Christian_Answers
539 subscribers
511 photos
34 videos
48 files
466 links
በዚህ CHANEEL የተለያዩ መንፈሳዊ
📚መጽሐፎች
📜 ጥቅሶች እና
📂 መጣጥፎችን በቻናላችን ያገኛሉ ፡፡

@Christian_answer
Download Telegram
#ወልድ ባሕሪያችንን ነስቶ
ከአባቱጋር አስታረቀን
┈┈┈••◉❖◉●••┈┈┈┈ https://t.me/Christian_Answer
#ኢየሱስ #ብቻ
┈┈┈••◉❖◉●••┈┈┈┈ https://t.me/Christian_Answer
#ኢየሱስ #ብቻ
┈┈┈••◉❖◉●••┈┈┈┈ https://t.me/Christian_Answer
🔎 - ጂሆቫ ዊትነሶች
❐ ስላሴን ይቃወማሉ
❐ የኢየሱስ ክርስቶርን አምላክነት ይክዳሉ
❐ የመንፈስ ቅዱስን መለኮታዊነት ይክዳሉ
❐ በክርስቶስ ቤዛነት አያምኑም
❐ ክርስቶስ በስጋ መነሳቱን አይቀበሉም
❐ ኢየሱስ ክርስቶስ ዳግመኛ በሥጋ አይመጣም ይላሉ
❐ በሲኦልና በዘላለማዊ ቅጣት አያምኑም
❐ የሰው ነፍስ ለዘላለም አይኖርም ይላሉ
❐ ጂሆቫ ዊትነሶች በስላሴ አያምኑም
❐ ጂሆቫ ዊትነሶች ኢየሱስ ከድንግል መወለዱን ይክዳሉ
❐ ክርስቶስ በግልጽ እየታየ አይመጣም ይላሉ
┈┈┈••◉❖◉●••┈┈┈┈ https://t.me/Christian_Answer
➦ የአፍሪካ ሐሰተኛ ነቢያት
❍ በነቢያት አገልግሎት ዘርፍ በአፍሪካ እየተስፋፋ የመጣው የሐሰተኛ ነቢያት ኢ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ልምምድ አማኞችን ወደ ሐሰት ከመምራት ባለፈ የክርስትናን መልክ በሐይለኛው እያደበዘዘ ይገኛል ፡፡
❍ ነቢይ ነን ባዮቹ ታይታን የሚወዱ፣ ዝነኝነትን የተራቡ ፣ ደምቀው መታየትን የሚፈልጉ ፣ ርዕስ ሆነው ስለእነሱ እንዲወራ የሚጓጉ ፣ በገንዘብ ፍቅር የተለከፉ አሰናካዮች ናቸው ፡፡ እነኚህ ከአለባበሳቸው ጀምሮ የሚያደርጓቸው ነገሮች ሁሉ ለታይታና ለስጋ ምኞታቸው ነው:: እነኚህ ምዕመኑን በመንፈሳዊነት ካባ አታለው ገንዘቡን እጥብ ያረጉ የዘመኑ መንፈሳዊ አለም ሌቦች ናቸው ከእነኚህ እራቁ ተጠንቀቁ ፡፡
❍ መፍትሄው
⌲1ኛ አማኙ ከእነኚህ አጭበርባሪወች ራሱን ማራቅ አለበት
⌲2ኛ ቤተክርስቲያን እነኚህን መስመር ማስያዝ አልያም አውግዛ ከራሷ መለየት አለባት ፡፡
⌲3ኛ ቤተክርስቲያን ለአማኞች ስለ ሐሰተኛ ነቢያት በግልጽና በጥልቀት ማስተማር ይኖርባታል ፡፡
┈┈┈••◉❖◉●••┈┈┈┈ https://t.me/Christian_Answer
#ኢየሱስ #አለን
┈┈┈••◉❖◉●••┈┈┈┈ https://t.me/Christian_Answer
┈┈┈••◉❖◉●••┈┈┈┈ https://t.me/Christian_Answer
┈┈┈••◉❖◉●••┈┈┈┈ https://t.me/Christian_Answer
➦ በቀራንዮ በመስቀል ላይ የታረደ ንጹህ የእግዚአብሔር በግ
የአለም ሁሉ አዳኝ ነው
https://t.me/Christian_Answer
❍ የኃጢአን የመጨረሻው የመዳን ተስፋቸውም
እርሱ #ክርስቶስ #ኢየሱስ ብቻ ነው ፡፡
┈┈┈••◉❖◉●••┈┈┈┈ https://t.me/Christian_Answer
❍የአዳምን ዘር በደል አስወግዶ የዘለአለም ሕይወትን በነጻ
ሊሰጣቸው #ወልድ ስለ በደለኞቹ #ሞተላቸው ፡፡
┈┈┈••◉❖◉●••┈┈┈┈ https://t.me/Christian_Answer
የጠፉትን የምትፈልግ ወዳጅ አንተ ነህ
ጠፍተን ሳለን የፈለከን ደክመን ሳለን ያበረታኸን አቅም ባጣንበት ጊዜ ጉልበት የሆንከን አንተ ወዳጃችን ኢየሱስ ክበር ┈┈┈••◉❖◉●••┈┈┈┈ https://t.me/Christian_Answer
⎙ ከኃጢአት በሽታ ፈዋሹ መድኃኒት
#ኢየሱስ ብቻ ነው ::
┈┈┈••◉❖◉●••┈┈┈┈ https://t.me/Christian_Answer
┈┈┈••◉❖◉●••┈┈┈┈ https://t.me/Christian_Answer
🥰 ፀጋው በእምነት አድኖናል ስራችን አንልም ።
┈┈┈••◉❖◉●••┈┈┈┈ https://t.me/Christian_Answer
" የሞት መድኃኒት ኢየሱስ አለን "