CHRIST PICTURES
1.64K subscribers
486 photos
2 videos
2 files
181 links
CHRIST PICTURES
if you tuned this channel, you will get spiritual graphics design and profile pictures.
መምህሬ ክርስቶስ ነው!

Since june 14 2024
Creator > @G1RUM3L4 <
Download Telegram
ሁሉን ጥሎ
አንዷን ፍለጋ
18
እኔ አየሁ ፍቅር እኔ አየሁ ፍቅር
ነፍስን መንፈስን ሕይወትን ሚወርስ
የሚወደድ ፍቅር
24
ይህ ስም ግን
34
💔💔💔😔😔
😭143👀1
ኢየሱስ ይመጣል
21🙏5🔥1
እስከመቼ እንዲሁ በልማድ ያሰለቻል ሲደገም ትላንት
ብዙ ክብር ብዙ ህልውና አዲስነት በየማለዳ
17
ሸክሜን እና ጭንቀቴን
በፊትህ ይዤ እቀርባለሁ
ላለፈው ይበቃኛል
መለወጥ እኔ እሻለሁ

@CHRIST_PICTURES
14
አይገርምም? እኛን ሲወደን የተጓዘው የፍቅር ጉዞ ከአምላክነቱ ወረዶ የባርያን መልክ ይዞ ሰው ሆኖ ያልተገባውን መከራ ቀምሶ አምላክ ሆኖ እንኳ በፍርሀት ሲጣጣር ወዙ እንደ ደም ነጠብጣብ ሲወርድ... እኛን ለማዳን የተጓዘው የፍቅር ጉዞ እንዴት ይረሳል?
ፍቅር ለካ እንዲህ ነው🤔
እውነትም እኛ እንደወደድነው ሳይሆን እርሱ እንደወደደን ነው።

#ኢየሱስ😭
@CHRIST_PICTURES
😭148
#እግዚአብሔር ታማኝ ነውኮ እውነት
ምንም ተስፋ ሳይኖረን ከጨለማ አውጥቶ ተስፋን ሰጠን እና በድንቅ አጠራሩ ጠራን።
አይገርምም? #አሁን ባለንበት ዘመን ራሱ በሰው ዘንድ ተቀባይነትን ለማግኘት ምንድነው ስም ሊኖር ይገባል።
➝ባለጠጋ
➝ አዋቂ
➝ ጥበበኛ ... እያልን ብዙ መጥቀስ እንችላለን

ነገር ግን እግዚአብሄር የፈለገው እኔንና እናንተን የአለም ሞኝ ነገር #think it. #ሞኝ #ነገር
🤔ማነው ሞኝን ሊያምን ሚችለው?
🤔ማንስ ነው ለሞኝ ተስፋን ሊሰጥ ሚችለው?
🤔 እኮ ማነው ለሞኝ ሲል ራሱን አሳልፎ ሊሰጥ ሚፈቅደው?
🤷‍♂ማንም
#እግዚአብሔር ግን አደረገው።
#እግዚአብሔር ግን ክብሩን ሊገልጥበት ወደደ።
#እና እግዚአብሔር ተስፋን ሰጠው።



#ባናምነው እንኳ ታምኖ ሊኖርልን ታመነ።

አቤት እግዚአብሔር ግን🤔


1ኛ ቆሮንቶስ
9: ወደ ልጁ ወደ ጌታችን ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ ኅብረት የጠራችሁ እግዚአብሔር የታመነ ነው።

@CHRIST_PICTURES
15🔥2
ትቼዋለሁ ሀሳቤን ባንተ ላይ ጥላለሁ
28
ምን አይነት ፍቅር ነው እንደዚህ ሚያደርገው
ነፍስንስ የሚያሰጥ የትኛው ጽድቄ ነው
የእግዚአብሔር ልጅ ፍቅር ከማውቀው በላይ ነው
14
ናፈከኝ ፊትህን አሳየኝ
12
ከሚጠፉት እንዳልሆን ጠብቀኝ
ጌታ ሆይ ምህረትህን አብዛልኝ
🙏10😍3
Hebrews 4 አማ - ዕብራውያን
16: እንግዲህ ምሕረትን እንድንቀበል በሚያስፈልገንም ጊዜ የሚረዳንን ጸጋ እንድናገኝ ወደ ጸጋው ዙፋን በእምነት እንቅረብ።
9🔥3
አቤት ይህ ስም🙆‍♂
25🔥4
ይቅራ
ይቅር አይበጅህም ካልከኝ በኔ አይሁን
ይቅር አንተ ያልከው ይሻላል የኔ አይሁን


14🙏2
አንተን ብቻ ፈለኩህ
11
መንፈስ ቅዱስ 🔥🔥
15❤‍🔥2🙏2