CHRIST PICTURES
1.64K subscribers
486 photos
2 videos
2 files
181 links
CHRIST PICTURES
if you tuned this channel, you will get spiritual graphics design and profile pictures.
መምህሬ ክርስቶስ ነው!

Since june 14 2024
Creator > @G1RUM3L4 <
Download Telegram
Forwarded from ቅኔ TUBE - ET🇪🇹
1k #challenge

ሰላም ውድ familians
የ የቅኔ TUBE YouTube ቻናልን 1k ብናስገባውስ?

ከስር ባለው ሊንክ እየገባን ሰብስክራይብ እናድርግ🫡
➴➴
https://www.youtube.com/@kine_tube
https://www.youtube.com/@kine_tube

Let's Go 1k
https://www.youtube.com/@kine_tube
https://www.youtube.com/@kine_tube

share በማድረግ አግዙን🙏 እንወዳችኋለን🫶
👍3




































































































ㅤㅤㅤㅤㅤㅤㅤㅤㅤㅤㅤㅤㅤㅤㅤㅤㅤㅤㅤㅤㅤㅤㅤㅤ













































ㅤㅤㅤㅤㅤㅤㅤㅤ




































































































ㅤㅤㅤㅤㅤㅤㅤㅤㅤㅤㅤㅤㅤㅤㅤㅤㅤㅤㅤㅤㅤㅤㅤㅤ













































ㅤㅤㅤㅤㅤㅤㅤㅤ













































































































































































































































































ኢ የ ሱ ስ  ይ መ ጣ ል

@CHRIST_PICTURES





































































































ㅤㅤㅤㅤㅤㅤㅤㅤㅤㅤㅤㅤㅤㅤㅤㅤㅤㅤㅤㅤㅤㅤㅤㅤ













































ㅤㅤㅤㅤㅤㅤㅤㅤ




































































































ㅤㅤㅤㅤㅤㅤㅤㅤㅤㅤㅤㅤㅤㅤㅤㅤㅤㅤㅤㅤㅤㅤㅤㅤ













































ㅤㅤㅤㅤㅤㅤㅤㅤ
9🔥2🥰1👏1
እንደ እግዚአብሔር ማንም የለም
13
አንተ ያለህበት የነፍሴ በዓል ነው
ሳበኝ እላለሁ
❤‍🔥94
9
አምላኬ ሆይ በዘመኔ ይህን እሻለሁ
ክብርህን ሳይ ብቻ እጠግባለሁ
14
ፈላጊዬ መሃሪዬ ኢየሱስ ወዳጄ
🔥114
Forwarded from ቅኔ TUBE - ET🇪🇹
ALBUM :ልቀህ ታይ
SINGER :NUHAMIN TEFERI
PUBLICATION : 2018
VOL. 1 |  TOTAL TRACK 13
FULL  ALBUM👇👇👇👇👇
t.me/KINE_TUBE_ALBUMS/714
t.me/KINE_TUBE_ALBUMS/714
t.me/KINE_TUBE_ALBUMS/714
7
ጊዜው ቢርቅ ብዙ ቢያልፍም
ከልቤ ውስጥ ከቶ አይጠፋም
ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር የለም
ትዝ ይለኛል እስከ ዘለዓለም


#story_picture #SP
👍75
እስኪ መስቀልህ ስር
ሸክሜን ልጣለው
22
“ከነፍሱ ድካም ብርሃን ያያል ደስም ይለዋል፤ ጻድቅ ባሪያዬም በእውቀቱ ብዙ ሰዎችን ያጸድቃል፥ ኃጢአታቸውን ይሸከማል።”
  — ኢሳይያስ 53፥11
🔥14🥰61
መከልከል በጊዜው ደስ ባያሰኝም
በጉዳት ከሚፈስ እምባ ግን
አይበልጥም
17
እዚህ channel ውስጥ reaction ማየት ናፈቀኝ😁
19🥰5🔥1😁1🙏1
እንኳን ወደ «ብሩህ ቃል» በሰላም መጣችሁ!
"ሕግህ ለእግሬ መብራት፥ ለመንገዴም ብርሃን ነው።" (መዝሙር 119:105)

​ይህ ቻናል በየቀኑ ከመጽሐፍ ቅዱስ የተወጣጡ አነቃቂ ጥቅሶችን፣ ህይወትን የሚቀይሩ የእግዚአብሔር ቃላትን እና መንፈሳዊ ብርታትን የሚሰጡ መልእክቶችን የሚያገኙበት ቻናል እነሆ!


t.me/BIRUH_QAL
t.me/BIRUH_QAL
3
የቀረ ይመስላል አንዲት እርምጃ
ተራራው ሊናድ ሊሆን መሄጃ
19
እነሆ ለመንፈሳዊ ስነ-ፅሁፍ አፍቃሪያን የሚሆን ድንቅ ቻናል ልጋብዛችሁ።

በቻናሉ የሚያገኙትን በጥቂቱ👇
#መንፈሳዊ ይዘት ያላቸው ፅሁፎች
#ግጥሞች
#አስተማሪ እና ቁም ነገር አዘል ትረካዎች
እና የተለያዩ መንፈሳዊ ሀሳቦች ይቀርቡበታል

channelu አዲስ እንደመሆኑ ብዙዎችን በመንፈሳዊ ይዘት ባለው መልዕክቱ መድረስ ይፈልጋል ስለዚህም
መጀመሪያ join ላሉ 100 ወንድሞች እና እህቶች ሽልማት ተዘጋጅቷል

ከመጀመሪያዎቹ 100 subscribers መሀል ለመሆን አሁኑኑ join አድርጉ ትማሩበታላችሁ ስል ተምሬበት ነው!!

አሁኑኑ ተቀላቀሉ
👇👇👇👇👇
t.me/tibeblegeta
t.me/tibeblegeta
t.me/tibeblegeta
አንድ ቀን አምላኬን እገናኘዋለሁ
ሚያየኝን ጌታ እኔ አየዋለሁ
በደስታ ሁሌ በፊቱ እዘምራለሁ
ዘለዓለም ከእርሱ ጋር እኖራለሁ


🔥142
Forwarded from CHRIST PICTURES (🅶🅸🆁🆄🅼)
ላይገባኝ ይችላል እጅግ ብዙ ነገር
እንዲህ እንዲያ ብዬ በርግጥ ለመናገር
ግን አንዱ ሁልጊዜ ለማለት ምደፍረው
ማልሸሸው እውነት መልካምነትህ ነው
💯14
ሁኔታዎችን አይቼ ተመስገን አልልህም
ያሰብኩት ባይሳካ አፌን አላበላሽም
እግዚአብሔር አንተ በእውነት ጻድቅ ነህ
የሚሳንህ አንዳች የለም
ይሆናል አይሆን ብዬ በዚህ አልገመግምህም
15
Psalms - 121 - መዝሙር
1: ዓይኖቼ ወደ ተራሮች አነሣሁ፤ ረዳቴ ከወዴት ይምጣ?
2: ረዳቴ ሰማይና ምድርን ከሠራ ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው።
3: እግርህን ለመናወጥ አይሰጠውም፤ የሚጠብቅህም አይተኛም።
💯105🔥2
ለወደደን ከኃጢአታችንም በደሙ ላጠበን መንግሥትም ለአምላኩና ለአባቱም ካህናት
እንድንሆን ላደረገ ለእርሱ ከዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ ክብርና ኃይል ይሁን
አሜን
18