CHRIST PICTURES
1.64K subscribers
486 photos
2 videos
2 files
181 links
CHRIST PICTURES
if you tuned this channel, you will get spiritual graphics design and profile pictures.
መምህሬ ክርስቶስ ነው!

Since june 14 2024
Creator > @G1RUM3L4 <
Download Telegram
እግዚአብሔር መልካም አባት ነው
14
ምህረቱ በእኔ ላይ ገነነች
🥰142
ይህ ቀን 🔥🔥
🔥202
መምህሬ ትሁት ነው
🥰152
መምህሬ መሃሪ ነው
18
CHRIST PICTURES
መምህሬ መሃሪ ነው
መምህሬ___

ቀጣይ በምን ይሰራ?
comment or DM አድርጉልኝ
5
መምህሬ እረኛ ነው!
15🔥1
ከስም ሁሉ በላይ
Memihre fqr nw
መምህሬ ፍቅር ነው
17
መምህሬ ነፍስ እስከመስጠት ወደደኝ
16🥰2
ለኢየሱስ የሚሆን የፍቅር መግለጫ ቃል ምንድነው ቆይ?😭
😭15
ያለኝ ድካሜ ነው


ምንም ብኖር ከሰው ተመሳስዬ
ጉድለቴን ሸፍነህ ሙሉ ሰው ተብዬ
አውቃለሁ እኔነቴን ከየት እንደሆንኩኝ
ማያከብርህን ሳሳድድ እንዳገኘኸኝ
ከባዶነት አንስተህ ሙሉ አድርገኸኝ
ከጨለማም ደግሞ ብርሃን አድርገኸኝ
እንድመላለስ በፊትህ እንዲሁ ከወደድከኝ
ከነድካሜ ወድደህ ካቀረብከኝ
ይኸው ማንነቴን ውረሰው ቤቴን
የአንተ ላድርግልህ ሰውነቴን
ያለኝን ንብረቴን አንተ የወደድከውን
በሰው እውቀት ሲሰላ ፍፁም ማይጠቅመውን
አቀርብልሃለሁ ዛሬም እንድትሰራበት
በእስሱም ተጠቅመህ ሀይልህን ግለጥበት
እንደገጣሚ ግጥሜ ወዛም ባይሆንም
የቃላት ምርጫዬ ውስጤን ባያረካውም
ግን ዝም አልልም እጄን አጣምሬው
አንተ ከመረጥከው ልትጠቀምበት ከወደድከው
ያለኝ ድካሜ ነው በፊትህ ማቀርበው
ተጠቀምበት ልብህን እንዳረካው
ኢየሱስ እወድሃለሁ



ለመግጠም ገጣሚ መሆን ግዴታ ነው እንዴ ቆይ?☺️
ልታርሙኝ ትችላላችሁ ☺️
ʏᴏᴜʀs ʟɪᴛᴛʟᴇ ʙʀᴏ :
ɢɪʀᴜᴍ
@CHRIST_PICTURES
🥰132👏2👍1
ሁሉን ጥሎ
አንዷን ፍለጋ
18
እኔ አየሁ ፍቅር እኔ አየሁ ፍቅር
ነፍስን መንፈስን ሕይወትን ሚወርስ
የሚወደድ ፍቅር
24
ይህ ስም ግን
34
💔💔💔😔😔
😭143👀1
ኢየሱስ ይመጣል
21🙏5🔥1
እስከመቼ እንዲሁ በልማድ ያሰለቻል ሲደገም ትላንት
ብዙ ክብር ብዙ ህልውና አዲስነት በየማለዳ
17
ሸክሜን እና ጭንቀቴን
በፊትህ ይዤ እቀርባለሁ
ላለፈው ይበቃኛል
መለወጥ እኔ እሻለሁ

@CHRIST_PICTURES
14
አይገርምም? እኛን ሲወደን የተጓዘው የፍቅር ጉዞ ከአምላክነቱ ወረዶ የባርያን መልክ ይዞ ሰው ሆኖ ያልተገባውን መከራ ቀምሶ አምላክ ሆኖ እንኳ በፍርሀት ሲጣጣር ወዙ እንደ ደም ነጠብጣብ ሲወርድ... እኛን ለማዳን የተጓዘው የፍቅር ጉዞ እንዴት ይረሳል?
ፍቅር ለካ እንዲህ ነው🤔
እውነትም እኛ እንደወደድነው ሳይሆን እርሱ እንደወደደን ነው።

#ኢየሱስ😭
@CHRIST_PICTURES
😭148
#እግዚአብሔር ታማኝ ነውኮ እውነት
ምንም ተስፋ ሳይኖረን ከጨለማ አውጥቶ ተስፋን ሰጠን እና በድንቅ አጠራሩ ጠራን።
አይገርምም? #አሁን ባለንበት ዘመን ራሱ በሰው ዘንድ ተቀባይነትን ለማግኘት ምንድነው ስም ሊኖር ይገባል።
➝ባለጠጋ
➝ አዋቂ
➝ ጥበበኛ ... እያልን ብዙ መጥቀስ እንችላለን

ነገር ግን እግዚአብሄር የፈለገው እኔንና እናንተን የአለም ሞኝ ነገር #think it. #ሞኝ #ነገር
🤔ማነው ሞኝን ሊያምን ሚችለው?
🤔ማንስ ነው ለሞኝ ተስፋን ሊሰጥ ሚችለው?
🤔 እኮ ማነው ለሞኝ ሲል ራሱን አሳልፎ ሊሰጥ ሚፈቅደው?
🤷‍♂ማንም
#እግዚአብሔር ግን አደረገው።
#እግዚአብሔር ግን ክብሩን ሊገልጥበት ወደደ።
#እና እግዚአብሔር ተስፋን ሰጠው።



#ባናምነው እንኳ ታምኖ ሊኖርልን ታመነ።

አቤት እግዚአብሔር ግን🤔


1ኛ ቆሮንቶስ
9: ወደ ልጁ ወደ ጌታችን ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ ኅብረት የጠራችሁ እግዚአብሔር የታመነ ነው።

@CHRIST_PICTURES
15🔥2
ትቼዋለሁ ሀሳቤን ባንተ ላይ ጥላለሁ
28