CHRIST PICTURES
1.65K subscribers
486 photos
2 videos
2 files
181 links
CHRIST PICTURES
if you tuned this channel, you will get spiritual graphics design and profile pictures.
መምህሬ ክርስቶስ ነው!

Since june 14 2024
Creator > @G1RUM3L4 <
Download Telegram
Forwarded from ይቅርታዬ🔥🔥
በድነቴ ጠዋት በገባኸኝ ማግስት
ጨዋታ ወሬዬ መወደዴን ማድነቅ
ዘምሬህ አልጠግብ አውርቼህ አልረካ
ይቺህ ትንሽ ልቤ ለፍቅርህ ሸፍታ....

አልደግ አንተላይ እራሴን አልቻል
አጓጉል ነው ሁሉም ያላንተ መች ያምራል
መጠበቂያ አጥሬ መሰንበቻዬ ነህ
ልኑር እንደፈዘዝኩ አይኔ አንተን እያለ
16
ሸፍኖልን እንጂ ስንት ቁስል ነበረን።
19
ዛ...ሬ ነፍሴ
ተይ አትዛይ እንጂ
ስፍራን ለቀሽ አትሂጂ
👍5🙏1
ነፍሴ
🙏16
#remember
አስቀድመህ ጽድቁንና መንግስቱን ፈልግ።
🔥10
Forwarded from Hanna Tekle
ተግባራችንን ስም ያውጣ! በዙ ጊዜ ሐብታም ለራሱ ሐብታም ብሎ ስም አያውጣም! ሐብቶቹ በየቦታው ሲገለጡ ቢወድም ባይወድም የአካባቢው ሰው ወይም ተመልካቹ እገለ ሐብታም ነው ብሎ ስም ያውጣል! ምን ለማለት ነው የስም ሽመትን ከመፈለጋችን በፊት ሽመቱ የሚጠይቀውን ማንነትና ህይወት በተግባር ማሳየት ስንጀምር በጊዜ ሂደት እኛ ሳንሆን ሌላው ተመልካችና የሚመለከተው አካል እያመነብን ይሄድና ብንፈልግም ባንፈልግም ወደ ስም ሽመቱ ያደርሰናል! በምኞት የትኛውንም የስም ሽመት ልንዋስ እንችላለን ልንሆነው ግን አንችልም! በዙ ጊዜ የእውነት የስራ ሰዎችና የሽመትን ትርጉም በተግባር የሚኖሩ ሰዎች የሽመት ስም አያሳስባቸውም ወይም ስሙን አይፈልጉትም! የሽመት ስምም ተሰጥቷቸው ወላጆቼ ያውጡኝ ስም ይበቃኛል በስሜ ብቻ ጥሩኝ ይላሉ! ለራሳችን የሽመት ስም ከመጠታችን በፊት ተግባራችን ስም ያውጣል! ተግባርን ማንም አይክድም! ተባረኩ! 🙏
3
ይህንን ምስል ያኔ እኔም ለ exam ስገባ ነበር ሰርቼ post ያደረኩት። https://t.me/CHRIST_PICTURES/38

እናም ቅደም ያልኩት እሱ በማይመስል ሁኔታ ከፊቴ ቀድሞ መንገዴን አቅንቶልኝ ነበር።

ዘንድሮ Exam ለምትወስዱ ሁሉ ጌታ ከፊታችሁ ይቅደምላችሁ።
14🙏5
በሌለህበት አታውለኝ፤
እፈራለሁ ከሌለህ
15😭4
አሜን ማለት አይከፋም አሜን በሉ
#እግዚአብሔር እርሱ ራሱ በሌለበት አያውላችሁ።
🙏17
#ለፈገግታ

እኔ ፎቶ ስነሳ

            🤓
           <))>
             |\_
Photographer : ስታይል ቀይር

Me:
             🤓
            <((>
            _/|


    
😁21🤣9
በዚህ ቻናል ተጠግማችሁበታል፣ ተደስታችሁበታል፣ የሆነ ነገር አግኝታችሁበታል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ🥰
እንደዛ ከሆነ አዲስ የከፈትኩትን ዩቲዩብ ቻናሌን subscribe በማድረግ አስደስቱኝ🥰

በዛም የሚጠቅማችሁን tech tip ይዤላችሁ ለመምጣት እሞክራለሁ🥰

👇👇
https://youtube.com/@calboshi?si=kf6NKGRQDGyPLw8L
https://youtube.com/@calboshi?si=kf6NKGRQDGyPLw8L

እስኪ አለንልህ በሉኝ🥰
screenshot comment ላይ ብትልኩ ደሞ ደስ ይለኛል🥰

link👇👇
https://youtube.com/@calboshi?si=kf6NKGRQDGyPLw8L
https://youtube.com/@calboshi?si=kf6NKGRQDGyPLw8L
🥰3
እስከዛሬ የሰው ነገር እየሰማሁ ሰንብቻለሁ
አሁን አንተን እንድሰማህ
እንዳውቅህ ናፍቄአለሁ
አውራኝ በኔ ልክ በኔ ቋንቋ
ከስጋዬ ይሌቅ መንፈሴን አንቃ
19
የልመናዬን ቃል ሰምቶኛልና እግዚአብሔር ይመስገን።


— መዝሙረ ዳዊት 28:6
12
ራእይ 1
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹³ በመቅረዞቹም መካከል የሰው ልጅ የሚመስለውን አየሁ፥ እርሱም እስከ እግሩ ድረስ ልብስ የለበሰው ደረቱንም በወርቅ መታጠቂያ የታጠቀ ነበር።
¹⁴ ራሱና የራሱ ጠጕርም እንደ ነጭ የበግ ጠጕር እንደ በረዶም ነጭ ነበሩ፥ ዓይኖቹም እንደ እሳት ነበልባል ነበሩ፤
¹⁵ እግሮቹም በእቶን የነጠረ የጋለ ናስ ይመስሉ ነበር፥ ድምፁም እንደ ብዙ ውኃዎች ድምፅ ነበረ።

መልካም ዕለተ እሁድ
🥰82👍1
መንገድህን አስተምረኝ
የቀናውን ጎዳና
13
እኔ ግን አንዲት ነገር እለምንሃለሁ
ከምትሰጠኝ በላይ አንተኑ እሻለሁ
🥰82🙏1😭1