GXR
228 subscribers
216 photos
1 video
1 file
16 links
Weee
Download Telegram
☝️☝️☝️
🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂😝😝😝😝😝🤣😂🤣😂🤣😝😂🤣
@Be_chs_tedebke
Forwarded from GXR (Beni Dimple)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
😷በጭስ ተደብቄ 😤

አንዱ የተማሪ ትራፊክ መኪና🚎 አስቁሞ አሸን ሰው ሲያሻግር... አንድ የመረረው የሀይገር🚍 ሹፌር አንተ ሙሴ ነህ እንዴ ይሄን ሁሉ ሰው የምታሻግረው ይለዋል... አንተ ኖህ ሆነህ አይደል ይሄን ሁሉ የጫንከው🤣😂😂😂😂😂😂





እስኪ ሼር እናርገውShare
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

@Be_chs_tedebke
@Be_chs_tedebke
@Be_chs_tedebke
😷በጭስ ተደብቄ 😤

ጓደኛዬ ወደ ፍቅረኛዉ እየሄደ እቅፍ ፅጌረዳ ገዛላትና ሊሰጣት ሲል ፍቅረኛዉ "ወይኔ ጉዴ! 😳 አበባ ነዉ?" ስትለዉ ምን ቢል ጥሩ ነዉ
.
.
.
"አይ ድፎ ዳቦ ነዉ ወስደሽ ላባትሽ ስጫቸዉ ይባርኩት"

Share and join
🙏🙏🙏🙏🙏
@Be_chs_tedebke
@Be_chs_tedebke
@Be_chs_tedebke
😷በጭስ ተደብቄ 😤

ወንድሜ ትራንስፖርት ውስጥ ገብተህ ከአጠገብህ የተቀመጠችው ቆንጆ ሴት አይንህን እያየች ፈገግ ካለች 😊...
የኔ ወንድም ፈገግ እንዳትል 😐...

አሁንም መልሳ ፈገግ ካለች 😃...
አሁንም ወንድሜ ፈገግ እንዳትል 😑

በቃ የራሷን ሂሳብ እስከምትከፍል ድረስ ፈገግ እንዳትልላት 😂

Share and join
@Be_chs_tedebke
@Be_chs_tedebke
@Be_chs_tedebke
😷በጭስ ተደብቄ 😤

ስንት አይነት ቅዠታም አለ ባካችሁ... አሁን ደውሎ ምን
ይለኛል..
"beya ሰሞኑን ቴሌቪዥን ላይ ስለ መጠጥ አፀያፊነትና ጎጂነት የሆነ ፕሮግራም ለመጀመር ፕሮፖዛል እየቀረፅኩ ነው...


እስቲ ከተመቸህ ሰፈር ብቅ በልና አንድ ሁለት እያልን እናውራ"
.🤣😜😜😜😜😅😅😅

share and join
@Be_chs_tedebke
@Be_chs_tedebke
😷በጭስ ተደብቄ 😤

ምንም የሌለው እጅጉን አብዝቶ ስለሌለው ነገር ያወራል፡፡ ይለፈልፋል፡፡ ብዙ ያለው ግን ሥራውን ይሰራል እንጂ በማውራት ጊዜውን አያባክንም፡፡ ወረኛ ለሥራ ጊዜ የለውም - ሠራተኛ ደግሞ ለወሬ ጊዜ የለውም፡፡ ለፍላፊ ሥራ አጥ ነው - ብዙ ሥራ ያለበት ዝምተኛ ነው፡፡


❤️ውብ የሆነች ምሽት ትሁንልን❤️
@Be_chs_tedebke
@Be_chs_tedebke
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
😷በጭስ ተደብቄ 😤

1ፍቅር መን ማለት ነው ???????
2ህይወት ምንድናት ??????
3 ሴት ለ ወንድ ምኑ ነች ?????
4 ወንድስ ለሴት ምንደነው????
5 እናት ለምን ያስፈልጋል ???
6 ኣባትስ እንደናት ያስፈልጋል ??
7 ምን ኣይነት ሰው እናክብር???
8 ሰው ለመሆን ምን ያሰፈልጋል???
9 ምን አይነት ሰው ማፍቀር ኣለብን??
10 ፍቅር ስንት ነው ?????
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ጥያቄዎችን እንመልሳለን ግን አብረን
ከ 5 ቀን በኋላ መልሱን እንሰጣለን ዕለት 23
እባካችሁ እባካችሁ ከዚህ ጥያቄዎች ምታቁትን መልሱ በ 👉 @danifabzap ላኩልኝ ቢያስ 1 ወይም 2 እንመካከር
ⒻⒶⒷ ⓩⒶⓅ
ልለምናቹ share ሲደረግ spam አታስገቡ እንዶም share አርጉ
🙏🙏🙏🙏
ለመላው እምነት ክርስቲያኖች እንኳን ለበዓለ ትንሣኤ በሰላም አደረሳችሁ ።
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ለመላው ሙስሊም ተከታዮች እንኳን
ለፆም
በሰላም አደረሳችሁ ።
👉 @Be_chs_tedebke
👉 @Be_chs_tedebke
👉 @Be_chs_tedebke
Share share and join
😷በጭስ ተደብቄ 😤

ሀበሻ ሳይሰራ መብላት ከመውደዱ የተነሳ… ፌንት ሰራው ሳይሆን ፌንት በላው ነው የሚለው😜 ሲረግምህም አፈር ብላ ይልሀል🙉 ሲደነግጥም ውሃ በላኝ ይላል🙊

እንደው ይሄ ሆዳም ህዝብ ሲያሳዝን😒 አንጀቴን በላኝ ፡፡🤣

#መብላት_ዉስጣችን_ነዉ ?
😂😂😂😂😂
ከተመቻቹ 👍👍👍👍👍👍
@Be_chs_tedebke
😷በጭስ ተደብቄ 😤

ብርዱም ተነሳበት - ያው ዝናቡ መጣ '
ትውስ አለኝ ፍቅርሽ - አንቺን አለኝ አምጣ
'
እርሷ በንዴት:
'
የሄን ሁላ ጊዜ አንዴም - ትዝ ያላልኩህ !
ክረምቱ ሲገባ አሁን - የታወስኩህ '
ዘርተህ ያበቀልከኝ - በቆሎ መሰልኩህ !!

ከተመቻቹ 👍👍👍👍👍👍
እንኳን በሰላም አደረሳችሁ ።
@Be_chs_tedebke
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Old man
😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣
@Be_chs_tedebke