CHRIST PICTURES
1.64K subscribers
489 photos
2 videos
2 files
181 links
CHRIST PICTURES
if you tuned this channel, you will get spiritual graphics design and profile pictures.
መምህሬ ክርስቶስ ነው!

Since june 14 2024
Creator > @G1RUM3L4 <
Download Telegram
ከስም ሁሉ በላይ
ዛፍ እንኳ ብቆረጥ ዳግም ለማቆጥቆጥ ተስፋ አለው፤ የእንደገና አምላክ የሆነ እርሱ የኔ አባት ነው ተስፋዬም እርሱ ነው።
ዛፍ እንኳ ቢቆረጥ ዳግም ለማቆጥቆጥ ተስፋ አለው፤
የእንደገና አምላክ የሆነ እርሱ የኔ አባት ነው ተስፋዬም እርሱ ነው።
14🔥6
ኢየሱስ አዳነኝ
🥰17
ከስም ሁሉ በላይ
“እኛ በእርሱ ሆነን የእግዚአብሔር ጽድቅ እንሆን ዘንድ ኃጢአት ያላወቀውን እርሱን ስለ እኛ ኃጢአት አደረገው።” — 2ኛ ቆሮ 5፥21
“እኛ በእርሱ ሆነን የእግዚአብሔር ጽድቅ እንሆን ዘንድ ኃጢአት ያላወቀውን እርሱን ስለ እኛ ኃጢአት አደረገው።”
  — 2ኛ ቆሮ 5፥21
17👏5
ያየናል የማያይ ሲመስል
ይሰማናል በብርቱ ዝም ሲል
33🥰5
ነፍሴ ሂጂ አታፈግፍጊ
የምህረት ደጁን አንኳኪ
🔥10
ከስም ሁሉ በላይ
ይቤዠኛል ያልኩት ይቤዠኛል ያድነኛል ያልኩት ያድነኛል 🙏🙏
ይቤዠኛል ያልኩት ይቤዠኛል
ያድነኛል ያልኩት ያድነኛል
13
ከስም ሁሉ በላይ
ምሕረትህ ከህይወት ይሻላል ለዘላለም ፀንቶ ይኖራል ለምትፈልግህ ነፍስ ትገኛለህ በምረትህም ታጠግባታለህ Please yihenn sralgn🙏🙏🙏
ምሕረትህ ከህይወት ይሻላል
ለዘላለም ፀንቶ ይኖራል
ለምትፈልግህ ነፍስ ትገኛለህ
በምረትህም ታጠግባታለህ
🥰91
የኢንግሊዘኛ መዝሙሮችን ከነግጥማቸው ይፈልጋሉ?
.        /     | \
      /       | \
    /         | \
  /           |          \
/            |           \
/ መንገዴን | አ ደ ራ  \
በቀረው ዘመኔ ስራዬን ስራ
ስ ራ ዬ ን ስ ራ
@CHRIST_PICTURES
21👍1
ከስም ሁሉ በላይ
የእግዚአብሔር ምህረት ምን ያክል ትልቅ እንደሆነ የኔ መኖር ምስክር ነው።
የእግዚአብሔር ምህረት ምን ያክል ትልቅ እንደሆነ የኔ መኖር ምስክር ነው።
29
29
መንገዴን  አ ደ ራ   
በቀረው ዘመኔ ስራዬን ስራ
ስ    ራ    ዬ    ን     ስ    ራ
👍2010
ሌላም እንድሰራ reaction በመስጠት አበረታቱኝ🥰

ከቻላችሁ የstar😜
🥰315
አንምር ሲሉ እሱ ምሮ
ወግተው ሲያደሙኝ ፈውስ ሆኖ
አቅፎ የደበቀኝ ከጨካኞች
ላይለቅ የያዘኝ በፍቅር እጆች

"ለኔ እግዚአብሔር እንዲህ ነው"
@CHRIST_PICTURES
🔥16😭73🤷‍♂1
ምን ተፈጥሮ ነው families
class ትንሽ busy አድርጎኝ ነበር የጠፋሁት አሁን ስመለስ 30+ ሰው leave አድርጎ አየሁ።😢


በቻልኩት ሁኔታ ቶሎ ቶሎ PP ሰርቼ ለመልቀቅ ሞክራለሁ ግን leave አታድርጉ😢
So sad!
9
ምንም ሳልናገር ቃል ሳይወጣ ከአፌ
ሁሉን መለሰና ሆነልኝ ድጋፌ
26
የቀረ ይመስላል አንዲት እርምጃ
ተራራው ሊናድ ሊሆን መሄጃ
🥰28🙏31
ከስም ሁሉ በላይ
እግዚአብሔር ፍጥረተ አለማትን ያሰረበት ገመድ ኢየሱስ ነው💪
እግዚአብሔር ፍጥረተ አለማትን ያሰረበት ገመድ ኢየሱስ ነው
24
HAPPY NEW YEAR 2026🥳🥳
21
አምላክ ሥጋ ለበሰ
#Christmas pp
11
ልዑል ተወለደ

#Christmas pp
🥰151