ከቀይ ቀለም በታች ፍሪኩዌንሲ ያላቸው ናቸው።
•  Cosmic Physics and Planetary Science: ይህ ሚሽን ዋነኛ ዓላማው የዩኒቨርስን ታሪክ እና የፕላኔቶችን አወቃቀር ማጥናት ነው።
import time
# function to print the time took the device to count up to specified time
elapsed_time = time.time() - start_time
# used to calculate the time difference starting from the program's running time
print(f"\n አሁን ባለበት ሁኔታ መሣርያዎት እስከ {set_time} ለመቁጠር {elapsed_time:.2f} ሰከንድ ፈጅቶበታል።")

def input_set_time():
# function used to take the times in numbers
while True:
  try:
   set_time = int(input("መሣርያዎት እስከ ስንት ድረስ እንዲቆጥር ይፈልጋሉ? (ተመራጩ 10000 ነው።): "))
   return set_time
  except ValueError:
   print("ቁጥር ብቻ ያስገቡ! \n ምሳሌ: 10000")
  
print(f"ሰላም! \n \n ይህ ፕሮግራም የማንኛውንም ዲጂታል መሣርያ ፍጥነት እስከተሰጠው ቁጥር ድረስ በመቁጠር ይለካል።  \n \n አጠቃቀም \n በመጀመርያ መሣርያው እስከ ስንት ድረስ መቁጠር እንዳለበት ይሞሉታል። \n ከዚያም መሣርያው ባለው አቅም በሙሉ እስከተሰጠው ቁጥር ድረስ ይቆጥራል። \n በመጨረሻም ቁጥሩን ለመቁጠር ምን ያህል ሰከንድ እንደወሰደበት ይነግራል። ")
print("")
set_time = input_set_time()
start_time = time.time()
i = 0
while True:
i += 1
print(i)
if i >= set_time:
  break
print_elapsed_time(start_time)
👍1
Forwarded from Solo codes (Brook Solomon)
Had a blast at #devmeetupv3! Especially enjoyed both of panel discussions as well as Hadis's interview. Can't wait for #devmeetupv4!
If you're a dev you can buy a domain from yegara.com at 65% off.
It was 1550....now 550birr only.
Use this code DEVMEETUP
Forwarded from ሳይንስኛ ️️
☑️ #ገንዘብ የሌለው ሰው ኒሊየነር (Nillionaire) ይባላል።

➡️ ምንጭ: ሳይንስኛ መፅሐፍ

© ሳይንስኛ
😁4
One of the developers that I met on #devmeetupv3 is Firaol.

He has trained an AI that is useful for Freshmans.

It provides:
-> Course Support: Generate example problems and solutions for subjects like English, Logic, Maths, Psychology, Geography, Physics, and Physical Fitness.
-> Exam Prep: Access past exam papers, create mock quizzes, and review sample answers.
-> Study Strategies: Get personalized study plans and tips for effective learning.

Examples of how to ask for help:
"guide me" for a general overview.
"Logic Chapter 1" for chapter explanations.

"Page 23 in Logic Chapter 1" to clarify specific content.

"Logic mid exam" for past exam materials.

Here is the link: https://eagledemy-ai.vercel.app/
❤2
Hey #Mondayers

Remember
Your week starts at sunday afternoon.
Make sure to do these things this afternoon :
• prepare for tomorrow
• have little usage of digital devices
• organize your materials for the week
• reflect on the past week and try not to repeat your mistakes
• don't procrastinate your sleeping time
• stay positive
as you know I dont post usually. These 2 days I though I am spamming you. I hope this is my last. Have a nice weekend!
Forwarded from YearProgressET
▓▓▓▓▓▓▓▓░░░░░░░░ ፵፮% (46%)