CHRIST PICTURES
1.65K subscribers
486 photos
2 videos
2 files
181 links
CHRIST PICTURES
if you tuned this channel, you will get spiritual graphics design and profile pictures.
መምህሬ ክርስቶስ ነው!

Since june 14 2024
Creator > @G1RUM3L4 <
Download Telegram
ትቼዋለሁ ሀሳቤን ባንተ ላይ ጥላለሁ
28
ምን አይነት ፍቅር ነው እንደዚህ ሚያደርገው
ነፍስንስ የሚያሰጥ የትኛው ጽድቄ ነው
የእግዚአብሔር ልጅ ፍቅር ከማውቀው በላይ ነው
14
ናፈከኝ ፊትህን አሳየኝ
12
ከሚጠፉት እንዳልሆን ጠብቀኝ
ጌታ ሆይ ምህረትህን አብዛልኝ
🙏10😍3
Hebrews 4 አማ - ዕብራውያን
16: እንግዲህ ምሕረትን እንድንቀበል በሚያስፈልገንም ጊዜ የሚረዳንን ጸጋ እንድናገኝ ወደ ጸጋው ዙፋን በእምነት እንቅረብ።
9🔥3
አቤት ይህ ስም🙆‍♂
25🔥4
ይቅራ
ይቅር አይበጅህም ካልከኝ በኔ አይሁን
ይቅር አንተ ያልከው ይሻላል የኔ አይሁን


14🙏2
አንተን ብቻ ፈለኩህ
11
መንፈስ ቅዱስ 🔥🔥
15❤‍🔥2🙏2
ቤዛዬ ኢየሱስ ነው
20🙏1
አልመኘውም አልፈልገውም አንተ የሌለህበትን
ዘመኔ ይለቀ ከአንተ ጋር ሆኜ የእውነት እየደድኩህ
10🥰3
Isaiah 53 አማ - ኢሳይያስ
6: እኛ ሁላችን እንደ በጎች ተቅበዝብዘን ጠፋን፤ ከእኛ እያንዳንዱ ወደ ገዛ መንገዱ አዘነበለ፤ እግዚአብሔርም የሁላችንን በደል በእርሱ ላይ አኖረ።
18
መሞት አይደል ወይ ካንተ መለየት
8
ተጨማሪ Profile Picture ለማግኘት Grace Pictureን ይቀላቀሉ👇👇
t.me/grace_peictures
t.me/grace_peictures
5🔥2
ይገባህ ነበር ወይ
ንፁህ አይደለህ ወይ😭
😭73
ናፍቀኸኛል ኢየሱስ 😭
20🥰5🔥2😭2