Christian_Answers
539 subscribers
511 photos
34 videos
48 files
466 links
በዚህ CHANEEL የተለያዩ መንፈሳዊ
📚መጽሐፎች
📜 ጥቅሶች እና
📂 መጣጥፎችን በቻናላችን ያገኛሉ ፡፡

@Christian_answer
Download Telegram
" እርሱም ☞ (ኢየሰሱስ ) የማይታይ አምላክ ምሳሌ ነው። #የሚታዩትና #የማይታዩትም፥ ዙፋናት ቢሆኑ ወይም ጌትነት ወይም አለቅነት ወይም ሥልጣናት፥ #በሰማይና #በምድር #ያሉት ሁሉ #በእርሱ (በኢየሱስ ) #ተፈጥረዋልና ከፍጥረት ሁሉ በፊት በኵር ነው። ሁሉ በእርሱና ለእርሱ ተፈጥሮአል።"
(ወደ ቆላስይስ ሰዎች 1:15-16) ┈┈┈••◉❖◉●••┈┈┈┈ https://t.me/Christian_Answer
➽በመጀመሪያው ቃል ነበረ፥
➽ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፥
#ቃልም #እግዚአብሔር #ነበረ
┈┈┈••◉❖◉●••┈┈┈┈ https://t.me/Christian_Answer
መጽሐፍ ቅዱስን አንብቡ
❤️ፍጹም ፍቅር ፍርሃትን አውጥቶ ይጥላል እንጂ❤️
🥰 #በፍቅር #ፍርሃት #የለም.🥰
1ኛ ዮሐ 4:18
➽ ኢየሱስ ክርስቶስ ለኃጢአተኛው የአዳም ዘር አንደኛው የመዳኛ መንገድ ሳይሆን
#ብቸኛው የመዳኛ መንገድ እና አዳኝ ነው ለዚህ ነው ኢየሱስ ብቻ ያድናል ማለታችን
┈┈┈••◉❖◉●••┈┈┈┈ https://t.me/Christian_Answer
#ጌታ #ሆይ
“ ይህንን ዘመን የማልፍበትን ማስተዋል ፣ የአለምን ሽንገላ እንቢኝ የምልበትን ጉልበት ፣ የጠላትን ወጥመድ የምሻገርበትን ጥበብ ፣ ከሐሰተኛ አስተማሪወች የምጠበቅበትን የቃልህን እውነት ፣ አንተን አስከብሬ ለአንተ የምኖርበትን አቅም ስ ጠ ኝ “ ! አሜን
┈┈┈••◉❖◉●••┈┈┈┈ https://t.me/Christian_Answer
ካህናችን ኢየሱስ ┈┈┈••◉❖◉●••┈┈┈┈ https://t.me/Christian_Answer
ሕመማችንንም ተሸክሞአል ┈┈┈••◉❖◉●••┈┈┈┈ https://t.me/Christian_Answer
⌲ እግዚአብሔር ለኃጢአን ያለውን መውደድ አንድ ልጁን ለሞት በመስጠት ሲገልጽ
ኃጢአን ደግሞ በአንድ ልጁ ሞት በማመን ይድናሉ :: የእግዚአብሔር እኛን መውደድ አንድያ ልጁን ለሞት ሲያሰጠው የእኛ እግዚአብሔርን መውደድ ደግሞ በልጁ ሞት ማመን ነው ያኔ ሕይወት እናገኛለን ::
┈┈┈••◉❖◉●••┈┈┈┈ https://t.me/Christian_Answer
⎙ በአዳም አለመታዘዝ ምክንያት ሞት በአዳም ዘር ሁሉ ላይ ነገሰ
የእግዚአብሔርን ትዕዛዝ በመተላለፋችን ምክንያት ሙታን ሳለን
ስለ መተላለፍችን ወልድ በእኛ ምትክ ቆሰለ ደማ መከራን ተቀበለ ።
┈┈┈••◉❖◉●••┈┈┈┈ https://t.me/Christian_Answer
⎙ ክርስቶስ ኃጢአንን ጻድቃን ሊያደርግ ስለ ኃጢአን
መከራን ተቀበለ ፍጹም የሆነን የማዳን ስራ ሰራ
በእርሱ ስራ ኃጢአን ይፀድቃሉ ::
┈┈┈••◉❖◉●••┈┈┈┈ https://t.me/Christian_Answer
┈┈┈••◉❖◉●••┈┈┈┈ https://t.me/Christian_Answer
#ቤዛ
❍ ካሳ፡ ለውጥ፡ ምትክ፡ ፡ ዋስ፡ መድን ፤
❍ መድኃኒት፤ ዋጋ ፤ ስለ፤ ፋንታ፤
#ኢየሱስ #ቤዛችን #ነው ::
┈┈┈••◉❖◉●••┈┈┈┈ https://t.me/Christian_Answer
#ስለእኛ #የቀረበ #የተወደደ #ንፁህ መስዕዋት #ኢየሱስ
┈┈┈••◉❖◉●••┈┈┈┈ https://t.me/Christian_Answer
┈┈┈••◉❖◉●••┈┈┈┈ https://t.me/Christian_Answer
#አስታራቂያችን ❍ በበደላችን ምክንያት ከእግዚአብሔር ጋር ተጣልተን ሳለን በእግዚአብሔር እና በሰወች(በእኛ ) መካከል በመሆን ያስታረቀ #አስታራቂያችን ኢየሱስ ይባረክ ፡፡
┈┈┈••◉❖◉●••┈┈┈┈ https://t.me/Christian_Answer
➽ ሙታን ሳለን በልጁ በኢየሱስ አምነን
#ሕይወትን አገኘን ::
┈┈┈••◉❖◉●••┈┈┈┈ https://t.me/Christian_Answer
⎙ በእርሱ ያመኑትን ሕሙማን ታሞ ያድን ዘንድ
እጆቹን ለሕማም ዘረጋ ::
┈┈┈••◉❖◉●••┈┈┈┈ https://t.me/Christian_Answer
#ወልድ ባሕሪያችንን ነስቶ
ከአባቱጋር አስታረቀን
┈┈┈••◉❖◉●••┈┈┈┈ https://t.me/Christian_Answer
#ኢየሱስ #ብቻ
┈┈┈••◉❖◉●••┈┈┈┈ https://t.me/Christian_Answer