አይገርምም? እኛን ሲወደን የተጓዘው የፍቅር ጉዞ ከአምላክነቱ ወረዶ የባርያን መልክ ይዞ ሰው ሆኖ ያልተገባውን መከራ ቀምሶ አምላክ ሆኖ እንኳ በፍርሀት ሲጣጣር ወዙ እንደ ደም ነጠብጣብ ሲወርድ... እኛን ለማዳን የተጓዘው የፍቅር ጉዞ እንዴት ይረሳል?
ፍቅር ለካ እንዲህ ነው🤔
እውነትም እኛ እንደወደድነው ሳይሆን እርሱ እንደወደደን ነው።
#ኢየሱስ😭
@CHRIST_PICTURES
ፍቅር ለካ እንዲህ ነው🤔
እውነትም እኛ እንደወደድነው ሳይሆን እርሱ እንደወደደን ነው።
#ኢየሱስ😭
😭14❤8
#እግዚአብሔር ታማኝ ነውኮ እውነት
ምንም ተስፋ ሳይኖረን ከጨለማ አውጥቶ ተስፋን ሰጠን እና በድንቅ አጠራሩ ጠራን።
አይገርምም? #አሁን ባለንበት ዘመን ራሱ በሰው ዘንድ ተቀባይነትን ለማግኘት ምንድነው ስም ሊኖር ይገባል።
➝ባለጠጋ
➝ አዋቂ
➝ ጥበበኛ ... እያልን ብዙ መጥቀስ እንችላለን
ነገር ግን እግዚአብሄር የፈለገው እኔንና እናንተን የአለም ሞኝ ነገር #think it. #ሞኝ #ነገር
🤔ማነው ሞኝን ሊያምን ሚችለው?
🤔ማንስ ነው ለሞኝ ተስፋን ሊሰጥ ሚችለው?
🤔 እኮ ማነው ለሞኝ ሲል ራሱን አሳልፎ ሊሰጥ ሚፈቅደው?
🤷♂ማንም
#እግዚአብሔር ግን አደረገው።
#እግዚአብሔር ግን ክብሩን ሊገልጥበት ወደደ።
#እና እግዚአብሔር ተስፋን ሰጠው።
#ባናምነው እንኳ ታምኖ ሊኖርልን ታመነ።
አቤት እግዚአብሔር ግን🤔
@CHRIST_PICTURES
ምንም ተስፋ ሳይኖረን ከጨለማ አውጥቶ ተስፋን ሰጠን እና በድንቅ አጠራሩ ጠራን።
አይገርምም? #አሁን ባለንበት ዘመን ራሱ በሰው ዘንድ ተቀባይነትን ለማግኘት ምንድነው ስም ሊኖር ይገባል።
➝ባለጠጋ
➝ አዋቂ
➝ ጥበበኛ ... እያልን ብዙ መጥቀስ እንችላለን
ነገር ግን እግዚአብሄር የፈለገው እኔንና እናንተን የአለም ሞኝ ነገር #think it. #ሞኝ #ነገር
🤔ማነው ሞኝን ሊያምን ሚችለው?
🤔ማንስ ነው ለሞኝ ተስፋን ሊሰጥ ሚችለው?
🤔 እኮ ማነው ለሞኝ ሲል ራሱን አሳልፎ ሊሰጥ ሚፈቅደው?
🤷♂ማንም
#እግዚአብሔር ግን አደረገው።
#እግዚአብሔር ግን ክብሩን ሊገልጥበት ወደደ።
#እና እግዚአብሔር ተስፋን ሰጠው።
#ባናምነው እንኳ ታምኖ ሊኖርልን ታመነ።
አቤት እግዚአብሔር ግን🤔
1ኛ ቆሮንቶስ
9: ወደ ልጁ ወደ ጌታችን ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ ኅብረት የጠራችሁ እግዚአብሔር የታመነ ነው።
❤15🔥2