@be_chs_tedebke ጣፋጭ የፍቅር ቃላት💞
❤️አንቺን ለመሳም💋 የመጨረሻው እስከሆንኩ ድረስ መጀመሪያ ማንም ቢስምሽ💋 ግድ የለኝም።
❤️ከልባቸው ሚያፈቅሩ ቶሎ አያረጁም።
❤️ምን አልባት አንድ ቀን ምን ያክል አፈቅርህ እንደነበር ትረዳ ይሆናል😔 ታዲያ አንተም ተፀፅተህ ልታፈቅረኝ ትሞክር ይሆናል😔 ያኔ ግን አንተን እየጠበኩ ላይሆን ይችላል😢
❤️ከልብሽ የሚወድሽ ሰው አይጎዳሽም።ም/ክ ከጎዳሽ ጉዳትሽ አይኖችሽ ውስጥ ይመለከታልና።ይህ ደሞ እሱንም ይጎዳዋል።
❤️ላንቺ ሁሉንም ነገርሽ ለሆነ ለሱ ግን ምንም እንዳልሆንሽ ከተረዳሽው ጎን መቀመጥ በእርግጥ ያማል🙈
❤️ያገኘሀትን ሴት በቀላሉ እንዳገኘሀት ከማሰብ ይልቅ በፍቅር ልትይዛት ይገባል ም/ክ ድንጋይ ስትሰበስብ እንቁህን ልታጣ ትችላለህና።
👉ፍቅር ይብዛላቹ መልካም ሳምንት😁
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@#አሜክስ @be_chs_tedebke @be_chs_tedebke

@Be_chs_tedebke
ኧረ ጀለስካ አትከፋብኝ
እኔ አንተን ቅር ከሚልህ እኔን.................ደስ ቢለኝ ነው ሚሻለው😜
ከምሬን ነው ምልህ ጀለስካ
አንተ ማለትኮ ቀላል ሰው አደለህም 50 kilo ነህ
የዋዛ ሰውኮ አደለህም ተራ ሰውኮ ነው😂
እንዳንተ አይነት አንድ ሰው ቢጨመርኮ
...............ሁለት ትሆናላቹ እንጂ ምንም አዲስ ነገር አይፈጠርም
ግን ወደዋናው ጉዳይ ስገባ..............share

😷በጭስ ❣ተደብቄ 😤
አንድ ልጅ ሳሙና ሊገዛ ሱቅ ይሄድና እስኪ የሚበረክት አሪፍ ሳሙና ስጠኝ ሲለው ነጋዴውም ሶላር ሳሙና አውጥቶ.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
በቃ ይሄን ቻርጅ እያደረግክ ተጠቀም!!
@Be_chs_tedebke
የምን አይቶ ዝም ማለት😳
ሌሎችም join እዲያደርጉ
Share 😘 Share 😘 Share😘
አንድ ልጅ ሳሙና ሊገዛ ሱቅ ይሄድና እስኪ የሚበረክት አሪፍ ሳሙና ስጠኝ ሲለው ነጋዴውም ሶላር ሳሙና አውጥቶ.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
በቃ ይሄን ቻርጅ እያደረግክ ተጠቀም!!
@Be_chs_tedebke
የምን አይቶ ዝም ማለት😳
ሌሎችም join እዲያደርጉ
Share 😘 Share 😘 Share😘