ኢየሱስ ሆይ ናልንሀገራችን ውሰደን
ምን አይነት ፍቅር ነው እንደዚህ ሚያደርገውነፍስንስ የሚያሰጥ የትኛው ጽድቄ ነውየእግዚአብሔር ልጅ ፍቅር ከማውቀው በላይ ነው
ናፈከኝ ፊትህን አሳየኝ
ከሚጠፉት እንዳልሆን ጠብቀኝ ጌታ ሆይ ምህረትህን አብዛልኝ
Hebrews 4 አማ - ዕብራውያን16: እንግዲህ ምሕረትን እንድንቀበል በሚያስፈልገንም ጊዜ የሚረዳንን ጸጋ እንድናገኝ ወደ ጸጋው ዙፋን በእምነት እንቅረብ።
አቤት ይህ ስም🙆♂
ይቅራይቅር አይበጅህም ካልከኝ በኔ አይሁንይቅር አንተ ያልከው ይሻላል የኔ አይሁን
አንተን ብቻ ፈለኩህ
መንፈስ ቅዱስ 🔥🔥
ቤዛዬ ኢየሱስ ነው
አልመኘውም አልፈልገውም አንተ የሌለህበትን ዘመኔ ይለቀ ከአንተ ጋር ሆኜ የእውነት እየደድኩህ
Isaiah 53 አማ - ኢሳይያስ6: እኛ ሁላችን እንደ በጎች ተቅበዝብዘን ጠፋን፤ ከእኛ እያንዳንዱ ወደ ገዛ መንገዱ አዘነበለ፤ እግዚአብሔርም የሁላችንን በደል በእርሱ ላይ አኖረ።
መሞት አይደል ወይ ካንተ መለየት
ይገባህ ነበር ወይንፁህ አይደለህ ወይ😭
ናፍቀኸኛል ኢየሱስ 😭
"እናንተ የኢየሩሳሌም ቈነጃጅት ሆይ፥ አምላችኋለሁ፤ ውዴን ያገኛችሁት እንደ ሆነ፥ እኔ ከፍቅር የተነሣ መታመሜን ንገሩት።"— መኃልየ መኃልይ 5:8
"ረድኤታችን ሰማይንና ምድርን በሠራ በእግዚአብሔር ስም ነው።"— መዝሙረ ዳዊት 124:8