CHRIST PICTURES
1.64K subscribers
486 photos
2 videos
2 files
181 links
CHRIST PICTURES
if you tuned this channel, you will get spiritual graphics design and profile pictures.
መምህሬ ክርስቶስ ነው!

Since june 14 2024
Creator > @G1RUM3L4 <
Download Telegram
መከልከል በጊዜው ደስ ባያሰኝም
በጉዳት ከሚፈስ እምባ ግን
አይበልጥም
17
እዚህ channel ውስጥ reaction ማየት ናፈቀኝ😁
19🥰5🔥1😁1🙏1
እንኳን ወደ «ብሩህ ቃል» በሰላም መጣችሁ!
"ሕግህ ለእግሬ መብራት፥ ለመንገዴም ብርሃን ነው።" (መዝሙር 119:105)

​ይህ ቻናል በየቀኑ ከመጽሐፍ ቅዱስ የተወጣጡ አነቃቂ ጥቅሶችን፣ ህይወትን የሚቀይሩ የእግዚአብሔር ቃላትን እና መንፈሳዊ ብርታትን የሚሰጡ መልእክቶችን የሚያገኙበት ቻናል እነሆ!


t.me/BIRUH_QAL
t.me/BIRUH_QAL
3
የቀረ ይመስላል አንዲት እርምጃ
ተራራው ሊናድ ሊሆን መሄጃ
19
እነሆ ለመንፈሳዊ ስነ-ፅሁፍ አፍቃሪያን የሚሆን ድንቅ ቻናል ልጋብዛችሁ።

በቻናሉ የሚያገኙትን በጥቂቱ👇
#መንፈሳዊ ይዘት ያላቸው ፅሁፎች
#ግጥሞች
#አስተማሪ እና ቁም ነገር አዘል ትረካዎች
እና የተለያዩ መንፈሳዊ ሀሳቦች ይቀርቡበታል

channelu አዲስ እንደመሆኑ ብዙዎችን በመንፈሳዊ ይዘት ባለው መልዕክቱ መድረስ ይፈልጋል ስለዚህም
መጀመሪያ join ላሉ 100 ወንድሞች እና እህቶች ሽልማት ተዘጋጅቷል

ከመጀመሪያዎቹ 100 subscribers መሀል ለመሆን አሁኑኑ join አድርጉ ትማሩበታላችሁ ስል ተምሬበት ነው!!

አሁኑኑ ተቀላቀሉ
👇👇👇👇👇
t.me/tibeblegeta
t.me/tibeblegeta
t.me/tibeblegeta
አንድ ቀን አምላኬን እገናኘዋለሁ
ሚያየኝን ጌታ እኔ አየዋለሁ
በደስታ ሁሌ በፊቱ እዘምራለሁ
ዘለዓለም ከእርሱ ጋር እኖራለሁ


🔥142
Forwarded from CHRIST PICTURES (🅶🅸🆁🆄🅼)
ላይገባኝ ይችላል እጅግ ብዙ ነገር
እንዲህ እንዲያ ብዬ በርግጥ ለመናገር
ግን አንዱ ሁልጊዜ ለማለት ምደፍረው
ማልሸሸው እውነት መልካምነትህ ነው
💯14
ሁኔታዎችን አይቼ ተመስገን አልልህም
ያሰብኩት ባይሳካ አፌን አላበላሽም
እግዚአብሔር አንተ በእውነት ጻድቅ ነህ
የሚሳንህ አንዳች የለም
ይሆናል አይሆን ብዬ በዚህ አልገመግምህም
15
Psalms - 121 - መዝሙር
1: ዓይኖቼ ወደ ተራሮች አነሣሁ፤ ረዳቴ ከወዴት ይምጣ?
2: ረዳቴ ሰማይና ምድርን ከሠራ ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው።
3: እግርህን ለመናወጥ አይሰጠውም፤ የሚጠብቅህም አይተኛም።
💯105🔥2
ለወደደን ከኃጢአታችንም በደሙ ላጠበን መንግሥትም ለአምላኩና ለአባቱም ካህናት
እንድንሆን ላደረገ ለእርሱ ከዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ ክብርና ኃይል ይሁን
አሜን
18
እግዚአብሔር ሉዓላዊ አምላክ ነው
18
ለሞትም ይኸውም የመስቀል ሞት እንኳ የታዘዘ ሆነ
19
ሲተፉበትና ሲሳለቁበት
ሲያሾፉ በጥፊ ሲመቱት
      #እርሱ_ግን_ዝም_አለ
ᴄʜʀɪsᴛ ᴘɪᴄᴛᴜʀᴇs
14😭13
ሲሰማ ፉከራው ሽለላው የጠላቴ ወሬ
(አሃሃ) የጠላቴ ወሬ (2x)
ሰው የሚተርፍ አይመስልም እኔ ግን አለሁ እስከዛሬ
(አሃሃ) አለሁ እስከ ዛሬ (2x)
11
እግዚአብሔር ብቻውን ተዋጋልኝ
14
እግዚአብሔር ሳሳልኝ ተጠነቀቀልኝ

#story_picture #SP
16
እኛን አለን ሩሐማ
28
አምላክ ተሰቀለ
23
21🔥5
ሚደንቅ ፍቅር
24
የማያረጅ ፍቅር
18