CHELSEA Events™
316 subscribers
14.9K photos
2.47K videos
12 files
1.93K links
🏅🌕 ወርቃማ የቴሌግራም ቻናል 🏵
🔵ስለቼልሲ እግርኳስ ክለብ ብቻ🔵
-ሀይላይቶች 🎥
-የእየለት አዳዲስ መረጃዎች📑
-ሰበረ ዜናዎች 💥
-የቼልሲ ተጨዋቾች wallpaper🎴
⭐⭐እዚህ ቻናል ላይ ያገኛሉ ⭐⭐
🔖 ግሩፓችንን ለመቀላቀል @CFCevents
🔖 ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ
@SuraNipseyBot ወይም @Ras_Surafel11
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከድሪንክወተር በኢንስታግራም ገጽ የተገኘ

● @Chelsea_events
● @cfcevents
ጆርጊኒሆ በኢንስታግራም ገፁ
● @Chelsea_events
● @cfcevents
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
| Youtube | Does Armando Broja Remind You of Anyone?
● @Chelsea_events
● @cfcevents
በ2019/20 የቅድመ ውድድር ዘመን ዝግጅት ላይ የተነሳ ምስል
ማውንት vs ሰርጂዮ ቡስኬት
● @Chelsea_events
● @cfcevents
ሜሰን ማውንት ከኢንስታግራም ገፁ ላይ 19 ቁጥር የሚለውን አንስቶታል ምን አልባት ወደ 8 ወይም 10 ይቀይረው ይሆን ?👀
● @Chelsea_events
● @cfcevents
በአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ከአፍሪካውያን ተጨዋቾች ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪዎች

1. ዲዲየር ድሮግባ (44 goals).

2. ሳሙኤል ኤቶ (30 goals).

3. ሞ ሳላህ (26 goals).

4. ሳዲዮ ማኔ (18 goals).

5. ኦበመያንግ (15 goals).

● @Chelsea_events
● @cfcevents
😰ምኞት አይከለክልም
● @Chelsea_events
● @cfcevents
የሚቀጥለው ማክሰኞ ቼልሲ ከቦርንማውዝ የሚያደርጉት የወዳጅነት ጨዋታ በአለማቀፍ ደራጃ በነፃ ይታያል

● @Chelsea_events
● @cfcevents
ከቼልሲ ሁለት ተጨዋች ባላንዶር ያነሳሉ በመባሉ ደስተኛ ነኝ ሁለቱም ተጨዋቾች በየትኛውም የአለማችን ክለቦች ላይ በቋሚነት መሰለፍ ይችላሉ የኛ ተጨዋቾች ስለሆኑ እድለኛ ነን።

-ቱሄል

● @Chelsea_events
● @cfcevents
የትናንት በልምምድ ወቅት የተነሱ ምስሎች
● @Chelsea_events
● @cfcevents
ቼልሲ በ2004/05 የውድድር ዘመን

- 95 ነጥብ
- 15 ጎል ብቻ ተቆጠረበት
- 29 ጨዋታ አሸነፈ
- 1 ጨዋታ ብቻ ተሸነፈ

ገራሚ ቡድን ነበር ጆዜ የሰራው
● @Chelsea_events
● @cfcevents