እነሆ ለመንፈሳዊ ስነ-ፅሁፍ አፍቃሪያን የሚሆን ድንቅ ቻናል ልጋብዛችሁ።
በቻናሉ የሚያገኙትን በጥቂቱ👇
#መንፈሳዊ ይዘት ያላቸው ፅሁፎች
#ግጥሞች
#አስተማሪ እና ቁም ነገር አዘል ትረካዎች
እና የተለያዩ መንፈሳዊ ሀሳቦች ይቀርቡበታል
channelu አዲስ እንደመሆኑ ብዙዎችን በመንፈሳዊ ይዘት ባለው መልዕክቱ መድረስ ይፈልጋል ስለዚህም
መጀመሪያ join ላሉ 100 ወንድሞች እና እህቶች ሽልማት ተዘጋጅቷል
ከመጀመሪያዎቹ 100 subscribers መሀል ለመሆን አሁኑኑ join አድርጉ ትማሩበታላችሁ ስል ተምሬበት ነው!!
አሁኑኑ ተቀላቀሉ
👇👇👇👇👇
t.me/tibeblegeta

Telegram
ጥበብ ለጌታ
ሰው ከዳነበት ወደ አምላክ ከመጣ
የነፍስ ካደረሰ በቃላት ስደራ
ቅኔ ብቻ ለምን?ዜማ መዝሙር ሆታ
ከቁጥር ይግባልን ጥበብም ለጌታ!
የነፍስ ካደረሰ በቃላት ስደራ
ቅኔ ብቻ ለምን?ዜማ መዝሙር ሆታ
ከቁጥር ይግባልን ጥበብም ለጌታ!
Forwarded from CHRIST PICTURES (🅶🅸🆁🆄🅼)
ላይገባኝ ይችላል እጅግ ብዙ ነገር
እንዲህ እንዲያ ብዬ በርግጥ ለመናገር
ግን አንዱ ሁልጊዜ ለማለት ምደፍረው
ማልሸሸው እውነት መልካምነትህ ነው
💯14
Psalms - 121 - መዝሙር
1: ዓይኖቼ ወደ ተራሮች አነሣሁ፤ ረዳቴ ከወዴት ይምጣ?
2: ረዳቴ ሰማይና ምድርን ከሠራ ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው።
3: እግርህን ለመናወጥ አይሰጠውም፤ የሚጠብቅህም አይተኛም።
💯10❤5🔥2