➽ #ጌታ #ሆይ
“ ይህንን ዘመን የማልፍበትን ማስተዋል ፣ የአለምን ሽንገላ እንቢኝ የምልበትን ጉልበት ፣ የጠላትን ወጥመድ የምሻገርበትን ጥበብ ፣ ከሐሰተኛ አስተማሪወች የምጠበቅበትን የቃልህን እውነት ፣ አንተን አስከብሬ ለአንተ የምኖርበትን አቅም ስ ጠ ኝ “ ! አሜን
┈┈┈••◉❖◉●••┈┈┈┈ https://t.me/Christian_Answer

⌲ እግዚአብሔር ለኃጢአን ያለውን መውደድ አንድ ልጁን ለሞት በመስጠት ሲገልጽ
ኃጢአን ደግሞ በአንድ ልጁ ሞት በማመን ይድናሉ :: የእግዚአብሔር እኛን መውደድ አንድያ ልጁን ለሞት ሲያሰጠው የእኛ እግዚአብሔርን መውደድ ደግሞ በልጁ ሞት ማመን ነው ያኔ ሕይወት እናገኛለን ::
┈┈┈••◉❖◉●••┈┈┈┈ https://t.me/Christian_Answer
ኃጢአን ደግሞ በአንድ ልጁ ሞት በማመን ይድናሉ :: የእግዚአብሔር እኛን መውደድ አንድያ ልጁን ለሞት ሲያሰጠው የእኛ እግዚአብሔርን መውደድ ደግሞ በልጁ ሞት ማመን ነው ያኔ ሕይወት እናገኛለን ::
┈┈┈••◉❖◉●••┈┈┈┈ https://t.me/Christian_Answer
⎙ በአዳም አለመታዘዝ ምክንያት ሞት በአዳም ዘር ሁሉ ላይ ነገሰ
የእግዚአብሔርን ትዕዛዝ በመተላለፋችን ምክንያት ሙታን ሳለን
ስለ መተላለፍችን ወልድ በእኛ ምትክ ቆሰለ ደማ መከራን ተቀበለ ።
┈┈┈••◉❖◉●••┈┈┈┈ https://t.me/Christian_Answer
የእግዚአብሔርን ትዕዛዝ በመተላለፋችን ምክንያት ሙታን ሳለን
ስለ መተላለፍችን ወልድ በእኛ ምትክ ቆሰለ ደማ መከራን ተቀበለ ።
┈┈┈••◉❖◉●••┈┈┈┈ https://t.me/Christian_Answer
⎙ ክርስቶስ ኃጢአንን ጻድቃን ሊያደርግ ስለ ኃጢአን
መከራን ተቀበለ ፍጹም የሆነን የማዳን ስራ ሰራ
በእርሱ ስራ ኃጢአን ይፀድቃሉ ::
┈┈┈••◉❖◉●••┈┈┈┈ https://t.me/Christian_Answer
መከራን ተቀበለ ፍጹም የሆነን የማዳን ስራ ሰራ
በእርሱ ስራ ኃጢአን ይፀድቃሉ ::
┈┈┈••◉❖◉●••┈┈┈┈ https://t.me/Christian_Answer
⎙ #ቤዛ
❍ ካሳ፡ ለውጥ፡ ምትክ፡ ፡ ዋስ፡ መድን ፤
❍ መድኃኒት፤ ዋጋ ፤ ስለ፤ ፋንታ፤
◉ #ኢየሱስ #ቤዛችን #ነው ::

❐ #አስታራቂያችን ❍ በበደላችን ምክንያት ከእግዚአብሔር ጋር ተጣልተን ሳለን በእግዚአብሔር እና በሰወች(በእኛ ) መካከል በመሆን ያስታረቀ #አስታራቂያችን ኢየሱስ ይባረክ ፡፡
┈┈┈••◉❖◉●••┈┈┈┈ https://t.me/Christian_Answer
┈┈┈••◉❖◉●••┈┈┈┈ https://t.me/Christian_Answer
🔎 - ጂሆቫ ዊትነሶች
❐ ስላሴን ይቃወማሉ
❐ የኢየሱስ ክርስቶርን አምላክነት ይክዳሉ
❐ የመንፈስ ቅዱስን መለኮታዊነት ይክዳሉ
❐ በክርስቶስ ቤዛነት አያምኑም
❐ ክርስቶስ በስጋ መነሳቱን አይቀበሉም
❐ ኢየሱስ ክርስቶስ ዳግመኛ በሥጋ አይመጣም ይላሉ
❐ በሲኦልና በዘላለማዊ ቅጣት አያምኑም
❐ የሰው ነፍስ ለዘላለም አይኖርም ይላሉ
❐ ጂሆቫ ዊትነሶች በስላሴ አያምኑም
❐ ጂሆቫ ዊትነሶች ኢየሱስ ከድንግል መወለዱን ይክዳሉ
❐ ክርስቶስ በግልጽ እየታየ አይመጣም ይላሉ

➦ የአፍሪካ ሐሰተኛ ነቢያት
❍ በነቢያት አገልግሎት ዘርፍ በአፍሪካ እየተስፋፋ የመጣው የሐሰተኛ ነቢያት ኢ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ልምምድ አማኞችን ወደ ሐሰት ከመምራት ባለፈ የክርስትናን መልክ በሐይለኛው እያደበዘዘ ይገኛል ፡፡
❍ ነቢይ ነን ባዮቹ ታይታን የሚወዱ፣ ዝነኝነትን የተራቡ ፣ ደምቀው መታየትን የሚፈልጉ ፣ ርዕስ ሆነው ስለእነሱ እንዲወራ የሚጓጉ ፣ በገንዘብ ፍቅር የተለከፉ አሰናካዮች ናቸው ፡፡ እነኚህ ከአለባበሳቸው ጀምሮ የሚያደርጓቸው ነገሮች ሁሉ ለታይታና ለስጋ ምኞታቸው ነው:: እነኚህ ምዕመኑን በመንፈሳዊነት ካባ አታለው ገንዘቡን እጥብ ያረጉ የዘመኑ መንፈሳዊ አለም ሌቦች ናቸው ከእነኚህ እራቁ ተጠንቀቁ ፡፡
❍ መፍትሄው
⌲1ኛ አማኙ ከእነኚህ አጭበርባሪወች ራሱን ማራቅ አለበት
⌲2ኛ ቤተክርስቲያን እነኚህን መስመር ማስያዝ አልያም አውግዛ ከራሷ መለየት አለባት ፡፡
⌲3ኛ ቤተክርስቲያን ለአማኞች ስለ ሐሰተኛ ነቢያት በግልጽና በጥልቀት ማስተማር ይኖርባታል ፡፡