#እግዚአብሔር ታማኝ ነውኮ እውነት
ምንም ተስፋ ሳይኖረን ከጨለማ አውጥቶ ተስፋን ሰጠን እና በድንቅ አጠራሩ ጠራን።
አይገርምም? #አሁን ባለንበት ዘመን ራሱ በሰው ዘንድ ተቀባይነትን ለማግኘት ምንድነው ስም ሊኖር ይገባል።
➝ባለጠጋ
➝ አዋቂ
➝ ጥበበኛ ... እያልን ብዙ መጥቀስ እንችላለን
ነገር ግን እግዚአብሄር የፈለገው እኔንና እናንተን የአለም ሞኝ ነገር #think it. #ሞኝ #ነገር
🤔ማነው ሞኝን ሊያምን ሚችለው?
🤔ማንስ ነው ለሞኝ ተስፋን ሊሰጥ ሚችለው?
🤔 እኮ ማነው ለሞኝ ሲል ራሱን አሳልፎ ሊሰጥ ሚፈቅደው?
🤷♂ማንም
#እግዚአብሔር ግን አደረገው።
#እግዚአብሔር ግን ክብሩን ሊገልጥበት ወደደ።
#እና እግዚአብሔር ተስፋን ሰጠው።
#ባናምነው እንኳ ታምኖ ሊኖርልን ታመነ።
አቤት እግዚአብሔር ግን🤔
@CHRIST_PICTURES

1ኛ ቆሮንቶስ
9: ወደ ልጁ ወደ ጌታችን ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ ኅብረት የጠራችሁ እግዚአብሔር የታመነ ነው።
❤15🔥2