Psalms - 121 - መዝሙር
1: ዓይኖቼ ወደ ተራሮች አነሣሁ፤ ረዳቴ ከወዴት ይምጣ?
2: ረዳቴ ሰማይና ምድርን ከሠራ ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው።
3: እግርህን ለመናወጥ አይሰጠውም፤ የሚጠብቅህም አይተኛም።
💯10❤5🔥2
Mark 16
6: እርሱ ግን፦ “አትደንግጡ፤ የተሰቀለውን የናዝሬቱን ኢየሱስን ትፈልጋላችሁ፤ ተነሥቶአል፥ በዚህ የለም፤ እነሆ እርሱን ያኖሩበት ስፍራ።
እንኳን ለጌታችን እና ለአምላካችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤው መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
መልካም በዓል!
[ @CHRIST_PICTURES ]
[ @KINE_TUBE ]
❤13