አንዱ ቴሌግራም ላይ ያገኛት ቺክ ቦልካዉ እያለቃቀሰ ነዉ ጓደኞቹ ደግሞ ለማፅናናት እየሞከሩ ነዉ
#እሱ _አሁን እንዴት ሆኜ ነዉ የምረሳት?
😤😤😤😤😤😭😭😭😭😭
#ጓደኞቹ _በቃ እስከዛሬ የፃፈችልህን text በሙሉ በማጥፋት ጀምር!
#እሱ _"አንድም text መልሳልኝ አታዉቅም!"
😭😭😭😭😭😤😤😤
#እነሱ _🤣😂🤣🤣🤣😂🤣🤣
〰〰⌛️JOIN US⏳〰〰
✨ @be_chs_tedebke
@be_chs_tedebke
🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟
#እሱ _አሁን እንዴት ሆኜ ነዉ የምረሳት?
😤😤😤😤😤😭😭😭😭😭
#ጓደኞቹ _በቃ እስከዛሬ የፃፈችልህን text በሙሉ በማጥፋት ጀምር!
#እሱ _"አንድም text መልሳልኝ አታዉቅም!"
😭😭😭😭😭😤😤😤
#እነሱ _🤣😂🤣🤣🤣😂🤣🤣
〰〰⌛️JOIN US⏳〰〰
✨ @be_chs_tedebke
@be_chs_tedebke
🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟
😷በጭስ ❣ተደብቄ 😤 ፎቶጥቅሶች 🅿🅾🆂🆃 fȺƀƶȺᵽ
ጀለስካ:-bro ''I don't know '' በአማረኛ ምን ማለት ነው?
እኔ:-አላውቅም
ጀለስካ:-ብታውቅ ይገርመኝ ነበር!
-------
😂😂😂😂😂😂😂😂
@Ethiofabzap
😂😂😂😂😂😂😂😂
ሼር ቤተሰቦች😘😉
@Be_chs_tedebke
💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
ጀለስካ:-bro ''I don't know '' በአማረኛ ምን ማለት ነው?
እኔ:-አላውቅም
ጀለስካ:-ብታውቅ ይገርመኝ ነበር!
-------
😂😂😂😂😂😂😂😂
@Ethiofabzap
😂😂😂😂😂😂😂😂
ሼር ቤተሰቦች😘😉
@Be_chs_tedebke
💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
😷በጭስ ❣ተደብቄ 😤 ፎቶጥቅሶች 🅿🅾🆂🆃 fȺƀƶȺᵽ
ጓደኛችን መነፅር ሊገዛ ሄዶ
👨⚖ጓደኛችን፦ይሄ መነፅር ስንት ነው።
👩🔧ሻጭ፦2000 Birr
ከዛ ጓደኛችን ምን ቢል ጥሩ ነው
.
.
.
.
.
.
👨⚖እኔ ምለውመነፅሩ ቀጣይ 12 ማመጣው ውጤት ያሳየኛል እንዴ
😁😁😁😁😁😁😁😁
Like ማንን ገደለ 👍
👍/👎
@Be_chs_tedebke
ጓደኛችን መነፅር ሊገዛ ሄዶ
👨⚖ጓደኛችን፦ይሄ መነፅር ስንት ነው።
👩🔧ሻጭ፦2000 Birr
ከዛ ጓደኛችን ምን ቢል ጥሩ ነው
.
.
.
.
.
.
👨⚖እኔ ምለውመነፅሩ ቀጣይ 12 ማመጣው ውጤት ያሳየኛል እንዴ
😁😁😁😁😁😁😁😁
Like ማንን ገደለ 👍
👍/👎
@Be_chs_tedebke
😜😁😁😁😁@be_chs_tedebke
👨 = bro ኮድህን አይቸው ከATM ላይ
🧔 = እሽ ስንት ስንት ነው ቁጥሩ
👨 = 65 65
🧔 = ሀሃ ደደብ 15 15 ነው
😂😂😂🤣🤣
@#የልቤ_ድርሰት ቻናል
👇💫💫💫👇👇👇
@be_chs_tedebke
@be_chs_tedebke✍ ይቀላቀሉን
👨 = bro ኮድህን አይቸው ከATM ላይ
🧔 = እሽ ስንት ስንት ነው ቁጥሩ
👨 = 65 65
🧔 = ሀሃ ደደብ 15 15 ነው
😂😂😂🤣🤣
@#የልቤ_ድርሰት ቻናል
👇💫💫💫👇👇👇
@be_chs_tedebke
@be_chs_tedebke✍ ይቀላቀሉን
ሰሞኑን በጣም የታመመ ቻይናዊ ጓደኛዪን ለመጠየቅ
ሆስፒታል ሄጄ ነበር የሚታከምበት ክፍል ገባሁና የተኛበት
አልጋ ላይ ቁጭ አልኩ ለምን እንደሆነ አላውቅም ቁጭ
ካልኩበት ሰሃት ጀምሮ "CHIN YU k YAN" እያለ ይጮህ
ነበር ከትንሽ ደቂቃ በኃላ ቻይናዊው ጓደኛዪ አይኔ እያየ ከዚህ
አለም በሞት ተለየ…እሱ ከሞተ በኃላ ይህ የሰው ሃገር ልጅ
የመጨረሻ ቃሉ ትርጉም ምን እንደሆነ ለማጣራት ወደ አንዱ
