Christian_Answers
538 subscribers
511 photos
34 videos
48 files
466 links
በዚህ CHANEEL የተለያዩ መንፈሳዊ
📚መጽሐፎች
📜 ጥቅሶች እና
📂 መጣጥፎችን በቻናላችን ያገኛሉ ፡፡


@Christian_answer
Download Telegram
#ኢየሱስ https://t.me/Christian_Answer ┈┈┈••◉❖◉●••┈┈┈┈
" ስለ ኃጢአን ኃጢአት በቀራንዮ በመስቀል ላይ የተሰዋ የእግዚአብሔር በግ ፣ ንጹህ እና ፍጹም መስዋዕት ኢ የ ሱ ስ "
https://t.me/Christian_Answer ┈┈┈••◉❖◉●••┈┈┈┈
•••••••••••••••-♥️-•••••••••••••••••
መልካም እረኛ ኢየሱስ ┈┈┈••◉❖◉●••┈┈┈┈ https://t.me/Christian_Answer
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👏🏻 ማረኝ መመኪያዬ ┈┈┈••◉❖◉●••┈┈┈┈ https://t.me/Christian_Answer
በቅርብ ቀን
በተለያዩ ምክንያቶች ለተወሰኑ ጊዜያቶች ተቋርጦ የነበረውን መንፈሳዊ ጽሁፎች እና ወይይቶች በቅርብ ቀን በfacebook እና በtelgram ቻናል የምጀምር ይሆናል ፡::፡

📯 #Orthodox
📯 #Protestants
📯 #ተሐድሶ ┈┈┈••◉❖◉●••┈┈┈┈ https://t.me/Christian_Answer
◉ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ዛሬም በኃጢአት ውስጥ ሆነው
መዳንን ለሚሹ መድኃኒት ነው
ከእርሱ በቀር የኃጢዕ መድኃኒት ስላሌለ
ኑ ወደ ኢየሱስ እርሱ ዛሬም ያድናቹሃል ::
┈┈┈••◉❖◉●••┈┈┈┈ https://t.me/Christian_Answer
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በጉጉት የምንጠብቀው ቀጠሮ.....
መጋቢት 17 በሚሊኒየም አዳራሽ ከመጋቢ በጋሻው ደሳለኝ ጋር
https://t.me/Christian_Answer
❐ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከኃጢአት ሁሉ ያድናል
❐ የአዳም ዘር የመዳን ተስፋ የኢደሱስ ደም ነው
❐ ስለ #ኃጢአተኞች የፈሰሰው ደም ዛሬም በኢየሱስ አምነው ያልዳኑትን ከኃጢአታቸው ያድናቸዋል ፡፡
https://t.me/Christian_Answer
➽ ኢየሱስ ክርስቶስ ያመኑበት በነጻ ይድኑ ዘንድ
እርሱ ውድ ዋጋን ከፈለ
┈┈┈••◉❖◉●••┈┈┈┈ https://t.me/Christian_Answer
እግዚአብሔርን ስለ ውድ ስጦታወቹ #እናመስግነው ፡፡
ሁሉም የእግዚአብሔር ስጦታወች ውድ በመሆናቸው
ለሰው ልጆች በነጻ ነው የሰጣቸው ፡፡
┈┈┈••◉❖◉●••┈┈┈┈ https://t.me/Christian_Answer
ሰማያትን እና ምድሪቱን የፈጠረ
ፈጣሪያችን ኢየሱስ ለዘለአለም ይክበር
┈┈┈••◉❖◉●••┈┈┈┈ https://t.me/Christian_Answer
#ፈጣሪያችን #ኢየሱስ ለዘለአለም ይንገስ
┈┈┈••◉❖◉●••┈┈┈┈ https://t.me/Christian_Answer
" እርሱም ☞ (ኢየሰሱስ ) የማይታይ አምላክ ምሳሌ ነው። #የሚታዩትና #የማይታዩትም፥ ዙፋናት ቢሆኑ ወይም ጌትነት ወይም አለቅነት ወይም ሥልጣናት፥ #በሰማይና #በምድር #ያሉት ሁሉ #በእርሱ (በኢየሱስ ) #ተፈጥረዋልና ከፍጥረት ሁሉ በፊት በኵር ነው። ሁሉ በእርሱና ለእርሱ ተፈጥሮአል።"
(ወደ ቆላስይስ ሰዎች 1:15-16) ┈┈┈••◉❖◉●••┈┈┈┈ https://t.me/Christian_Answer
➽በመጀመሪያው ቃል ነበረ፥
➽ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፥
#ቃልም #እግዚአብሔር #ነበረ
┈┈┈••◉❖◉●••┈┈┈┈ https://t.me/Christian_Answer
መጽሐፍ ቅዱስን አንብቡ
❤️ፍጹም ፍቅር ፍርሃትን አውጥቶ ይጥላል እንጂ❤️
🥰 #በፍቅር #ፍርሃት #የለም.🥰
1ኛ ዮሐ 4:18
➽ ኢየሱስ ክርስቶስ ለኃጢአተኛው የአዳም ዘር አንደኛው የመዳኛ መንገድ ሳይሆን
#ብቸኛው የመዳኛ መንገድ እና አዳኝ ነው ለዚህ ነው ኢየሱስ ብቻ ያድናል ማለታችን
┈┈┈••◉❖◉●••┈┈┈┈ https://t.me/Christian_Answer
#ጌታ #ሆይ
“ ይህንን ዘመን የማልፍበትን ማስተዋል ፣ የአለምን ሽንገላ እንቢኝ የምልበትን ጉልበት ፣ የጠላትን ወጥመድ የምሻገርበትን ጥበብ ፣ ከሐሰተኛ አስተማሪወች የምጠበቅበትን የቃልህን እውነት ፣ አንተን አስከብሬ ለአንተ የምኖርበትን አቅም ስ ጠ ኝ “ ! አሜን
┈┈┈••◉❖◉●••┈┈┈┈ https://t.me/Christian_Answer