እኛን አለን ሩሐማ
አምላክ ተሰቀለ
ሚደንቅ ፍቅር
የማያረጅ ፍቅር
ጉዞ መስቀል ተሸክሞ ጉዞ
ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር ለማንም የለውም
ቆስሎ አዳነኝ
መሲሁ ተነስቷል
ኢየሱስ ሞትን አሸንፏል
Mark 166: እርሱ ግን፦ “አትደንግጡ፤ የተሰቀለውን የናዝሬቱን ኢየሱስን ትፈልጋላችሁ፤ ተነሥቶአል፥ በዚህ የለም፤ እነሆ እርሱን ያኖሩበት ስፍራ።
እግዚአብሔር መልካም አባት ነው
ምህረቱ በእኔ ላይ ገነነች
መምህሬ ትሁት ነው
መምህሬ መሃሪ ነው
መምህሬ እረኛ ነው!
መምህሬ ፍቅር ነው
መምህሬ ነፍስ እስከመስጠት ወደደኝ
ለኢየሱስ የሚሆን የፍቅር መግለጫ ቃል ምንድነው ቆይ?😭