CHELSEA Events™
317 subscribers
14.9K photos
2.47K videos
12 files
1.93K links
🏅🌕 ወርቃማ የቴሌግራም ቻናል 🏵
🔵ስለቼልሲ እግርኳስ ክለብ ብቻ🔵
-ሀይላይቶች 🎥
-የእየለት አዳዲስ መረጃዎች📑
-ሰበረ ዜናዎች 💥
-የቼልሲ ተጨዋቾች wallpaper🎴
⭐⭐እዚህ ቻናል ላይ ያገኛሉ ⭐⭐
🔖 ግሩፓችንን ለመቀላቀል @CFCevents
🔖 ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ
@SuraNipseyBot ወይም @Ras_Surafel11
Download Telegram
እነዚህን ጨዋታዎች መቼም ሁላችንም እናስታውሳለን 😍

|| @Chelsea_events
|| @cfcevents
በፕሪሚየር ሊጉ
ቲሞ ቬርነር 🆚 አንቶኒዮ ማርሻል

[ WhoScored]

|| @Chelsea_events
||
@cfcevents
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🎥 ቼልሲ ማን.ዩናይትድ ላይ ያስቆጠራቸው ምርጥ 5 ጎሎች

|| @Chelsea_events
|| @cfcevents
[ WhoScored] ምርጥ 11 ከቼልሲ እና ዩናይትድ

|| @Chelsea_events
|| @cfcevents
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሌስተር 1-3 አርሰናል

እናመሰግናለን አርሰናል !

የምሽቱን ጨዋታ የማሸነፍ ግዴታውን ለኛ ተውት

||
@Chelsea_events
|| @cfcevents
የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ

ሌስተር በአርሰናል መሸነፉን ተከትሎ እዛው 49 ነጥብ ላይ ከዩናይትድ ጋር እኩል ላይ ተገኝቷል።

እናም ቼልሲ የምሽቱን ጨዋታ የሚያሸንፍ ከሆነ ከ2&3 ኛ ደረጃ በሶስት ነጥብ ብቻ እርቆ በ4ኛነት ይቀመጣል !

ከኛ የሚጠበቀው ማሸነፍ እና ማሸነፍ 🔥🔵

|| @Chelsea_events
|| @cfcevents
🔵የቼልሲ አ ሰ ላ ለ ፍ
|| @Chelsea_events
|| @cfcevents
🔴 የዩናይትድ አሰላለፍ
|| @Chelsea_events
|| @cfcevents
CHELSEA Events™
🔵የቼልሲ አ ሰ ላ ለ ፍ || @Chelsea_events || @cfcevents
በቶማስ ቱሄል ስር ለመጀመሪያ ግዜ በፕሪሚየር ሊጉ ቲሞ ቬርነር ቤንች ሆነ

|| @Chelsea_events
|| @cfcevents
በየ መጫወቻ ቦታቸው የቼልሲ አሰላለፍ
|| @Chelsea_events
|| @cfcevents
▣ ሴዛር አዝፒሊኪዌታ ዛሬ በሁሉም ወድድር አይነት 410 ጨዋታው ዛሬ ያከናውናል

በቼልሲ ቤት ብዙ ጨዋታ በማድረግ 10ኛ ተጨዋች ሆኗል

|| @Chelsea_events
|| @cfcevents
👕 መልበሻ ክፍል
|| @Chelsea_events
|| @cfcevents