CHRIST PICTURES
የግጥሜ ርዕስ #ና ኢየሱስ ሆይ ቶሎ #ና ልናይህ ናፍቀንሃል #ና ካንተ ጋር መኖር ፈልገናል #ና ይህ አለም ሰልችቶናል #ና ትወስደን ዘንድ #ና በቃ #ና #ና
ፊትህን እንዳይ ተርቤ የለ ወይ እርቦኝ የለ ወይ
ለጥቂቶች መዳን ብትዘገይ
ጨመረብኝ ፍቅርህ በየእለቱ
ተናፍቀሃል ኢየሱስ የናዝሬቱ
🔥7❤3
Forwarded from ቅኔ TUBE - ET🇪🇹
በዚህ ዝማሬ እግዚአብሔር እንዲህ በልቤ ላይ አክብዷል 👇
በጣም የወደድኩት ዝማሬ ነው
ተጋበዙልኝ👇👇
https://youtu.be/QwfChoxFtXY?si=cJg-XD8lo-wozc_l
https://youtu.be/QwfChoxFtXY?si=cJg-XD8lo-wozc_l
ኤርምያስ 18
6: የእስራኤል ቤት ሆይ፥ ይህ ሸክላ ሠሪ እንደሚሠራ በውኑ እኔ በእናንተ ዘንድ መሥራት አይቻለኝምን? እነሆ፥ ጭቃው በሸክላ ሠሪ እጅ እንዳለ፥ እንዲሁ እናንተ በእኔ እጅ አላችሁ።
በጣም የወደድኩት ዝማሬ ነው
ተጋበዙልኝ👇👇
https://youtu.be/QwfChoxFtXY?si=cJg-XD8lo-wozc_l
https://youtu.be/QwfChoxFtXY?si=cJg-XD8lo-wozc_l
❤8
አሁን ደሞ እግዚአብሔርን የምናመሰግንበት ጊዜ ነው።
comment ላይ እየገባችሁ ጌታ ስላደረገላችሁ ነገር እንዲሁም ስለከለከላችሁም ነገር ጌታን አመስግኑ።
ጌታ ሆይ ተመስገን በሉት👇
comment ላይ እየገባችሁ ጌታ ስላደረገላችሁ ነገር እንዲሁም ስለከለከላችሁም ነገር ጌታን አመስግኑ።
ጌታ ሆይ ተመስገን በሉት👇
👍2🥰1
🥰15👍4❤3🙏1