🚏 በባየርን ሙኒክ ተከላካይ ጄሮሚ ቦአቲንግ እና በቼልሲ መካከል ከስምምነት ላይ የተደረሰበት ጉዳይ የለም ነገርግን ቼልሲ በክረምቱ የዝውውር መስኮት ለማስፈረም እቅዶቹ መሀል ነው
- Fabrizio Romano on #podcastherewego
|| @Chelsea_events
|| @CFCevents
- Fabrizio Romano on #podcastherewego
|| @Chelsea_events
|| @CFCevents
- ታሚ አብርሃም ሀትሪክ ለመጨረሻ ግዜ በኤፌ ዋንጫ ስንጫወት 3 ግብ ማስቆጠር ችሎ ነበር
- ሜሰን ማውንት አንበል © ነበር
- ፍራንክ ላምፓርድ አሰልጣኝ ነበር
- አሎንሶ ከቡድን ውጪ ነበር 😂
|| @Chelsea_events
|| @CFCevents
- ሜሰን ማውንት አንበል © ነበር
- ፍራንክ ላምፓርድ አሰልጣኝ ነበር
- አሎንሶ ከቡድን ውጪ ነበር 😂
|| @Chelsea_events
|| @CFCevents
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🚏 ልክ በዛሬው ቀን 2015 : ዊልያን ኤቨርተን ላይ በ89ኛው ደቂቃ አስቆጥሮ ስታንፎርድ ብሪጅ ላይ ደጋፊውን አሳብዶ ነበር
እንደዛ አይነት ክስተቶች ነው የናፈቁን
|| @Chelsea_events
|| @CFCevents
እንደዛ አይነት ክስተቶች ነው የናፈቁን
|| @Chelsea_events
|| @CFCevents
#ባርንስሌይቼልሲ 3ቱ የፊት መስመራችን እንዴት ይሁን
Anonymous Poll
14%
ፑሊሲች ፣ ጂሩድ ፣ ኦዶይ
39%
ፑሊሲች ፣ አብርሃም ፣ ዚየች
15%
ኦዶይ ፣ አብርሃም ፣ ዚየች
31%
ፑሊሲች ፣ ጂሩድ ፣ ዚየች
🚏 ታሚ አብርሃም በዘንድሮው ውድድር አመት
16 ቋሚ ሆኖ ጀመረ
12 ግብ አስቆጠረ
6 አሲስት
80 mins per G/A
deserve more respect
|| @Chelsea_events
|| @CFCevents
16 ቋሚ ሆኖ ጀመረ
12 ግብ አስቆጠረ
6 አሲስት
80 mins per G/A
deserve more respect
|| @Chelsea_events
|| @CFCevents
💥 ለቼልሲ በኤፌ ዋንጫ ያለፉ 4 ጎሎችን ያስቆጠረው ታሚ አብርሃም ነው
4 ጎሎች አስቆጥሯል በሁለት ቋሚ በሆነባቸው ጨዋታዎች
😍💙
|| @Chelsea_events
|| @CFCevents
4 ጎሎች አስቆጥሯል በሁለት ቋሚ በሆነባቸው ጨዋታዎች
😍💙
|| @Chelsea_events
|| @CFCevents
🚏 ክርስቲያን ፑሊሲች በዘንድሮው ውድድር አመት
20 ጨዋታዎች አከናውኗል
2 ጎል አስቆጥሯል
1 አሲስት
በቂ አደለም እሱ ካለው አቋም አንፃር !
|| @Chelsea_events
|| @CFCevents
20 ጨዋታዎች አከናውኗል
2 ጎል አስቆጥሯል
1 አሲስት
በቂ አደለም እሱ ካለው አቋም አንፃር !
|| @Chelsea_events
|| @CFCevents
🚏 ቼልሲ በክረምቱ የዝውውር መስኮት የኢንተር ሚላኑን ክርስቲያን ኤሪክሰን ለማስፈርም የሚቻልበትን አማራጭ እያዩ ነው
🔗 CalcioMercato
|| @Chelsea_events
|| @CFCevents
🔗 CalcioMercato
|| @Chelsea_events
|| @CFCevents
🚏 የቼልሲ የመሀል አጥቂዎች በ2020/21 እስከአሁን
- ታሚ አብርሃም 16 ጨዋታ ጀመረ 12 ጎል 6 አሲስት በ80 ደቂቃዎች ውስጥ ጎል ተሳትፎ ያረጋል
- ቲሞ ቬርነር 26 ጨዋታ ጀመረ 9 ጎል 9 አሲስት በየ126 ደቂቃ ጎል ላይ ተሳትፎ ያረጋል
- ኦሊቪየር ጂሩድ 9 ጨዋታ ጀመረ 9 ጎል 0 አሲስት በየ 93 ደቂቃ ጎል ላይ ተሳትፎ ያረጋል
|| @Chelsea_events
|| @CFCevents
- ታሚ አብርሃም 16 ጨዋታ ጀመረ 12 ጎል 6 አሲስት በ80 ደቂቃዎች ውስጥ ጎል ተሳትፎ ያረጋል
- ቲሞ ቬርነር 26 ጨዋታ ጀመረ 9 ጎል 9 አሲስት በየ126 ደቂቃ ጎል ላይ ተሳትፎ ያረጋል
- ኦሊቪየር ጂሩድ 9 ጨዋታ ጀመረ 9 ጎል 0 አሲስት በየ 93 ደቂቃ ጎል ላይ ተሳትፎ ያረጋል
|| @Chelsea_events
|| @CFCevents