GXR
228 subscribers
216 photos
1 video
1 file
16 links
Weee
Download Telegram
GXR via @like
Muse

🙏🙏plz vote
@Chebsi
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from GXR (😷🅳🅰🅽 𝗶 🅻🅾 🤙🤙 Ⓕ🅐Ⓑ😛😝😜🤪) via @like
😷በጭስ ተደብቄ 😤 ፎቶጥቅሶች 🅿🅾🆂🆃 fȺƀƶȺᵽ

ከጎራው ዘልቄ እስቲ ልነጋገር
ካለ ሰው ቢወዱት ምን ያደርጋል ሀገር?
የኔ ውብ ከተማ -
ሕንፃ መች ሆነና የድንጋይ ክምር፤
የኔ ውብ ከተማ-
መንገድ መች ሆነና የድንጋይ አጥር፤
የኔ ውብ ከተማ የኔ ውብ አገር
የሰው ልጅ ልብ ነው
የሌለው ድንበር።
ህንፃው ምን ቢረዝም፣ምን ቢፀዳ ቤቱ
መንገዱ ቢሰፋ ቢንጣለል አስፋልቱ
ሰው ሰው ካልሸተተ ምንድን ነው ውበቱ?
@be_chs_tedebke
@Be_chs_tedebke
Forwarded from GXR (😷🅳🅰🅽 𝗶 🅻🅾 🤙🤙 Ⓕ🅐Ⓑ😛😝😜🤪) via @like
😷በጭስ ተደብቄ 😤 ፎቶጥቅሶች 🅿🅾🆂🆃 fȺƀƶȺᵽ
ቅድሚያ
፨፨፨

"ሌዲስት ፈርስት" አሉ
ለበጎ ለጥሩ...
መጥፎ ቀን ሲመጣ
ክፉ ቀን ሲጋረጥ
ያንን ቀን ማለፍያ ፣ለመሰባበሪያ
ወንድ ያስቀድማሉ።

#danifabzap

@Be_chs_tedebke
Forwarded from GXR (😷🅳🅰🅽 𝗶 🅻🅾 🤙🤙 Ⓕ🅐Ⓑ😛😝😜🤪)
😷በጭስ ተደብቄ 😤 ፎቶጥቅሶች 🅿🅾🆂🆃 fȺƀƶȺᵽ
ጦርሜዳ ላድርገው

ሚስት:- ፍቅር ቆንጆ ነኝ?

ኣቤል:- አዎ!

ሚስት:- ስማርት ነኝ?

ኣቤል:- አዎ!

ሚስት:- ባለሞያ ነኝ?

ኣቤል:- አዎ!

ሚስት:- ሽንቃጣ ነኝ?

ኣቤል:- አዎ!

ሚስት:- በቃ እኔ ማለት ከሚሊዮን አንድ ነኝ?

ኣቤል:- አዎ!

ሚስት:- ፍቅር ለምንድ ነው ግን ለምጠይቅህ ጥያቄ በሙሉ

አዎ ብቻ የምትለኝ?
.
.
ኣቤል:- ታድያ በገዛ እጄ እውነተኛውን መልስ መልሼልሽ ቤቱን ጦርሜዳ ላድርገው እንዴ

😅😅😅😅😅😅😅
@Be_chs_tedebke

የምን አይቶ ዝም ማለት😳
ሌሎችም join እዲያደርጉ
Share 😘 Share 😘 Share😘
Forwarded from GXR (😷🅳🅰🅽 𝗶 🅻🅾 🤙🤙 Ⓕ🅐Ⓑ😛😝😜🤪) via @like
😷በጭስ ተደብቄ 😤 ፎቶጥቅሶች 🅿🅾🆂🆃 fȺƀƶȺᵽ
ሁለቱ ጀለሶቻችን የፈተና ጊዜ

👱‍♂ ፡ ዛሬ የፈተና ውጤት ይነገራል
አታይም እንዴ

👨፡ ዛሬ ከአባቴ ጋር ነኝ አንተ እይልኝ
እና በ1 ትምህርት ከወደኩ ሰላም
ላንተ ይሁን በ2 ትምህርት
ከወደኩ ሰላም ላንተ
እና ለአባትህ የሚል ሜሴጅ
ላክልኝ ይለዋል


ከደቂቃዎች ቡሀላም እንዲህ የሚል ሜሴጅ ይደርሰዋል
.
.
.
.
.
.
ሰላም ላንተ ለአባትህ እና ለመላው ቤተሰብህ ይሁን
😂😂😁😄😄😂

