አሁን ደሞ እግዚአብሔርን የምናመሰግንበት ጊዜ ነው።
comment ላይ እየገባችሁ ጌታ ስላደረገላችሁ ነገር እንዲሁም ስለከለከላችሁም ነገር ጌታን አመስግኑ።
ጌታ ሆይ ተመስገን በሉት👇
comment ላይ እየገባችሁ ጌታ ስላደረገላችሁ ነገር እንዲሁም ስለከለከላችሁም ነገር ጌታን አመስግኑ።
ጌታ ሆይ ተመስገን በሉት👇
👍2🥰1
🥰15👍4❤3🙏1
Forwarded from ይቅርታዬ🔥🔥
በድነቴ ጠዋት በገባኸኝ ማግስት
ጨዋታ ወሬዬ መወደዴን ማድነቅ
ዘምሬህ አልጠግብ አውርቼህ አልረካ
ይቺህ ትንሽ ልቤ ለፍቅርህ ሸፍታ....
አልደግ አንተላይ እራሴን አልቻል
አጓጉል ነው ሁሉም ያላንተ መች ያምራል
መጠበቂያ አጥሬ መሰንበቻዬ ነህ
ልኑር እንደፈዘዝኩ አይኔ አንተን እያለ
ጨዋታ ወሬዬ መወደዴን ማድነቅ
ዘምሬህ አልጠግብ አውርቼህ አልረካ
ይቺህ ትንሽ ልቤ ለፍቅርህ ሸፍታ....
አልደግ አንተላይ እራሴን አልቻል
አጓጉል ነው ሁሉም ያላንተ መች ያምራል
መጠበቂያ አጥሬ መሰንበቻዬ ነህ
ልኑር እንደፈዘዝኩ አይኔ አንተን እያለ
❤16
Forwarded from Hanna Tekle
ተግባራችንን ስም ያውጣ! በዙ ጊዜ ሐብታም ለራሱ ሐብታም ብሎ ስም አያውጣም! ሐብቶቹ በየቦታው ሲገለጡ ቢወድም ባይወድም የአካባቢው ሰው ወይም ተመልካቹ እገለ ሐብታም ነው ብሎ ስም ያውጣል! ምን ለማለት ነው የስም ሽመትን ከመፈለጋችን በፊት ሽመቱ የሚጠይቀውን ማንነትና ህይወት በተግባር ማሳየት ስንጀምር በጊዜ ሂደት እኛ ሳንሆን ሌላው ተመልካችና የሚመለከተው አካል እያመነብን ይሄድና ብንፈልግም ባንፈልግም ወደ ስም ሽመቱ ያደርሰናል! በምኞት የትኛውንም የስም ሽመት ልንዋስ እንችላለን ልንሆነው ግን አንችልም! በዙ ጊዜ የእውነት የስራ ሰዎችና የሽመትን ትርጉም በተግባር የሚኖሩ ሰዎች የሽመት ስም አያሳስባቸውም ወይም ስሙን አይፈልጉትም! የሽመት ስምም ተሰጥቷቸው ወላጆቼ ያውጡኝ ስም ይበቃኛል በስሜ ብቻ ጥሩኝ ይላሉ! ለራሳችን የሽመት ስም ከመጠታችን በፊት ተግባራችን ስም ያውጣል! ተግባርን ማንም አይክድም! ተባረኩ! 🙏✨
❤3
ይህንን ምስል ያኔ እኔም ለ exam ስገባ ነበር ሰርቼ post ያደረኩት። https://t.me/CHRIST_PICTURES/38
እናም ቅደም ያልኩት እሱ በማይመስል ሁኔታ ከፊቴ ቀድሞ መንገዴን አቅንቶልኝ ነበር።
ዘንድሮ Exam ለምትወስዱ ሁሉ ጌታ ከፊታችሁ ይቅደምላችሁ።
እናም ቅደም ያልኩት እሱ በማይመስል ሁኔታ ከፊቴ ቀድሞ መንገዴን አቅንቶልኝ ነበር።
ዘንድሮ Exam ለምትወስዱ ሁሉ ጌታ ከፊታችሁ ይቅደምላችሁ።
❤14🙏5