ከስም ሁሉ በላይ
አልወጣም ከፊትህ አይለየኝ መንፈስህ አላማዬ አንተ ነህ መኖሪያዬ ሕይወት ትርጉም ያለው በአንተ ነው ጌታዬ Ere yhen sralgn mesfin mamo new zemariw
አልወጣም ከፊትህ አይለየኝ መንፈስህ
አላማዬ አንተ ነህ መኖሪያዬ
ሕይወት ትርጉም ያለው በአንተ ነው ጌታዬ
❤7🙏5🔥2
ከስም ሁሉ በላይ
“Rejoice in the Lord alway: and again I say, Rejoice.” — Philippians 4፥4 (KJV)
Rejoice in the Lord alway: and again I say, Rejoice.
🥰12❤2👏1
ከስም ሁሉ በላይ
ዛፍ እንኳ ብቆረጥ ዳግም ለማቆጥቆጥ ተስፋ አለው፤ የእንደገና አምላክ የሆነ እርሱ የኔ አባት ነው ተስፋዬም እርሱ ነው።
ዛፍ እንኳ ቢቆረጥ ዳግም ለማቆጥቆጥ ተስፋ አለው፤
የእንደገና አምላክ የሆነ እርሱ የኔ አባት ነው ተስፋዬም እርሱ ነው።
❤14🔥6
ከስም ሁሉ በላይ
“እኛ በእርሱ ሆነን የእግዚአብሔር ጽድቅ እንሆን ዘንድ ኃጢአት ያላወቀውን እርሱን ስለ እኛ ኃጢአት አደረገው።” — 2ኛ ቆሮ 5፥21
“እኛ በእርሱ ሆነን የእግዚአብሔር ጽድቅ እንሆን ዘንድ ኃጢአት ያላወቀውን እርሱን ስለ እኛ ኃጢአት አደረገው።”
— 2ኛ ቆሮ 5፥21
— 2ኛ ቆሮ 5፥21
❤17👏5
ከስም ሁሉ በላይ
ምሕረትህ ከህይወት ይሻላል ለዘላለም ፀንቶ ይኖራል ለምትፈልግህ ነፍስ ትገኛለህ በምረትህም ታጠግባታለህ Please yihenn sralgn🙏🙏🙏
ምሕረትህ ከህይወት ይሻላል
ለዘላለም ፀንቶ ይኖራል
ለምትፈልግህ ነፍስ ትገኛለህ
በምረትህም ታጠግባታለህ
🥰9❤1
❤21👍1
ከስም ሁሉ በላይ
የእግዚአብሔር ምህረት ምን ያክል ትልቅ እንደሆነ የኔ መኖር ምስክር ነው።
የእግዚአብሔር ምህረት ምን ያክል ትልቅ እንደሆነ የኔ መኖር ምስክር ነው።
❤29
አንምር ሲሉ እሱ ምሮ
ወግተው ሲያደሙኝ ፈውስ ሆኖ
አቅፎ የደበቀኝ ከጨካኞች
ላይለቅ የያዘኝ በፍቅር እጆች
"ለኔ እግዚአብሔር እንዲህ ነው"
🔥16😭7❤3🤷♂1