@Be_chs_tedebke
Forwarded from GXR (😷🅳🅰🅽 𝗶 🅻🅾 🤙🤙 Ⓕ🅐Ⓑ😛😝😜🤪) via @like
😷በጭስ ተደብቄ 😤 ፎቶጥቅሶች 🅿🅾🆂🆃 fȺƀƶȺᵽ
ያባት መስዋዕት የገባውን 🙏
>> >> ያልገባውን 😈


💚💚💚💚💚💚💚💚💚
🕊@be_chd_tedebke 🕊
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Share share ያርጉ

ላኣስታየት @Ethiofabzap
Forwarded from GXR (😷🅳🅰🅽 𝗶 🅻🅾 🤙🤙 Ⓕ🅐Ⓑ😛😝😜🤪)
😷በጭስ ተደብቄ 😤 ፎቶጥቅሶች 🅿🅾🆂🆃 fȺƀƶȺᵽ
ሁለቱ ጀለሶቻችን የፈተና ጊዜ

👱‍♂ ፡ ዛሬ የፈተና ውጤት ይነገራል
አታይም እንዴ

👨፡ ዛሬ ከአባቴ ጋር ነኝ አንተ እይልኝ
እና በ1 ትምህርት ከወደኩ ሰላም
ላንተ ይሁን በ2 ትምህርት
ከወደኩ ሰላም ላንተ
እና ለአባትህ የሚል ሜሴጅ
ላክልኝ ይለዋል


ከደቂቃዎች ቡሀላም እንዲህ የሚል ሜሴጅ ይደርሰዋል
.
.
.
.
.
.
ሰላም ላንተ ለአባትህ እና ለመላው ቤተሰብህ ይሁን
😂😂😁😄😄😂

@Be_chs_tedebke
Forwarded from GXR (ሶልያና ድንግል♡ ገላትያ 6÷14 _ማቴ 28÷19-20)
፨ከንቱ ድካም፨

ሆሄያትን አትፈልግ ከፊደላት ተራ
ጊዜህን አታጥፋ በቃላት ድርደራ
ዓረፍተ ነገርን መመስረት ይቅርብህ
ማዜሙንም ተወዉ በእኔ ይሁንብህ
ለፍቅር ትርጓሜ አገኛለሁ ብለህ ።
ይልቅስ በፍቅር ኑር ፍቅር መስርትና
በተግባር ተርጉመህ አድርግልን ፋና
#ጌታም ሲተረጉም ፍቅርን ሲያብራራልን እንዲህ ነበርና ።

➴ ሃይሉ ሞገስ
ከመንፈሣዊ ፅሁፎች ቻናል👉(@ @be_chs_tedebke @be_chs_tedebke @be_chs_tedebke
Whom do you want to win☺️
Forwarded from Huzeif_e 🔥 (Ozi) via @like
Forwarded from  የሐበሻ ቀሽቶች👌👌 (Bec Cr7) via @like
@danifabzap 👌
😘
@yehabeshakeshtoch
Vote pls guys
GXR via @like
@Yemlkw please vote gys
Channel name was changed to «🤴ፋብ👳‍♂️ዛፕ👸🅟🅘🅒፦ፎGIF🅿🅾🆂🆃 fȺƀƶȺᵽ»
GXR via @like
Fabzap
አክቲቪስት ቸከስ ጠብሰህ ዛሬ በጣም ደብሮኛል ስትልህ
.
.
.
.
ለምን ወጣ ብለን አንድ ሁለት ብሔር አፈናቅለን አንመጣም😂😂😂
@Chebsi @Chebsi @Chebsi
GXR via @like
Fabzap
ማዘር መጨቃጨቂያ ምክንያት ስታጣ
.
.
.
.
...
ባለፈው ሳምንት ሀሙስ ቀን ከሰዐት ስልኬ ቻርጅ ሳይሞላ ለምን ነቀልከው?😂😂😂
@Chebsi @Chebsi @Chebsi
እንዲስቅ ለምትፈለጉት ሰው share 🙏🙏
GXR via @like
fabzap
አንዳንድ ሰዎች ግን ለምን ያለፈውን ነገር ረስተው እንደ አዲስ ኑሮ አይኖሩም😳

Specialy ያበደርከኝ ሰውዬ 😂😂😂

@Chebsi
እንዲስቅ ለምትፈለጉት ሰው share 🙏🙏
Fab zap
@Yemlku fkrrr yehone lij
💖💞
post by fab zap
@Chebsi