CHELSEA Events™
316 subscribers
14.9K photos
2.47K videos
12 files
1.93K links
🏅🌕 ወርቃማ የቴሌግራም ቻናል 🏵
🔵ስለቼልሲ እግርኳስ ክለብ ብቻ🔵
-ሀይላይቶች 🎥
-የእየለት አዳዲስ መረጃዎች📑
-ሰበረ ዜናዎች 💥
-የቼልሲ ተጨዋቾች wallpaper🎴
⭐⭐እዚህ ቻናል ላይ ያገኛሉ ⭐⭐
🔖 ግሩፓችንን ለመቀላቀል @CFCevents
🔖 ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ
@SuraNipseyBot ወይም @Ras_Surafel11
Download Telegram
ካይ ሀቨርትዝ ብቻ የልምምድ ምስል የለም ልምምድ አላረገም

|| @Chelsea_events
|| @CFCevents
😁 Happy Hakim! 😁

|| @Chelsea_events
|| @CFCevents
🚏 በባየርን ሙኒክ ተከላካይ ጄሮሚ ቦአቲንግ እና በቼልሲ መካከል ከስምምነት ላይ የተደረሰበት ጉዳይ የለም ነገርግን ቼልሲ በክረምቱ የዝውውር መስኮት ለማስፈረም እቅዶቹ መሀል ነው

- Fabrizio Romano on #podcastherewego

|| @Chelsea_events
|| @CFCevents
- ታሚ አብርሃም ሀትሪክ ለመጨረሻ ግዜ በኤፌ ዋንጫ ስንጫወት 3 ግብ ማስቆጠር ችሎ ነበር

- ሜሰን ማውንት አንበል © ነበር

- ፍራንክ ላምፓርድ አሰልጣኝ ነበር
- አሎንሶ ከቡድን ውጪ ነበር 😂

|| @Chelsea_events
|| @CFCevents
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🚏 ልክ በዛሬው ቀን 2015 : ዊልያን ኤቨርተን ላይ በ89ኛው ደቂቃ አስቆጥሮ ስታንፎርድ ብሪጅ ላይ ደጋፊውን አሳብዶ ነበር

እንደዛ አይነት ክስተቶች ነው የናፈቁን

|| @Chelsea_events
|| @CFCevents
🔖 ቲሞ ቬርነር ከኤፌ ዋንጫ 5ኛ ዙር #ባርንስሌይቼልሲ ጨዋታ ውጪ መሆኑን አሰልጣኝ ቶማስ ቱሄል አሳውቋል።

|| @Chelsea_events
|| @CFCevents
ዛሬ ቲሞ ቬርነር ከጨዋታ ውጪ መሆኑን ተከትሎ ማን የፊት መስመሩን ይምራ ?
Anonymous Poll
69%
ታሚ አብርሃም
31%
ኦሊቪየር ጂሩድ
🔵 የቼልሲ አስተላልፍ

#ባርንስሌይቼልሲ

|| @Chelsea_events
|| @CFCevents
🔴 የባርንስሌይ አስተላልፍ

#ባርንስሌይቼልሲ

|| @Chelsea_events
|| @CFCevents
🚏ካይ ሀቨርትዝ ጉዳት ላይ ነው ።

[@NizaarKinsella]

|| @Chelsea_events
|| @CFCevents
🚏 ታሚ አብርሃም በዘንድሮው ውድድር አመት

16 ቋሚ ሆኖ ጀመረ
12 ግብ አስቆጠረ
6 አሲስት
80 mins per G/A

deserve more respect

|| @Chelsea_events
||
@CFCevents
🔖 ቶማስ ቱሄል በቼልሲ

5 ጨዋታ
አከናውኗል
4 አሸነፈ
1 አቻ
0 ሽንፈት

Solid!

|| @Chelsea_events
|| @CFCevents
💥 ለቼልሲ በኤፌ ዋንጫ ያለፉ 4 ጎሎችን ያስቆጠረው ታሚ አብርሃም ነው

4 ጎሎች አስቆጥሯል በሁለት ቋሚ በሆነባቸው ጨዋታዎች
😍💙

|| @Chelsea_events
|| @CFCevents
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🎥 ባርንስሌይ ከ ቼልሲ 0-1 ተጨማሪ ሀይላይት እና ጎሎ ሙከራዎች 2021

|| @Chelsea_events
||
@CFCevents