ለወደደን ከኃጢአታችንም በደሙ ላጠበን መንግሥትም ለአምላኩና ለአባቱም ካህናትእንድንሆን ላደረገ ለእርሱ ከዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ ክብርና ኃይል ይሁንአሜን
ሲተፉበትና ሲሳለቁበትሲያሾፉ በጥፊ ሲመቱት #እርሱ_ግን_ዝም_አለ
ሲሰማ ፉከራው ሽለላው የጠላቴ ወሬ (አሃሃ) የጠላቴ ወሬ (2x) ሰው የሚተርፍ አይመስልም እኔ ግን አለሁ እስከዛሬ (አሃሃ) አለሁ እስከ ዛሬ (2x)
እግዚአብሔር ብቻውን ተዋጋልኝ
እግዚአብሔር ሳሳልኝ ተጠነቀቀልኝ
እኛን አለን ሩሐማ
አምላክ ተሰቀለ
ሚደንቅ ፍቅር
የማያረጅ ፍቅር
ጉዞ መስቀል ተሸክሞ ጉዞ
ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር ለማንም የለውም
ቆስሎ አዳነኝ
መሲሁ ተነስቷል
ኢየሱስ ሞትን አሸንፏል
Mark 166: እርሱ ግን፦ “አትደንግጡ፤ የተሰቀለውን የናዝሬቱን ኢየሱስን ትፈልጋላችሁ፤ ተነሥቶአል፥ በዚህ የለም፤ እነሆ እርሱን ያኖሩበት ስፍራ።
እግዚአብሔር መልካም አባት ነው
ምህረቱ በእኔ ላይ ገነነች