CHRIST PICTURES
Photo
"እናንተ የኢየሩሳሌም ቈነጃጅት ሆይ፥ አምላችኋለሁ፤ ውዴን ያገኛችሁት እንደ ሆነ፥ እኔ ከፍቅር የተነሣ መታመሜን ንገሩት።"
— መኃልየ መኃልይ 5:8
❤15😭5
CHRIST PICTURES
የግጥሜ ርዕስ #ና ኢየሱስ ሆይ ቶሎ #ና ልናይህ ናፍቀንሃል #ና ካንተ ጋር መኖር ፈልገናል #ና ይህ አለም ሰልችቶናል #ና ትወስደን ዘንድ #ና በቃ #ና #ና
ፊትህን እንዳይ ተርቤ የለ ወይ እርቦኝ የለ ወይ
ለጥቂቶች መዳን ብትዘገይ
ጨመረብኝ ፍቅርህ በየእለቱ
ተናፍቀሃል ኢየሱስ የናዝሬቱ
🔥7❤3