This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ልክ በዛሬው ቀን 2012 : ኦስካር ወደ ቼልሲ ተቀላቀለ።
ብዙ ምርጥ ግዜ አሳልፏል ግን ከሁሉ መቼም በቼልሲ ደጋፊዎች የማይረሳው በቻምፒየንስ ሊግ ጁቬንቱስ ላይ ያስቆጠራት ጎል ናት።
● @Chelsea_events
● @cfcevents
ብዙ ምርጥ ግዜ አሳልፏል ግን ከሁሉ መቼም በቼልሲ ደጋፊዎች የማይረሳው በቻምፒየንስ ሊግ ጁቬንቱስ ላይ ያስቆጠራት ጎል ናት።
● @Chelsea_events
● @cfcevents
" የዚህ አመት ሙሉ የቅደመ ውድድር ዘመን ዝግጅት በቼልሲ ለመጀመሪያ ግዜ ነው ትክክኛውን ሳከናውን እና ወደ ሙሉ የአካል ብቃት እንዲኖረኝ ይረዳኛል። የሚቀጥለውን አመት ስጀምር 90 ደቂቃ ለመጫወት ዝግጁ እሆናለሁ።"
- ክርስቲያን ፑሊሲች
» @Chelsea_events
» @cfcevents
- ክርስቲያን ፑሊሲች
» @Chelsea_events
» @cfcevents
ኦሊቪየር ጂሩድ ስለ ኤስ ሚላን ቆይታ
" ለቶሞሪ ከተወሰኑ ሳምንት በፊት አውርተን ነበር እና ወደዚህ እስከምትመጣ እየጠበቅንህ ነው ና ና ስኩዴቶውን እንድናሸንፍ እርዳን"
» @Chelsea_events
» @cfcevents
" ለቶሞሪ ከተወሰኑ ሳምንት በፊት አውርተን ነበር እና ወደዚህ እስከምትመጣ እየጠበቅንህ ነው ና ና ስኩዴቶውን እንድናሸንፍ እርዳን"
» @Chelsea_events
» @cfcevents
ቲሞ ቬርነር በባለፈው የውድድር አመት በሁሉም ውድድሮች ለቼልሲ 12 ጎል አስቆጥሯል
በሚቀጥለው አመት ምን ያህል ጎል እንጠብቅ ?
» @Chelsea_events
» @cfcevents
በሚቀጥለው አመት ምን ያህል ጎል እንጠብቅ ?
» @Chelsea_events
» @cfcevents
🚨 OFFICIAL:ቶማስ ቱሄል የጀርመን የአመቱ ምርጥ አሰልጣኝነት ሽልማት አግኝቷል በ129 ነጥብ - ሀንሲ ፍሊክ (118) - ኤዲን ቴርዚክ (75) ነጥብ ተከታዩ ሆነዋል።
Congrats & well deserved, Thomas! 🔵🐐
» @Chelsea_events
» @cfcevents
Congrats & well deserved, Thomas! 🔵🐐
» @Chelsea_events
» @cfcevents
ቶማስ ቱሄል በቼልሲ ቤት●●●
◉ 30 ጨዋታዎች
◉ 19 አሸነፈ
◉ 5 ተሸነፈ
◎ 37 ጎል አስቆጠረ
◎ 19 ግብ ሳይቆጠርበት ወጣ
◎ 16 ጎል ተቆጠረበት
የኤፌ ካፕ የፍፃሜ ተፋላሚ እና የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ አሸናፊ 😘
» @Chelsea_events
» @cfcevents
◉ 30 ጨዋታዎች
◉ 19 አሸነፈ
◉ 5 ተሸነፈ
◎ 37 ጎል አስቆጠረ
◎ 19 ግብ ሳይቆጠርበት ወጣ
◎ 16 ጎል ተቆጠረበት
የኤፌ ካፕ የፍፃሜ ተፋላሚ እና የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ አሸናፊ 😘
» @Chelsea_events
» @cfcevents
ጆን ቴሪ : " ጠቅላላ ቤተሰቦቼ የዌስትሀም ደጋፊዎች ናቸው። አስታውሳለሁ ለቼልሲ ዌስትሀም ላይ ጎል ሳስቆጥር እና አባቴ ፣ አጎቴ ስቴድየም ውስጥ ሲጮሁብኝ ነበር "
TRUE 🔵
» @Chelsea_events
» @cfcevents
TRUE 🔵
» @Chelsea_events
» @cfcevents