Channel promotion
************
Dear members of this channel , i hope you're doing well today. Wish you super sunday .
Please inform and share this channels to all fresh graduate students and also for those who are studying health related course with in the corner of the country.
Thanks.

Forwarded from Nursing covet
ለብቃት ምዘና ፈተና ተፈታኞች በሙሉ
______
በህክምና፣ ነርሲንግ፣ ጤና መኮንን፣ ፋርማሲ፣ ሜዲካል ላብራቶሪ ቴክኖሎጂ፣ ሚድዋይፈሪ፣ አንስቴዥያ፣ ዴንታል ሜድስን እና ሜዲካል ራዲዮሎጂ ቴክኖሎጂ ሙያዎች የብቃት ምዘና ፈተና ለመውሰድ ስም ዝርዝራችሁ ከተማራችሁበት የከፍተኛ ትምህርት ተቋም ወደ ጤና ሚኒስቴር የተላለፈላችሁ ተመዛኞች እንዲሁም ፈተናውን በዳግም ምዘና(Re-exam) ለመውሰድ በኦንላይን ተመዝግባችሁ በመጠባበቅ ላይ የምትገኙ ባለሙያዎች ፈተናው የሚሰጠው ከነሀሴ 10 - 14/2013 ዓ.ም ድረስ መሆኑን አውቃችሁ አስፈላጊውን ዝግጅት እንድታደርጉ እያሳሰብን ፈተናው የሚሰጥባቸውን ቦታዎች በቅርብ የምናሳውቅ መሆኑን እንገልፃለን::

የብቃት ምዘና ፈተና ለምትወስዱ ጤና ባለሙያዎች ‼️
___
ከተለያዩ እውቅና ካላቸው የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ተመርቃችሁ የጤና ሚኒስቴር ከነሐሴ 10-14/2013 ዓ.ም የሚሰጠውን የብቃት ምዘና ፈተና ለመውሰድ በዝግጅት ላይ የምትገኙ የጤና ባለሙያዎች የብቃት ምዘና ፈተናውን ከመውሰዳችሁ በፊት የትምህርት ማስረጃዎቻችሁን ህጋዊነትና ትክክለኛነት ማረጋገጥ የሚጠበቅባችሁ ስለሆነ እስከ ነሐሴ 05/2013 ዓ.ም ድረስ የትምህርት ማስረጃዎቻችሁን ማለትም:-
1. የ10ኛ/12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ሰርተፊኬት፣
2. የዲፕሎማ COC ሰርተፊኬት (ዲፕሎማ ላላቸው)፣
3. ዲግሪ እና ትራንስክሪፕት (Student Copy)፣
ህጋዊነትና ትክክለኛነት በከፍተኛ ትምህርት አግባብነትና ጥራት ኤጀንሲ (HERQA) እንዲሁም ማስረጃዎቹን በተቀበላችሁባቸው አካላት ማረጋገጥ (Authenticate ማስደረግ) የሚጠበቅባችሁ ሲሆን የትምህርት ማስረጃውን Authenticate ያላስደረገ ተመዛኝ የብቃት ምዘና ፈተናውን መውሰድ የማይችል መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን::
ማሳሰቢያ: ተመዛኞች በፈተናው ዕለት ከላይ የተጠቀሱትን ትክክለኛነታቸው የተረጋገጠ የትምህርት ማስረጃዎች (Authenticated Documents) ይዘው መገኘት ይኖርባቸዋል።
ጤና ሚኒስቴር እና የከፍተኛ ትምህርት አግባብነትና ጥራት ኤጀንሲ::

Forwarded from COC EXAM CHANNEL for BSc Nursing And level