CHRIST PICTURES
1.65K subscribers
486 photos
2 videos
2 files
181 links
CHRIST PICTURES
if you tuned this channel, you will get spiritual graphics design and profile pictures.
መምህሬ ክርስቶስ ነው!

Since june 14 2024
Creator > @G1RUM3L4 <
Download Telegram
ቤዛዬ ኢየሱስ ነው
20🙏1
አልመኘውም አልፈልገውም አንተ የሌለህበትን
ዘመኔ ይለቀ ከአንተ ጋር ሆኜ የእውነት እየደድኩህ
10🥰3
Isaiah 53 አማ - ኢሳይያስ
6: እኛ ሁላችን እንደ በጎች ተቅበዝብዘን ጠፋን፤ ከእኛ እያንዳንዱ ወደ ገዛ መንገዱ አዘነበለ፤ እግዚአብሔርም የሁላችንን በደል በእርሱ ላይ አኖረ።
18
መሞት አይደል ወይ ካንተ መለየት
8
ተጨማሪ Profile Picture ለማግኘት Grace Pictureን ይቀላቀሉ👇👇
t.me/grace_peictures
t.me/grace_peictures
5🔥2
ይገባህ ነበር ወይ
ንፁህ አይደለህ ወይ😭
😭73
ናፍቀኸኛል ኢየሱስ 😭
20🥰5🔥2😭2
CHRIST PICTURES
Photo
"እናንተ የኢየሩሳሌም ቈነጃጅት ሆይ፥ አምላችኋለሁ፤ ውዴን ያገኛችሁት እንደ ሆነ፥ እኔ ከፍቅር የተነሣ መታመሜን ንገሩት።"

— መኃልየ መኃልይ 5:8
15😭5
"ረድኤታችን ሰማይንና ምድርን በሠራ በእግዚአብሔር ስም ነው።"

— መዝሙረ ዳዊት 124:8
7🙏5
"አቤቱ፥ ለልቤ እንደ መከራዋ ብዛት ማጽናናትህ ነፍሴን ደስ አሰኛት።"

— መዝሙረ ዳዊት 94:19
15👍1🥰1
የመጨረሻ የፍቅሬ ጥግ ነህ
22
Christ➝المسيح
አንድ አለ የተቀባ
16
ልናይህ ናፍቀናል!
16❤‍🔥8
አንተ ካለህ ይበቃኛል
12🙏7
I need to see you😭
😭11🙏5
ኧረ ምናለ ሚያረካ ነገር ከክብሩ በቀር
ሚናፍቅስ ምናለ ከህልውናው በቀር
መንፈስ ቅዱስ ዛሬም የሚናፍቅህ ትውልድ አለ

ኧረ ትውልድ አለ😭
😭132
የግድ ታስፈልገኛለህ
🙏82🥰1