GXR
228 subscribers
216 photos
1 video
1 file
16 links
Weee
Download Telegram
ጓደኛዬ_በሞት_አፈፍ_ላይ_ሁኖ_ምን_እንዳለኝ_ታውቃለህ
.
ጦርነቱ ጋብ ካለ በኋላ አንድ ወታደር በውጊያ ሜዳ የወደቀውን ጓደኛውን ለመፈለግ አለቃውን ያስፈቅዳል
አለቃውም መሞቱ ለማያጣራጥር ሰው ብለህ ህይወትህን አደጋ ላይ እንድትጥል አልፈቅድልህም በማለት ፍቃድ ይነፍገዋል
.
.
ወታደሩ ግን አሻፈረኝ ብሎ ፍለጋውን ይቀጥላል
ከፍለጋው በኋላ እሱም ሞት አፈፍ ላይ ባደረሰው ሁኔታ ቆስሎ የሞተ ጓደኛውን አስከሬን ተሸክሞ ይመጣል ። አለቃውም ይሞታል ብዬህ አልነበረም...? ለሚሞት ሰው ይሄ ሁሉ መሰዎዕትነት መክፈል ነበረብህ...በማለት ይወቅሰዋል:
.
.
ወታደሩ ግን በሰራው ስራ ደስተኛ ነበር።
አለቃዬ
ይህ'ኮ ምንም ማለት አይደለም:
ጋደኛዬ በሞት አፈፍ ላይ ደርሼበት ያለኝንን ብነግርህ ትረዳኝ ነበር ……
አለቃውም ምን አለህ...? ሲለው
<< #እንደምትመጣ_እርግጠኛ_ነበርኩ ።>>እውነተኛ ጓደኛ ማለት ሁሉም ሰው ሲሸሽህ እሱ ግን የሚፈልግህ ሰው ነው
.
#መታሰቢያነቱ ~~ የጓደኝነት ትርጉም ለማያውቁ ትሁንልኝ።
ጓደኝነት ሻይ በመጠጣት፤ አብሮ በመብላት ፤ በመሳቅ፤በመጫወት፤ የሚለኩት ብዙዎች ናቸው።
የቁርጥ ቀን ሲመጣ ነው የሚታወቀው እውነተኛና ታማኝ ጓደኛ።

ሼር እና ላይክ በማድረግ ለወዳጅዎ ያካፍሉ
@Be_chs_tedebke
😷በጭስ ተደብቄ 😤
በሀገርም
?ውስጥ
ከሀገርም
ውጭ
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 ያላችሁ
ለመላአው
የክርስትና
እምነት
ተከታይ
በሙሉ
?እንኳን
?ለ
ሆሣዕና
በአርያም
በሰላም
አደረሳችሁ
የአመት
ሰው
?ይበለን
😇😇😇🙏🙏🙏🙏🙏🙇🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿😇😇😇😇😇😇😇😇😇

?ል


















🙏🙏🙏🙇‍♀🙇🌿🌿🌿🌿🌿🌿😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇

@Be_chs_tedebke
@Be_chs_tedebke
@Be_chs_tedebke
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Photowoch save. Bcha sayhon. Sharem. Argu
🙏 please🙏
🙏Please 🙏
🙏Please 🙏
@Be_chs_tedebke
🤣😂🤣😂😂😂😂🤣🤣🤣😂😂😂🤣😂🤣😂🤣😂😂😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂😂🤣😂🤣pasta. 😂@Be_chs_tedebke @Be_chs_tedebke
😂😂😂
@Be_chs_tedebke
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
☝️☝️☝️
🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂😝😝😝😝😝🤣😂🤣😂🤣😝😂🤣
@Be_chs_tedebke