ጆን ቴሪ : " ጠቅላላ ቤተሰቦቼ የዌስትሀም ደጋፊዎች ናቸው። አስታውሳለሁ ለቼልሲ ዌስትሀም ላይ ጎል ሳስቆጥር እና አባቴ ፣ አጎቴ ስቴድየም ውስጥ ሲጮሁብኝ ነበር "
TRUE 🔵
» @Chelsea_events
» @cfcevents
TRUE 🔵
» @Chelsea_events
» @cfcevents
የ2022/23 የቼልሲ የሶስተኛ ማልያ ይሆናል ተብሎ የተገመተው ወርቃማ እና ጥቁር ብርቱካናማ ቀለሞች የያዘ ማልያ
» @Chelsea_events
» @cfcevents
» @Chelsea_events
» @cfcevents
ስዋንሲዎች የፍራንክ ላምፓርድ ምክትል አሰልጣኝ የነበረውን ጆድ ድሞሪስ በዋንኛ አሰልጣኝነት ለመቅጠር ንግግር ላይ ናቸው።
🔗 The Athletic
» @Chelsea_events
» @cfcevents
🔗 The Athletic
» @Chelsea_events
» @cfcevents
በነገራችን ላይ በፕሪሚየር ሊጉ ላይ እንደ ቲያጎ ሲልቫ አይነት ልምድ ያለው በሳል ተጫዋች የለም። በነፃ £0. የአፈስነው ድንቅ ተጨዋች ነው 🔵💙
» @Chelsea_events
» @cfcevents
» @Chelsea_events
» @cfcevents
ቶተንሀሞች የክርስቲያን ሮሜሮ ዝውውር በዚህ ክረምት ካልተሳካላቸው ፊታቸውን ወደ ኮርት ዙማ ያደርጋሉ።
🔗 Fabrizio Romano - Sky Italia
» @Chelsea_events
» @cfcevents
🔗 Fabrizio Romano - Sky Italia
» @Chelsea_events
» @cfcevents
ቼልሲ በግብ ጠባቂ ቦታ ላይ ማርከስ ቤቲኔሊን በሚቀጥሉት 48 ሰአታት ውስጥ በሶስተኛ በረኛነት ለማስፈረም ተቃርቧል።
🔗 Sami Mokbel - Daily maill
» @Chelsea_events
» @cfcevents
🔗 Sami Mokbel - Daily maill
» @Chelsea_events
» @cfcevents
ልክ በዛሬው ቀን 2004 / ሪካርዶ ካርቫሊሆ ከፖርቶ በ£19.85m ወደ ቼልሲ ተቀላቀለ።
በቼልሲ ቤትም
👤 210 ጨዋታዎች
🧤 102 Clean Sheets
⚽️ 11 ጎሎች
🏆🏆🏆 የፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ
🏆🏆🏆 FA Cup
🏆🏆 ሊግ ካፕ
🏅 (1) የቼልሲ የአመቱ ምርጥ ተጨዋች
ማሳካት ችሏል። በቼልሲ ማልያ ከታዩ ምርጥ ተከላካዮች መካከል ይጠቀሳል።
» @Chelsea_events
» @cfcevents
በቼልሲ ቤትም
👤 210 ጨዋታዎች
🧤 102 Clean Sheets
⚽️ 11 ጎሎች
🏆🏆🏆 የፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ
🏆🏆🏆 FA Cup
🏆🏆 ሊግ ካፕ
🏅 (1) የቼልሲ የአመቱ ምርጥ ተጨዋች
ማሳካት ችሏል። በቼልሲ ማልያ ከታዩ ምርጥ ተከላካዮች መካከል ይጠቀሳል።
» @Chelsea_events
» @cfcevents
የጨዋታ ቀን
ቼልሲ 🆚 ቦርንባውዝ
🏆 የቅደም ውድድር ዘመን ዝግጅት
⏰ 7:45PM [UK]
🏟 ቪታሊቲ ስታዲየም
ጨዋታውን በቼልሲ 5th stand app እና በቼልሲ ይፋዊ ግህረ ገፅ ቀጥታ መከታተል ትችላላችሁ
» @Chelsea_events
» @cfcevents
ቼልሲ 🆚 ቦርንባውዝ
🏆 የቅደም ውድድር ዘመን ዝግጅት
⏰ 7:45PM [UK]
🏟 ቪታሊቲ ስታዲየም
ጨዋታውን በቼልሲ 5th stand app እና በቼልሲ ይፋዊ ግህረ ገፅ ቀጥታ መከታተል ትችላላችሁ
» @Chelsea_events
» @cfcevents