CHELSEA Events™
317 subscribers
14.9K photos
2.47K videos
12 files
1.93K links
🏅🌕 ወርቃማ የቴሌግራም ቻናል 🏵
🔵ስለቼልሲ እግርኳስ ክለብ ብቻ🔵
-ሀይላይቶች 🎥
-የእየለት አዳዲስ መረጃዎች📑
-ሰበረ ዜናዎች 💥
-የቼልሲ ተጨዋቾች wallpaper🎴
⭐⭐እዚህ ቻናል ላይ ያገኛሉ ⭐⭐
🔖 ግሩፓችንን ለመቀላቀል @CFCevents
🔖 ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ
@SuraNipseyBot ወይም @Ras_Surafel11
Download Telegram
ሎፍቸስ ቼክ 😍👏💙
» @Chelsea_events
» @cfcevents
◊●◊ ጠንካራ ጨዋታ ነበር ሲል ቱሄል ተናግሯል

●◊● ቱሄል ስለ አንጆሪን በቡድን ውስጥ ስላልተካተተበት ምክንያት ሲናገር በኮሮና ምክንያት እራሱን አግሎ ነው የሚገኘው
●◊● አንጆሪን ዛሬ ከካንቴ ፣ ከሀቨርትዝ ፣ ከቬርነር ጋር በኮብሃም ልምምድ ሰርቷል ቀዳሜ ከኛ ጋር ይቀላቀላል

. (Adam Newson - Football London)

» @Chelsea_events
» @cfcevents
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ካለም ሆድሰን ኦዶይ vs ቦርንማውዝ
» @Chelsea_events
» @cfcevents
ቀጣይ ጨዋታ
ቼልሲ 🔵🆚🔴 አርሰናል

እንደዛሬው በነፃ አይተላለፍም £7.99 ዩሮ ክፍያ ነው የሚታየው

» @Chelsea_events
» @cfcevents
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አርማንዶ ብሮያ 🆚 ቦርንማውዝ
💙👏
» @Chelsea_events
» @cfcevents
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ቦርንማውዝ 1-2 ቼልሲ ብሮያ ፣ ኡግቦ ግቦቹን አስቆጥረዋል | Highlights

» @Chelsea_events
» @cfcevents
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሀኪም ዚያች 🆚 ቦርንማውዝ
» @Chelsea_events
» @cfcevents
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ኬፓ አሪዛባላጋ የቀድሞውን የቼልሲ አሰልጣኝ ማውሪዚዮ ሳሪን ይቅርታ ጠይቋል
2019 በካራባኦ ዋንጫ ፍፃሜ ላይ አልቀየርም ብሎ .... ታስታውሱታላችሁ 😂

» @Chelsea_events
» @cfcevents
ምን አይነት ድንቅ የውድድር አመት ነበር 😍 2012/13 ማታ ሀዛርድ ኦስካር ጥምረት #Mazacar 💙
» @Chelsea_events
» @cfcevents
እውነት ነው ጥሩ ቀን ነበር 😎

» @Chelsea_events
» @cfcevents
👏 በአውሮፓ ከ2011/12 ጀምሮ ከዝውውር ከፍተኛ ገንዘብ ያገኙ ክለቦች
3ኛ- ቼልሲ
» @Chelsea_events
» @cfcevents
እሮብ እረፋድ በብስራት Fm ላይ መንሱር አብዱልቀኒን ስለ" ታሚ አብርሃም እና አርሰናል ምን አገናኛቸው ? " መረጃ ይሰጣል።

3:30-5:00 ተከታተሉት

» @Chelsea_events
» @cfcevents
የቲያጎ ሲልቫ ልጅ ኤርሊንግ ሃላንድም እባክህ ወደ ቼልሲ ና ሲል ተማፅኖታል

@Chelsea_events
@cfcevents
Audio
ብስራት-ስፖርት ረቡዕ 21-11-2013
(Tammy Abraham እና አርሰናል ምን አገናኛቸው?)
» @Chelsea_events
» @cfcevents
የቼልሲ የዋንጫ መደርደሪያ 🏆💙
» @Chelsea_events
» @cfcevents
🎉የቀድሞው የቼልሲ ኮከብ ፔድሮ ሮድሪጌዝ ዛሬ የ 34ኛ የልደት በአሉን እያከበረ ይገኛል

👤 204 ጨዋታዎች
⚽ 43 ጎሎች
🎯 28 አሲስቶች
🏆 Premier League
🏆 FA Cup
🏆 Europa League

ሀዛርድ ባይኖር ኖሮ የቼልሲ ምርጡ ተጨዋች ሆኖ ለቼልሲ የሰራው ስራ አይሸፍንም ነበር 😍🔵
» @Chelsea_events
» @cfcevents
CHELSEA Events™
በቶማስ ቱሄል ስር ለመጀመሪያ ግዜ በፕሪሚየር ሊጉ ቲሞ ቬርነር ቤንች ሆነ || @Chelsea_events || @cfcevents
🏆 የአለም ዋንጫ
🏆 የአውሮፓ ዋንጫ
🏆 ቻምፒዮንስ ሊግ
🏆 ኢሮፓ ሊግ
🏆 UEFA ሱፐር ካፕ
🏆 FIFA የክለቦች የአለም ዋንጫ

እነዚህን 6 ዋንጫዎች ያሳካ የአለማችን ብቸኛው ሰው ፔድሮ ሮድሪጌዝ 🏆👏

» @Chelsea_events
» @cfcevents
በአውሮፓ ምርጡ የተከላካይ ስፍራ በእርግጠኝነት የቼልሲ ነው የሚሆነው የሚቀጥለው አመት

ሩዲገር
ኮንዴ
ክርስቴንሰን
ሲልቫ

» @Chelsea_events
» @cfcevents
አሁንም አዲስ 🏆
#UCL 😃
» @Chelsea_events
» @cfcevents
ሲቪያ እና ቼልሲ ከስምምነት ሊደርሱ ተቃርበዋል

€35m + ኮርት ዙማ

🔗 Fabrizio Romano - Sky Italia

» @Chelsea_events
» @cfcevents