አማርኛ የሚችል ቻይናዊ ጠጋ ብዪ ብጠይቀው "CHIN YU
k YAN"
ማለት
፨
፨
፨
፨
፨
"አንተ ደደብ የኦክሲጅኑ ትቦ ላይ ነው
የተቀመጥከው” ማለት ነው……
ተበላው ጀለሶቼ 😂😂😂😂
በተከታታይ ቀልዶች እንዲደርሳቹ share ያረጉ
@be_chs_tedebke
〰〰⌛️JOIN US⏳〰〰
✨ ✨✨✨✨✨✨✨✨
@be_chs_tedebke
@be_chs_tedebke
ሆስፒታል ሄጄ ነበር የሚታከምበት ክፍል ገባሁና የተኛበት
አልጋ ላይ ቁጭ አልኩ ለምን እንደሆነ አላውቅም ቁጭ
ካልኩበት ሰሃት ጀምሮ "CHIN YU k YAN" እያለ ይጮህ
ነበር ከትንሽ ደቂቃ በኃላ ቻይናዊው ጓደኛዪ አይኔ እያየ ከዚህ
አለም በሞት ተለየ…እሱ ከሞተ በኃላ ይህ የሰው ሃገር ልጅ
የመጨረሻ ቃሉ ትርጉም ምን እንደሆነ ለማጣራት ወደ አንዱ
አማርኛ የሚችል ቻይናዊ ጠጋ ብዪ ብጠይቀው "CHIN YU
k YAN"
ማለት
፨
፨
፨
፨
፨
"አንተ ደደብ የኦክሲጅኑ ትቦ ላይ ነው
የተቀመጥከው” ማለት ነው……
ተበላው ጀለሶቼ 😂😂😂😂
በተከታታይ ቀልዶች እንዲደርሳቹ share ያረጉ
@be_chs_tedebke
〰〰⌛️JOIN US⏳〰〰
✨ ✨✨✨✨✨✨✨✨
@be_chs_tedebke
@be_chs_tedebke
#ሁለት _እግር አለኝ_ተብሎ_ ሁለት_ዛፍ _አይወጣም
#አምላካችን ሁለት👀አይን
#ሌላም_ሁለት እግር
#ሁለት👂👂ጆሮ
#በአንድ 👃አፍንጫ ሁለት መተንፈሻ ሰቶናል
#ልብን _ግን ❣_አንድ _ነው _የሠጠን _ስለዚ_በተመሣሣይ _ሰአት ልባችንን ለ2ሠው መስጠት አንችልምና _ ልባችንን ከአምላክ ቀጥሎ ለ1ሰው ብቻ 💔💔ክፍት እናርግ:: it's M€ 📝 @be_chs_tedebke @be_chs_tedebke

ለትዳር የምመርጣት ሴትን መስፈርቴ
የማደርገው ይህ ነው፡፡ የናንተን ለናንተ ትቼላቹዋለው፡፡ ይጠቅመኛል ካላቹ
አንብቡት አይጠቅመኝም ካላቹ ደሞ ባላየ ተቀየሱ፡፡
ፍቅር ሎጂክ የለውም፡፡ከወደድኳት ማንም ምንም ብቶን ግድ የለኝም፡፡ ውበት ለፍቅር መነሻ ሊሆን ይችላል ይሆናል እንጂ መድረሻ ሊሆን ግን አይችልም፡፡
በእርግጠኝነት የዛሬ ሃያ እና ሰላሳ አመት ለፍቅር ስመርጣት የነበራት ውበትና
አቋም ላይኖራት ይችላል፡፡
የፊቷ ቆዳ እሳት እንደነካው ፕላስቲክ ይኮማተር ይሆናል፡፡ፊቷን ማዲያት ሊወረው ይችላል፡፡ሆዷ ላይ ቦርጭ ሊወጣ ይችላል፡፡ ይህ የማይቀር የተፈጥሮ እውነተኛ ክስተቶች ናቸው፡፡የማያረጀውና የማይጠወልገው ውበት እራሱ ፍቅር ነው፡፡
መልኳን ብቻ ሳይሆን ልቧንም አፈቅረዋለው መልኳን ብቻ ሳይሆን ስዕብናዋን አፈቅረዋለው ቁንጅናዋን ብቻ
ሳይሆን ቸርነቷንም አብሬው አፈቅረዋለው ተክለ ሰውነቷን ብቻ ሳይሆን ስነስራቷንም አብሬው አፈቅረዋለው፡፡
ምክንያቱም በፍቅር የምወድቅላት ልጅ
መልኳን ብቻ ሳይሆን የማፈቅረው ሁሉ ነገሯን ነው፡፡
መልኳ ቢረግፍ ከመልኳ ሌላ
በፍቅር የወደክላቸውና ስብዕናዋ የሷን ድክመቶችና ጉድለቶች ይሞሉልኛል ብዬ
አምናለው፡፡
መልኳ ቢረግፍ ፣መልካምነቷ፣ቸርነቷ፣የህዋ ነቷ....እነዚህ ነገሮች በፍቅሬ እንድዘልቅ መቋምያዬ (ደጋፊክዬ) ይሆናሉ ከነ ሙሉ ማንነቷ አፍቅሬ ካገባዋት፡፡
" ማንም ሰው ለመፈቀር የሚጎድለው ምንም ነገር የለም፡፡ የሁላችንም ፍላጎት
ለየቅል መሆኑ ነው ልዩነቱ፡፡ በነገራቸን ላይ ከፍጣሪ የተሰጠን ትልቁ ስጦታ ፍቅር ነው ፍጣሪ ዘመኑ ያልገነነባት እውነተኛ ፍቅርን ያድለን።
@be_chs_tedebke
@be_chs_tedebke
🙏🙏🙏አሜን🙏🙏🙏

GXR via @Qualitymovbot
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM