✞ገድላተ ዕለታት✞:
በእርግጥ ክርስቶስ የመጣው የጠፋውን ሊያድንና ሙታን ለነበሩትም ሕይወት ለመስጠት ነው ። [ኤፌ 2*5 ] ስለዚህ ምንም ዓይነት ነገር ቢያጋጥምህ ወይም ደግሞ በአንተው ምክንያትነት ቢገጥምህ ጠፍቼአለሁ በእኔ ውስጥ ተስፋ የለም ለድኀነቴም ምንም መንገድ የለም ብለህ አትናገር ። ብትጠፋም እንኳ ለድህነትህ እስከ አሁን ድረስ #የተከፈተ_መዝጊያ_እንዳለ_እርግጠኛ_ሁን ። ጌታ የመጣው የጠፋውን ሊፈልግና ሊያድን ነው ።
✞ገድላተ ዕለታት✞:
👆👆👆👆👆
@be_chs_tedebke