CHRIST PICTURES
1.65K subscribers
486 photos
2 videos
2 files
181 links
CHRIST PICTURES
if you tuned this channel, you will get spiritual graphics design and profile pictures.
መምህሬ ክርስቶስ ነው!

Since june 14 2024
Creator > @G1RUM3L4 <
Download Telegram
CHRIST PICTURES
የግጥሜ ርዕስ #ና ኢየሱስ ሆይ ቶሎ #ና ልናይህ ናፍቀንሃል #ና ካንተ ጋር መኖር ፈልገናል #ና ይህ አለም ሰልችቶናል #ና ትወስደን ዘንድ #ና በቃ #ና #ና
ፊትህን እንዳይ ተርቤ የለ ወይ እርቦኝ የለ ወይ
ለጥቂቶች መዳን ብትዘገይ
ጨመረብኝ ፍቅርህ በየእለቱ
ተናፍቀሃል ኢየሱስ የናዝሬቱ
🔥73
ሌላ ሌላ ሌላ ቀርቶብኝ
አንተ ነህ ለኔ የምትበልጥብኝ
መንፈስ ነው የኔ እርካታ
በምንም ነገር የማይተካ
13
ህይወቴኮ ሙሉ ነው
ካለህ አጠገቤ
13🔥5🙏2
Forwarded from ቅኔ TUBE - ET🇪🇹
በዚህ ዝማሬ እግዚአብሔር እንዲህ በልቤ ላይ አክብዷል 👇
ኤርምያስ 18
6: የእስራኤል ቤት ሆይ፥ ይህ ሸክላ ሠሪ እንደሚሠራ በውኑ እኔ በእናንተ ዘንድ መሥራት አይቻለኝምን? እነሆ፥ ጭቃው በሸክላ ሠሪ እጅ እንዳለ፥ እንዲሁ እናንተ በእኔ እጅ አላችሁ።


በጣም የወደድኩት ዝማሬ ነው
ተጋበዙልኝ👇👇
https://youtu.be/QwfChoxFtXY?si=cJg-XD8lo-wozc_l
https://youtu.be/QwfChoxFtXY?si=cJg-XD8lo-wozc_l
8
ኢየሱስ🥰
🥰185🙏4
ወሰንኩኝ
21🥰6
አስር ጊዜ ባይህ አስሬ ፈራለሁ
26
ገዝተሃታልና ትገዛልህ ነፍሴ
18
አሁን ደሞ እግዚአብሔርን የምናመሰግንበት ጊዜ ነው።

comment ላይ እየገባችሁ ጌታ ስላደረገላችሁ ነገር እንዲሁም ስለከለከላችሁም ነገር ጌታን አመስግኑ።
ጌታ ሆይ ተመስገን በሉት👇
👍2🥰1
Lord I give you my heart
12🔥3🙏3
ታምንሃለች ነፍሴ እርምጃ ቀርቶኝ ለሞት
እጠብቅሃለሁ እስከመጨረሻ እስትንፍሴ
🥰126
🥰15👍43🙏1
አንተን መፈለግ ግዴታዬ ነው!
13💯3🙏2
Forwarded from ይቅርታዬ🔥🔥
በድነቴ ጠዋት በገባኸኝ ማግስት
ጨዋታ ወሬዬ መወደዴን ማድነቅ
ዘምሬህ አልጠግብ አውርቼህ አልረካ
ይቺህ ትንሽ ልቤ ለፍቅርህ ሸፍታ....

አልደግ አንተላይ እራሴን አልቻል
አጓጉል ነው ሁሉም ያላንተ መች ያምራል
መጠበቂያ አጥሬ መሰንበቻዬ ነህ
ልኑር እንደፈዘዝኩ አይኔ አንተን እያለ
16
ሸፍኖልን እንጂ ስንት ቁስል ነበረን።
19
ዛ...ሬ ነፍሴ
ተይ አትዛይ እንጂ
ስፍራን ለቀሽ አትሂጂ
👍5🙏1
ነፍሴ
🙏16
#remember
አስቀድመህ ጽድቁንና መንግስቱን ፈልግ።
🔥10