ከስም ሁሉ በላይ
“እኛ በእርሱ ሆነን የእግዚአብሔር ጽድቅ እንሆን ዘንድ ኃጢአት ያላወቀውን እርሱን ስለ እኛ ኃጢአት አደረገው።” — 2ኛ ቆሮ 5፥21
“እኛ በእርሱ ሆነን የእግዚአብሔር ጽድቅ እንሆን ዘንድ ኃጢአት ያላወቀውን እርሱን ስለ እኛ ኃጢአት አደረገው።”
— 2ኛ ቆሮ 5፥21
— 2ኛ ቆሮ 5፥21
❤17👏5
ከስም ሁሉ በላይ
ምሕረትህ ከህይወት ይሻላል ለዘላለም ፀንቶ ይኖራል ለምትፈልግህ ነፍስ ትገኛለህ በምረትህም ታጠግባታለህ Please yihenn sralgn🙏🙏🙏
ምሕረትህ ከህይወት ይሻላል
ለዘላለም ፀንቶ ይኖራል
ለምትፈልግህ ነፍስ ትገኛለህ
በምረትህም ታጠግባታለህ
🥰9❤1
❤21👍1
ከስም ሁሉ በላይ
የእግዚአብሔር ምህረት ምን ያክል ትልቅ እንደሆነ የኔ መኖር ምስክር ነው።
የእግዚአብሔር ምህረት ምን ያክል ትልቅ እንደሆነ የኔ መኖር ምስክር ነው።
❤29
አንምር ሲሉ እሱ ምሮ
ወግተው ሲያደሙኝ ፈውስ ሆኖ
አቅፎ የደበቀኝ ከጨካኞች
ላይለቅ የያዘኝ በፍቅር እጆች
"ለኔ እግዚአብሔር እንዲህ ነው"
🔥16😭7❤3🤷♂1